TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.96K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
(አብዛኞቹ) የመንግስት ሚድያዎች ሰው #ሲሞት እና #ሲሰደድ ዝም ብለው ነገሩ የተረጋጋ #ሲመስላቸው "የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ነው" እና "የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ" የሚሉት ዘገባቸው ይገርማል። ብጥብጥ እንዳይባባስ በመስጋት ወይስ ለመንግስት ዘብ የቆሙ መስሏቸው? ይህን መሰል ዘገባዎች በግል እና ውጪ ሚድያዎች ቢኖርም በመንግስት የዜና አውታሮች ግን ይብሳል።

ከAPው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት
#BenishangulGumuz

@tsegabwolde @tikvahethiopia