አጫጭር መረጃዎች፦
- በኩዌት ተጨማሪ 115 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 613 ደርሷል።
- የኢንዶኔዥያ ጤና ሚንስቴር በሀገሪቱ የሟቾች ቁጥር 689 መድረሱን አሳውቋል።
- በኳታር ተጨማሪ 761 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከበሽታው ያገገሙ 59 ተጨማሪ ሰዎችም ሪፖርት ተደርጓል።
- በስፔን የሟቾን ቁጥር ቀንሷል። ባለፉት 24 ሰዓት 367 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል። ቁጥሩ በወር ውስጥ ከተመዘገበው ዝቅተኛው ነው። በሀገሪቱ አጠቀላይ የሟቾች ቁጥር 22,524 ደርሷል።
- በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 93 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 5,574 ደርሷል።
- ሩሲያ በ24 ሰዓት ውስጥ ተጨማሪ 5,849 ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ሪፖርት አድርጋለች።
- በጀርመን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 150,381 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት 2,337 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 2,745,535 ደርሷል። 191,791 ሰዎች ሞተዋል። 755,526 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#MADAGASCAR
ላለፉት አራት (4) ተከታታይ ቀናት አዲስ ኬዝ ሳይመዘገብባት የቆየችው ማዳጋስካር ዛሬ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን አሳውቃለች፤ በሀገሪቱ አጠቃላይ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 122 ደርሷል። ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 61 ናቸው።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#ETHIOPIA
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከተማሪዎች የሚያገኙትን ገቢ የወቅቱ ሁኔታ ታሳቢ ያደረገና ማህበረሰቡን በማይጎዳ የወርሃዊ ክፍያቸው በመግባባት ስሜት እንዲፈጸም በተለይም በቀጣዩቹ ሶስት ወራት የተማሪዎች ክፍያ ላይ ቢያንስ የ25 በመቶ ቅናሽ እንዲያደርጉ እንዲሁም በሌሎች አገልግሎቶች ላይ ቅነሳ ወይም ስረዛ እንዲደርጉ የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ማህበር ወስኗል - #EBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከተማሪዎች የሚያገኙትን ገቢ የወቅቱ ሁኔታ ታሳቢ ያደረገና ማህበረሰቡን በማይጎዳ የወርሃዊ ክፍያቸው በመግባባት ስሜት እንዲፈጸም በተለይም በቀጣዩቹ ሶስት ወራት የተማሪዎች ክፍያ ላይ ቢያንስ የ25 በመቶ ቅናሽ እንዲያደርጉ እንዲሁም በሌሎች አገልግሎቶች ላይ ቅነሳ ወይም ስረዛ እንዲደርጉ የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ማህበር ወስኗል - #EBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጅቡቲ ተጨማሪ 78 ሰዎች አገገሙ!
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 78 ተጨማሪ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ማገገማቸው ሪፖርት ተደርጓል፤ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥርም 330 ደርሷል። በሌላ በኩል 471 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 13 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 999 ደርሷል።

#DrRashidAman
በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 336 ደረሱ!
በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 946 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ 16 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 336 ደርሷል።
ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ አስራ ስድስት (16) ሰዎች መካከል አስራ አንዱ (11) ከናይሮቢ ሲሆኑ አምስቱ (5) ደግሞ ከሞንባሳ ናቸው።

#Djibouti #Ethiopia #Kenya
አጠቃላይ የተደረገ የኮቪድ-19 ምርመራ ፦
- ኬንያ 16,738 የላብራቶሪ ምርመራ
- ኢትዮጵያ 11,669 የላብራቶሪ ምርመራ
- ጅቡቲ 11,090 የላብራቶሪ ምርመራ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጠቃላይ የተደረገ የኮቪድ-19 ምርመራ ፦
- ኬንያ 16,738 የላብራቶሪ ምርመራ
- ኢትዮጵያ 11,669 የላብራቶሪ ምርመራ
- ጅቡቲ 11,090 የላብራቶሪ ምርመራ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በአገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተካሄደው የቤት ለቤት ቅኝት ከሦስት ሚሊዮን በላይ ቤቶች መዳረሳቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል።
በዚህም የቫይረሱ ምልክት የታየባቸው 427 የሚሆኑ ሰዎች መለየታቸውን ነው ሚኒስትሯ የተናገሩት።
በጤና ኤክስቴንሽን ፣ በግብርና ልማት ባለሙያዎች ፣ መምህራን እና በሌሎች በጎ ፈቃደኞች ቅኝቱ እየተደረገ የተናገሩት ዶ/ር ሊያ ፣ ቅኝቱ የቫይረሱ ስርጭት በማኅበረሰቡ ውስጥ ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ያስችላል ብለዋል።
ኮቪድ-19ን ለመከላከል እየተካሄደ ባለው እንቅስቃሴ መጀመሪያ ትኩረት የተደረገው በኤርፖርቶችና በየብስ ወደ አገር በሚገቡ ሰዎች ላይ እንደነበር ያስታወሱት ሚኒስትሯ፤ በሂደት ዳሰሳው በአዲስ አበባና በክልሎች እንዲስፋፋ መደረጉን ገልጸዋል።
ምንም እንኳን በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች አብዛኛዎቹ ከውጭ የሚመጡና ከእነርሱ ጋር ግንኙነት ያላቸው ቢሆኑም ፤ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው መገኘታቸውን ጠቁመዋል።
ምንጭ፦ አዜአ

