TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#MiT

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ይፋዊ በሆነው የፌስቡክ ገፁ ላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከላይ የምትመለከቱትን መረጃ አስፍሯል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
A.F-1.pdf
229.5 KB
#MiT

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የፈጠራ ሥራ ሃሳብ ውድድር ለማድረግ ተወዳዳሪዎች እየመዘገበ ነው።

የኅብረተሰብን ችግር ሊቀርፉ እና ህይወትን በማዘመን አስተዋጽዖ ሊያበረክቱ የሚችሉ የፈጠራ ሃሳብ ያላቸው መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

ተማሪዎች፣ ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ተመራማሪዎች እና ተቋማት በውድድሩ እንዲሳተፉ ሚኒስቴሩ ጥሪውን አቅርቧል፡፡

ለመመዝገብ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ፦

https://mint.gov.et/wp-content/uploads/2022/03/A.F-1.pdf

@tikvahuniversity