TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 4,505 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 173 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 272,805 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 8 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,201 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,878,367 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 3,835 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 272,914 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 8 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,209 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,882,719 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 3,442 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 110 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 273,024 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 4 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,213 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,888,214 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 4,426 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 151 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 273,175 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 7 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,220 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,894,717 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 4,935 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 223 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 273,398 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 6 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,226 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,901,363 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 6,069 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 280 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 273,678 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 5 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,231 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,920,676 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 5,568 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 214 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 273,892 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 4 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,235 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,932,522 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 5,405 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 274,028 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 2 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,237 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,936,566 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 5,158 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 159 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 274,187 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 5 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,242 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,939,970 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia #COVID19

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ካደረገችው 5,399 የኮቪድ19 የላብራቶሪ ምርመራ 134 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 274,480 አድርሶታል።

በ24 ሰዓት 7 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4,257 ደርሷል።

የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች 1,954,623 ደርሰዋል።

@tikvahethiopia
#Ethiopia

ኢትዮጵያ በየዕለቱ ሪፖርት የምታደርጋቸው የ #COVID19 ታማሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እያሽቆለቆለ እየመጣ ነው፤ በአንፃሩ ከበሽታው የሚያገግሙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።

ከረጅም ወራቶች በኃላ ዝቅተኛው የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር ዛሬ ሪፖርት ተደርጓል።

በዛሬው ዕለት የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የ24 ሰዓታት ሪፖርት 54 ሰዎች ብቻ ናቸው በኮቪድ-19 እንደተያዙ የተገለፀው።

ከ100 መቶ በታች የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር ሪፖርት ሲደረግ ከወራቶች በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ እስካሁን 275,935 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ከነዚህ መካከል 259,044 ሰዎች አገግመዋል።

በአሁን ሰዓት በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ የሚገኝባቸው ሰዎች ቁጥር 12,575 ነው።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 629 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 5,647 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 629 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 11 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 486 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 5,072 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 486 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 7 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 688 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 5,173 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 688 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 11 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 856 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 7,238 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 856 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 6 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 985 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 7,686 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 985 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 10 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 928 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 7,149 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 928 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 13 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
#COVID19

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 785 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ህይወት ደግሞ ጠፍቷል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 6,108 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 785 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 8 ዜጎች ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቫይረሱ ቢቀያየርም መፍትሔው አልተቀየረም!

ስለክትባት እና ተያያዥ መረጃዎች የጤና ሚኒስቴር መመሪያዎችን ይከተሉ!!

#Lifebuoy #LifebuoyEthiopia #COVID19

@tikvahethiopia