#DrEbbaAbate
የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጣቢያዎች የማደራጀቱ ሥራ መጠናከሩ ለኢዜአ ገልጸዋል።
በአሁኑ ወቅት የጣቢያዎቹ ቁጥር 20 መድረሳቸውን እና የመመርመር አቅማቸው እያደገ መምጣቱን ተናግረዋል። ይህም በአገር አቀፍ የምርመራ አቅምን ያሳድገዋል ብለዋል።

ከሳውዲ ተመላሽ ኢትዮጲያውያን የመጨረሻ የኮቪድ-19 ምርመራ ተደረገላቸው!
(በአሐዱ ሬዲዮ)
650 ከሳውዲ ተመላሽ ኢትዮጲያውያን ባለፉት አስራ ሶስት (13) ቀናት በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ባለው አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ የከረሙ ሰሆን ወደ ማህበረሰቡ እና ቤተሰቦቻቸው ለመቀላቀል የመጨረሻው የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ምርመራ ተደርጎላቸዋል፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አደረኩት በለው የመስክ ምልከታ ነው ይህን ማረጋገጡን ያስታወቀው፡፡
ዜጎቹ እያንዳንዳቸው አንዳንድ የመኝታ ክፍል የተሰጣቸው እና በየጊዜው የሙቀት ልየታ ሲደረግላቸው የቆዩ ናቸው ተብሏል፡፡ የዜጎቹ የመጨረሻ ምርመራ ውጤት ከታወቀ በኋላ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንደሚቀላቀሉ ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያና የአጎራባች ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ መረጃ ፦
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 999፣ ሞት 2፣ ያገገሙ 330፤
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 336፣ ሞት 14፣ ያገገሙ 89፤
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 328፣ ሞት 16፣ ያገገሙ 8፤
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 117፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 25፤
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 174፣ ሞት 16፣ ያገገሙ 14፤
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 11፤
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 5፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 0፤
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 999፣ ሞት 2፣ ያገገሙ 330፤
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 336፣ ሞት 14፣ ያገገሙ 89፤
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 328፣ ሞት 16፣ ያገገሙ 8፤
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 117፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 25፤
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 174፣ ሞት 16፣ ያገገሙ 14፤
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 11፤
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 5፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 0፤
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#WeyzeroTsionTeklu
ክብርት ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ!
ክብርት ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ ከመጋቢት 28 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል።
ክብርት ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍን በሚኒስትር ዴኤታነት ይመራሉ።
ክብርት ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ከመሾማቸው በፊት ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን አገልግለዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በፌስቡክ ገፁ ላይ ባሰፈረው መረጃ ወ/ሮ ፅዮን 'የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ' በመሆን አገልግለዋል የሚለው #ስህተት ነው። ማስተካከያ ቢደረግበት መልካም ነው።

#CyrilRamaphosa
በትናንትናው ዕለት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪያል ራማፎሳ መንግሥታቸው ጥሎ የሚገኘውን ጥብቅ ያለመንቀሳቀስ ገደብ እንደሚያላላ በቀጥታ በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው ተናግረዋል።
ፕሬዝደንቱ ለህዝብ መልዕክት ሲያስተላልፉ ሰዎች የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ማድረግ እንዳለባቸው ለመስታወስ ማስክ ለማጥለቅ ያደረጉት ሙከራ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል - #BBC

