TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ🔝

#StopHateSpeech የመጀመሪያው መድረክ እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር #ደጀኔ_አየለ በተገኙበት ተካሂዷል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆#StopHateSpeech(የፀረ ጥላቻ ንግግር ዘመቻ) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ፕሮፌሰር #ደጀኔ_አየለ በተገኙበት #የቅዳሜ_ምሽት ዝግጅት!

#WSU #WKU #AMU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ወጣትነት #ያልተለኮሰ ሻማ ነው፤ ሰይጣን ሲለኩሰው የጥፋትና የውድመት ኃይል ይሆናል፤ በመልካምነት በበጎነት እና በፍቅር ሲለኮስ ደግሞ ሀገር #ያድናል፤ ሀገር #ይገነባል። እናተ የዚህ ዘመቻ(#StopHateSpeech) ተሳታፊዎች በመልካምነት እና በፍቅር የተለኮሳችሁ ሻማዎች ናችሁ።" ፕሮፌሰር #ደጀኔ_አየለ የWKU ፕሬዘዳንት

@tsegabwolde @tikvahethiopia