TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#የክልል_አደረጃጀት የከምባታ ፣ የሀዲያ፣ የሀላባ ዞኖችና የም ልዩ ወረዳ ከጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች በጋራ በመሆን የጋራ ክልል ለመመሥረት በየም/ ቤቶቻቸው በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸው ተገልጿል። የጉራጌ እንዲሁም ስልጤ ዞኖች የክልል አደረጃጀቱን በየምክር ቤቶቻቸው ገና አላፀደቁም። @tikvahethiopia
ደቡብ ክልል ?

እስካሁን የክልልን አደረጃጀትን በምክር ቤቶች የፀደቁ እነማን ናቸው ?

- ወላይታ
- ጋሞ
- ጌዴኦ
- የም ልዩ ወረዳ
- ቡርጂ ልዩ ወረዳ
- ኮንሶ
- ባስኬቶ ልዩ ወረዳ
- ኧሌ ልዩ ወረዳ
- ደቡብ ኦሞ
- አማሮ ልዩ ወረዳ በአንድ የክልል ስር ለመሆን በየምክር ቤቶቻቸው አፅድቀዋል።

- ከምባታ
- ሀላባ
- ሀዲያ
- የም ልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች ከጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች ጋር በአንድ ላይ በመሆን በአንድ ክልል ስር ለመጠቃለል በምክር ቤቶቻቸው ወስነዋል።

ጉራጌና ስልጤ ዞኖች እስካሁን በም/ ቤቶቻቸውን የክልል አደረጃጀቱን #አላፀደቁም

@tikvahethiopia