#Telegram
የቴሌግራም ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ቁጥር 400,000,000 መድረሱን ድርጅቱ አስታውቋል። በቅርቡ አሁን ባለው አገልግሎት ላይ ተጨማሪ ይዘቶችንም እንደሚያካት ይጠበቃል። ድርጅቱ በ2022 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች እንዲኖሩት እየሰራ ነው።
በነገራችን ላይ በኢትዮጵያም የቴሌግራም ተጠቃሚ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው። ከፍተኛ ተጠቃሚ ካለባቸው ሀገራትም አንዷ እንደሆነች ይነገርላታል፤ በሀገሪቱ ምን ያህል ተጠቃሚ እንዳለ የሚያሳይ አሁናዊ ማስረጃ ባይኖርም።
ከዚህ ቀደም በቴሌግራም ላይ እንቅስቃሴ የማያደርጉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ሚዲያዎች ፣ ታዋቂ ሰዎችም በስፋት እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
አሁን ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባመጣው ችግር ምክንያት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በቴሌግራም እያስተማሩ እንደሆነም እየሰማን ነው።
ለመሆኑ ይህን ያህል ለምን ተወደደ ?
- ከምንም በላይ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
- ብዙ ወጪ አያስወጣም፤ በቀላሉ አገልግሎት ይሰጣል። ኔትዎርክ ደካማ በሆነባቸው ቦታዎች ላይም ለመጠቀም አያስቸግርም።
- ማንም ሰው የፈለገው ብቻ መልዕክት ነው የሚደርሰው ፤ ያለፍላጎቱ ምንም መልዕክት እንዳይደረሰው ማድረግ ይችላል።
- ተጠቃሚዎች እርስ በእርስ የሚሰዳደቡበት ዕድል እጅግ በጣም አነስተኛ ነው ፤ ፈልገው ወደ ግሩፖች እና ቻናሎች ካልገቡ በስተቀር።
- የምልዕክት ልውውጥ ቀልጣፋ ነው። በአነስተኛ ገንዘብ የፈለግነውን ፋይሎችን ለመላላክ አመቺ ነው።
ሌሎችም በተጠቃሚዎች በኩል የሚሰጡ ምክንያቶች ብዙ ናቸው!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ (TIKVAH-ETH) ቴሌግራምን ብቸኛው የመልዕክት መለዋወጫ አድርጎ መስራት ከጀመረ ሃምሌ 19/2012 ዓ/ም ሶስተኛ ዓመቱን ይይዛል።

- በጣልያን የሟቾች ቁጥር ቀንሷል። ባለፉት 24 ሰዓት 420 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። ተጨማሪ 3,021 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በጣልያን ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 60,000 ደርሷል።
- በዩናይትድ ኪንግደም ባለፉት 24 ሰዓት 684 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተድርጓል። በሀገሪቱ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 19,506 ደርሷል።
- በስውዲን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 17,567 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት 812 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በፖላንድ የመጀመሪያ ደረጃና ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ወር ተዘግተው እንዲቆዩ ተወስኗል።
- በካናዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ42,000 በልጧል፤ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 1,920 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።

ህጻናት በCOVID-19 እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ ?
(በዶክተር ኃይለልዑል መኮንን)
ህጻናት በተፈጥሮ ፈጣኖች እና ሁሉን ነገር ለማወቅ ብሎም ያገኙትን ነገር ለመንካት ቅርብ ናቸው። ይሄ ባህርይ ደሞ ለዚህ አስከፊ በሽታ (COVID-19) ተጋላጭ ሊያደርጋቸዉ ይችላል።
ስለዚህ ህጻናት በቤት ውስጥ ካሉ የሚከተሉትን ምክሮች ተግባራዊ እናድርግ
1. ህጻናት እጆቻቸውን አዘውትረው እንዲታጠቡ ማድረግ ፣
2. በተቻለ መጠን ወደ ውጪ እንዳይወጡ መከልከል ፣
3. ለስራ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ከቤት ወጥተው ከሆነ ውጭ የዋሉበትን አልባሳት ቀይረው ወደ ቤት ይግቡ፣
4. ህጻናት የሚጫወቱበትን ቦታ መወሰን ፣
5. ልጆችን በተቻለ መጠን አለማቀፍ ፣ አለመሳም አንዲሁም አላስፈላጊ ጨዋታ እና ግንኙነቶችን መቀነስ ፣
6. ልጆችን ለብቻቸው ጥሎ አለመሄድ (ብዙ ነገሮችን ስለሚነካኩ ተጋላጭ ያደርጋቸዋል ) ፣
7. ስለ COVID 19 በቂ እና አስፈላጊ መረጃዎችን ብቻ መንገር ፣
8. ልጆች ብዙ ጊዜ ጉንፋን ስለሚያጠቃቸው የተለየ ምልክት ሲመለከቱ የህክምና ባለሙያ ማማከር ፣
9. አዘዉትረው የሚነኩ ቦታዋች እና ቁሶችን ማጽዳት ፣
10. ከጤና ባለሙያዎች የሚሠጡትን ምክሮች በመተግበር እራሳችንን እና ልጆቻችንን ከኮሮና ቫይረስ እንከላከል
"የምንሰማውን ወደ ተግባር እንለውጥ"
#TIKVAH

