የኬንያና ሱማሊያ ወቅታዊ የኮቪድ-19 መረጃ!
- በኬንያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,021 የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል የ69 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 482 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
- ሱማሊያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 2,023 ደርሰዋል ፤ ከነዚህ መካከል የ79 ሰዎች ህይወት አልፏል 361 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ዩናይትድ ኪንግደም!
በዩናይትድ ኪንግደም የእንቅስቃሴ ገደብ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ ፤ ባለፉት 24 ሰዓት የ111 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።
ከዚህ ቀደም ሪፖርት ያልተደረገ የ445 ሰዎች ሞት በዛሬው ዕለት ሪፖርት ተደርጓል። ይህም ዛሬ ሪፖርት የተደረገውን የሟቾች ቁጥር 556 ያደርሰዋል።
በአጠቃላይ በዩናይትድ ኪንግደም 276,332 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል የ39,045 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በስፔን ባለፉት 24 ሰዓት የሰው ህይወት አላለፈም!
በኮሮና ቫይረስ በእጅጉ በተጎዳቸው ስፔን ውስጥ ከየካቲት ወር በኃላ #ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፉት 24 ሰዓት በቫይረሱ ምክንያት የሰው ህይወት #አለማለፉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ 286,718 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል 27,127 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 196,958 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኮሮና ቫይረስ በእጅጉ በተጎዳቸው ስፔን ውስጥ ከየካቲት ወር በኃላ #ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፉት 24 ሰዓት በቫይረሱ ምክንያት የሰው ህይወት #አለማለፉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ 286,718 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል 27,127 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 196,958 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኢትዮጵያና ጎረቤት ሀገራት!
በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት ያለውን ኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃን ከላይ ባዘጋጀነው ምስል መመልከት ትችላላችሁ።
በነገራችን ላይ ካሏት 5 ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሶስቱ (3) በኮቪድ-19 የተያዙባት ደቡብ ሱዳን ለ 5 ቀናት በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ይፋ #አላደረገችም።

የኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከላት!
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማእከላት ብዛት አርባ ስድስት (46) መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የላብራቶሪ ምርመራ የሚደረግባቸውን ማዕከላት ዝርዝር በክልል እና ከተማ ከላይ ባለው ምስል በዝርዝር ቀርቧል።

#HalaZeyed
ግብፅ ውስጥ በአንድ ቀን ብቻ 1,399 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸውንና 46 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ሃላ ዘይድ ትላንት አሳውቀዋል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 26,384 የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል 1,005 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፥ 6,447 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

#DrLiaTadesse
ለሚቀጥሉት 4 ወራት ለጤና ተቋማት ብቻ 130 ሚሊየን የአፍ እና አፍንጫ ሜዲካል ጭንብሎች እንደሚያስፈልጉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ።
የጤና ሚኒሰትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከል ስራን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ የሚያስችሉ ግብአቶችን የሟሟላት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል።
በተለይ በጤና ተቋማት ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች የሚሆኑ የሜዲካል ማስኮች አለም አቀፋዊ እጥረት መኖሩን በመግለፅ ፤ እንደ ሀገርም በዙ ክፈተቶች መኖራቸውን አንስተዋል - https://telegra.ph/FBC-06-02
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት

TIKVAH-ETHIOPIA
የቡሩንዲ ምርጫ ከፊታችን ረቡዕ ይካሄዳል! (በጋዜጠኛ እሸት በቀለ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ላይ ይሰሩ የነበሩ የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎችን ባለፈው ሳምንት ያባረረችው ቡሩንዲ ረቡዕ አዲስ ፕሬዝዳንት ትመርጣለች። አገሪቱ እስካሁን አርባ ሁለት (42) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አረጋግጣለች። ቡሩንዲን እንደ ብረት ቀጥቅጠው ላለፉት 15 አመታት የገዙትን ፕሬዝዳንት ፒየር ንኩሩንዚዛን…
የቡሩንዲ 7 ሚኒስትሮች በኮቪድ-19 ተይዘዋል!
የቡሩንዲ 7 የካቢኔ ሚኒስትሮች እንዲሁም የፕሬዚዳንቱ አማካሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን #theBrief ዘግቧል።
ይህ መረጃ ይፋ የሆነው የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤት ቡኩሚ ንኩሩንዚዛ በቫይረሱ ተጠቅተው ሀሙስ ዕለት ለህክምና ወደ ኬንያ መብረራቸው ከተሰማ በኃላ ነው።
ቡሩንዲ ከሳምንታት በፊት ምርጫ ማካሄዷ እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮችን ማባረሯ ይታወሳል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የቡሩንዲ 7 የካቢኔ ሚኒስትሮች እንዲሁም የፕሬዚዳንቱ አማካሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን #theBrief ዘግቧል።
ይህ መረጃ ይፋ የሆነው የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤት ቡኩሚ ንኩሩንዚዛ በቫይረሱ ተጠቅተው ሀሙስ ዕለት ለህክምና ወደ ኬንያ መብረራቸው ከተሰማ በኃላ ነው።
ቡሩንዲ ከሳምንታት በፊት ምርጫ ማካሄዷ እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮችን ማባረሯ ይታወሳል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 87 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,932 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ሰባት (87) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,344 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 59 ወንድ እና 28 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ10 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 67 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 6 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 7 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 1 ሰው ከሐረሪ ክልል እና 4 ሰዎች ከሶማሌ ክልል ናቸው።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 28
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው - 18
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው - 41
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው 14 ሰዎች (6 ከኦሮሚያ ክልል እና 8 ከሶማሌ ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 231 ደርሰዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 14 ደረሰ!
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመሪያው የ30 ዓመት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን ሁለተኛዋ የ56 ዓመት በአዲስ አበባ የተጓዳኝ ህመም ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ናቸው።
ሁለቱ (2) ግለሰቦች ህይወታቸው ያለፈና ለእስክሬን ምርመራ ወደ ሆስፒታል በመጡበት ጊዜ በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ናቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ አራት (14) ደርሷል።

