#እቪኤላስ_ፈርኒቸር
በዘመናዊ መንገድና ጥራት የቤትና የቢሮ እቃዎችን እንደፍላጎትዎ የሚያመርተዉ አቪኤላስ የቤትና ቢሮ እቃ ማምረቻ ባዳዲስ ዲዛይን ቤትና ቢሮዎን ያስዉባል።
ኪችን፣ ቁምሳጥ፣ ቲቪ ስታንድ፣ በሮች፣ ፓርቲሽኖችና የተለያዩ የእንጨት ስራዎች ሲፈልጉ ይደውሉልን።
ቴሌግራም ቻናል ጆይንና ሼር በማድረግ አዲስ ምርት ማዬት ይችላሉ 👉 https://t.iss.one/furnituremakers
ስልክ 0118220767 / 0911427052 /0985931325 /
እድራሻ : ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ
ቅዱስ ቡዙአየሁ ኮሜርሻል ሴንተር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 24

TIKVAH-ETHIOPIA
#ማስታወሻ በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ4ኛ ቀን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። የሀገራችን ልጆች የሚካፈሉበት ውድድር የሚከተሉት ናቸው። 🏟️ በማራቶን የሴቶች ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ጎይቶቶም ገ/ስላሴ 🇪🇹 አባበል የሻነህ 🇪🇹 አሸቴ በክሬ (ሰዓት - ቀን 10:15) 🏟️ 3,000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ለሜቻ ግርማ 🇪🇹 ሀይለማርያም አማረ 🇪🇹 ጌትነት ዋለ (ሰዓት - ለሊት 11:20)…
#ኢትዮጵያ 🇪🇹
የ 3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ከ2 ደቂቃ በኋላ ልክ 11:20 ላይ የሚደረግ ይሆናል ።
🇪🇹 ለሜቻ ግርማ
🇪🇹 ሀይለማርያም አማረ
🇪🇹 ጌትነት ዋለ
ድል ለሀገራችን 🇪🇹❤️ !
@tikvahethsport
የ 3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ከ2 ደቂቃ በኋላ ልክ 11:20 ላይ የሚደረግ ይሆናል ።
🇪🇹 ለሜቻ ግርማ
🇪🇹 ሀይለማርያም አማረ
🇪🇹 ጌትነት ዋለ
ድል ለሀገራችን 🇪🇹❤️ !
@tikvahethsport
TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ🇪🇹 ጌትነት ዋሌ 4ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። @tikvahethiopia
#ኢትዮጵያ 🇪🇹
ሀገራችን ኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አገኘች።
በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ውድድር አትሌታችን ለሜቻ ግርማ ሁለተኛ በመውጣት ለሀገሩ ተጨማሪ ብር አሰገኝቷል።
የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ሞሮካዊው ሶፊያን ኤል ባካሊ ወርቅ እንዲሁም ኬንያዊው ኪፕሩቶ የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል።
ሌላኛው አትሌታችን ጌትነት ዋለ አራተኛ እንዲሁም ሀይለማርያም አማረ አስረኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤ !!
@tikvahethiopia @tikvahethsport

#ኢትዮጵያ🇪🇹
እጅግ ተጠባቂው የሴቶች 1500 ሜትር #ፍፃሜ ከ5 ደቂቃ በኃላ ይጀምራል።
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ፍሬወይኒ ኃይሉ
🇪🇹 ሂሩት መሸሻ ለሀገራቸው ተጨማሪ ሜዳሊያ ለማስገኘት ይፋለማሉ።
ድል ለሀገራችን ልጆች🇪🇹❤️ !!
@tikvahethiopia
እጅግ ተጠባቂው የሴቶች 1500 ሜትር #ፍፃሜ ከ5 ደቂቃ በኃላ ይጀምራል።
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ፍሬወይኒ ኃይሉ
🇪🇹 ሂሩት መሸሻ ለሀገራቸው ተጨማሪ ሜዳሊያ ለማስገኘት ይፋለማሉ።
ድል ለሀገራችን ልጆች🇪🇹❤️ !!
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ጉዳፍ ፀጋይ ብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹 !! @tikvahethiopia
#ኢትዮጵያ🇪🇹
ጉዳፍ ፀጋይ ብር 🥈 ለኢትዮጵያ !
ጉዳፍ ፀጋይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
ፍሬወይኒ ኃይሉ 4ኛ ደረጃ ወጥታላች።
ሂሩት መሸሻ 12ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያ አንደኛ ደረጃ በመያዝ የመጀመሪያዋን ወርቅ አግኝታለች።
@tikvahethiopia
ጉዳፍ ፀጋይ ብር 🥈 ለኢትዮጵያ !
ጉዳፍ ፀጋይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
ፍሬወይኒ ኃይሉ 4ኛ ደረጃ ወጥታላች።
ሂሩት መሸሻ 12ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያ አንደኛ ደረጃ በመያዝ የመጀመሪያዋን ወርቅ አግኝታለች።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
ፎቶ ፦ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው ጉዳፍ ፀጋይ - በውድድሩ ላይ እና ከውድድሩ መጠናቀቅ በኃላ የተወሰዱ ፎቶዎች።
Photo Credit : GettyImages
@tikvahethiopia
Photo Credit : GettyImages
@tikvahethiopia