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ዕለታዊ መግለጫ (ግንቦት 25/2012 ዓ/ም በCARD እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 87 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,932 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ሰባት (87) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,344 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 59 ወንድ እና 28 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ10 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል።…
ኦሮሚያ ክልል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 284 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ስድስት (6) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። አጠቃላይ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 83 ደርሰዋል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ21 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምስራቅ ሃረርጌ ነዋሪ፤ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምስራቅ ሃረርጌ ነዋሪ፤ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 3 - የ65 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።
ታማሚ 4 - የ46 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።
ታማሚ 5 - የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።
ታማሚ 6 - የ43 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።
Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia

ሐረሪ ክልል!
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ከተደረገው 92 የላቦራቶሪ ምርመራ ነው 1 ሰው የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት፡፡ በአጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 12 ደርሷል፡፡
የእለቱ ታማሚ ተጋላጭነት ሁኔታ ቀደም ሲል የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ሰው ግንኙነት ያለው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የታማሚ ሁኔታ የ30 አመት በጾታ ወንድ ሲሆን የአቦከር ወረዳ ነዋሪ ነው፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ከተደረገው 92 የላቦራቶሪ ምርመራ ነው 1 ሰው የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት፡፡ በአጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 12 ደርሷል፡፡
የእለቱ ታማሚ ተጋላጭነት ሁኔታ ቀደም ሲል የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ሰው ግንኙነት ያለው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የታማሚ ሁኔታ የ30 አመት በጾታ ወንድ ሲሆን የአቦከር ወረዳ ነዋሪ ነው፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከአ/አ ወደ ደቡብ ክልል የገባችው የኮቪድ-19 ታማሚ!
ምንም እንኳን በክልሉ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 174 የላብራቶሪ ምርመራ አዲስ በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠ ሰው ባይኖርም በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 12 ደርሰዋል።
የክልሉ ጤና ቢሮ ባወጣው መግለጫ አንዲት የ28 ዓመት ሴት አዲስ አበባ በተደረገ ምርመራ ፖዘቲቭ ሆና ወደ ክልሉ (ጉራጌ ዞን፣ ቸሃ ወረዳ) ከገባች በኃላ ተይዛለች። ይህች ግለሰብ ምንም አይነት የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም።
ግለሰቧ ከአንድ ቀን በፊት የጤና ሚኒስቴር አዲስ በቫይረሱ መያዛቸውን ካረጋገጠው ሰማንያ አምስት (85) ሰዎች ውስጥ አንዷ ናት። በአሁን ሰዓት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ህክምና ማዕከል እንድትቆይ ተደርጋለች።
ከእሷ ጋር ንክኪ የነበራቸው እና አብረዋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 13 ሰዎች ወደ ኳራንቲን የገቡ ሲሆን አዲስ አበባ ሳለች ከእሷ ጋር ለቅሶ ላይ ንክኪ የነበራቸው 33 ሰዎች ደግሞ በተለያዩ ለይቶ ማቆያዎች ውስጥ ይገኛሉ።

ትግራይ ክልል!
ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 31 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
በአጠቃላይ በትግራይ ክልል በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሃምሳ አራት (54) ደርሷል።

አርባ ምንጭ!
አርባምንጭ ከተማ በኮቪድ-19 በመጠርጠሯ ሕይወቷን ያጠፋችው እንስት ከቫይረሱ ነፃ (negative) ሆና መገኘቷን የአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ ዐስታወቀ።
የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ዳንኤል አረጋ ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ (ዶቼ ቨለ) እንደገለጹት ወርቅነሽ ዲባባ የተባለችው የ25 ዓመት ወጣት ባለፈው ዓርብ ዕለት እራሷን #አጥፍታ የተገኘችው በአርባ ምንጭ ከተማ የሙቀት ልኬት ከተደረገላትና በለይቶ ማቆያ እንድታርፍ ከተደረገች በኋላ ነው።
በጉዳዩ ላይ ስለተፈጠረው ሁኔታ የከተማው ፖሊስ አዛዥ ለሬድዮ ጣቢያው የሰጡትን ዝርዝር መረጃ እንዲሁም የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የለይቶ ማቆያ ማዕከላት አስተባባሪ አቶ በርገና ኦላሞ የሰጡትን አስተያየት https://telegra.ph/DW-06-02 በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።

#DrYohannesChala
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 25/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 956 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 67 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 11 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 18 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 38 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ስልሳ ሰባት (67) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 16 ሰዎች
• ቦሌ - 11 ሰዎች
• ልደታ - 10 ሰዎች
• ጉለሌ - 9 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 7 ሰዎች
• ቂርቆስ - 5 ሰዎች
• የካ - 3 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 1 ሰው
• አራዳ - 1 ሰው
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 2 ሰዎች
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት (956) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ ከተማ - 258 ሰዎች
• ልደታ - 168 ሰዎች
• ጉለሌ - 131 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 96 ሰዎች
• ቦሌ - 88 ሰዎች
• አራዳ - 42 ሰዎች
• የካ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 37 ሰዎች
• ቂርቆስ - 31 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 22 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 43 ሰዎች