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በፈረንሳይ የሟቾች ቁጥር መቀነስ አሳይቷል። ባለፉት 24 ሰዓት 389 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 22,245 ደርሷል።
- በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ከ51,000 በልጧል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ905,000 በልጧል።
- የዓለማችን ግዙፍ ጸረ-ተህዋሲያን የንጽህና መጠበቂያ ምርቶች አቅራቢው ምርቶቼ ለመድሃኒትነት አይውሉም ሲል አስጠንቅቋል። ፕሬዝደንት ትራምፕ ከኮቪድ-19 ለመዳን ሰዎች ለምን ጸረ-ተህዋሲያን አይወጉም ሲሉ አስተያየት መስጠታቸው ይታወሳል - #BBC
- ዋይት ሃውስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኮቪድ -19 ህክምና አስመልክቶ የሰጡት አስተያየት ኃላፊነት በጎደለው መልኩ ከአውድ ውጭ ተወስዷል ብሏል። የዋይት ሃውስ ፕሬስ ሴክሬተሪ ካይሌህ ማክኢናንይ፤ "ፕሬዚደንት ትራምፕ በተደጋጋሚ የኮሮና ቫይረስ ህክምናን በተመለከተ አሜሪካ የህክምና ባለሙያዎችን ማማከር እንደሚገባ ተናግረዋል፤ ይህ ንግግራቸውንም በሌላ መግለጫቸው ላይም ደግመውታል። ነገሩን የፕሬዚደንቱን ንግግር ኃላፊነት በጎደለው መልኩ ከአውድ ውጭ ለወሰዱና በአሉታዊ አርዕስት ላሰራጩ ሚዲያዎች ተውት" ብለዋል - #BBC
- በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 2,804,455 ደርሷል። 195,585 ሰዎች ሞተዋል። 776,310 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል።

በትግራይ ክልል ከነገ ሚያዚያ 17/2012 ዓ/ም ጀምሮ የተነሱት ክልከላዎችን በሚመለከት የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ አማኑኤል አሰፋ ለትግራይ ቴሌቪዥን ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ፦
- በአንድ ወረዳ ውስጥ የሚደረግ የሰዎች እንቅስቃሴ ተፈቅዷል። በአንድ ወረዳ ውስጥ የገበያ እንቅስቃሴ ተፈቅዷል።
- በአንድ ወረዳ ውስጥ የሚደረግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተፈቅዷል። ሹፎሮች እና ረዳቶች አስፈላጊውን ጥንቀቄ ማድረግ አለባቸው፣ ማስክ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፤ የመቀመጫ ወንበሮችን ማፅዳት አለባቸው፤ መኪናው መጫን ከሚቻለው ግማሽ ሰው ብቻ መሆን አለበት ፣ ለተሳፋሪዎች የንፅህና መጠበቂያ ማቅረብ አለባቸው።
- ትንንሽ ጠላ ቤቶች፣ ጠጅ ቤቶች በተዘጋጁ እቃዎች (takeaway) #ብቻ መሸጥ ይችላሉ።
- ኮፊ ሀውስ፣ ካፌ፣ ሻይ ቤቶች፣ ጭማቂ ቤቶች፣ የወንድና የሴት ፀጉር ቤቶች በጥንቃቄ እንዲከፈቱ። ከጥንቃቄዎች መካከል ፦ ተጠቃሚዎች በአንድ ወንበር እና ጠረጴዛ እንዲገለገሉ ማድረግ ፣ በተጠቃሚዎች መካከል የ2 ሜትር ርቀት እንዲኖር፣ የእጅ መታጠቢያዎች፣ ሳኒታይዘሮችን እንዲያቀርቡ፣ አገልግሎት ሰጪዎች የፊት ማስክና ጓንት እንዲጠቀሙ...የሚሉት ይገኙበታል።
- አልኮል ማከፋፈያዎች ለሆቴሎች ፣ ለምግብ ቤቶች ፣ ለግሮሰሪዎች፣ ለሱፐር ማርኬቶች እና በግል ገዝተው ወደቤት ለሚሄዱ ሰዎች መሸጥ ይችላሉ።
- የመንግስት ተቋማት ተከፍተው ሰራተኞች አገልግሎት እዲሰጡ፤ ስራዎች ሲሰሩ ግን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን በተጠበቀ መልኩ እንዲሆን ተብሏል።

የኑሮ መመሪያችሁ እንደሚከተለው ይሁን:-
(በዶክተር ኤፍሬም ሓጎስ)
- በዙርያዮ ያለው ሰው በሙሉ ፣ በመንገዴ የማገኘው ሰው በሙሉ ፣ ምልክት ኖረውም አልኖረውም በደሙ ቫይረሱ ሊኖርበት ይችላልና ፣ እንዳያስተላልፍብኝ ፣ እራሴንም በዙርያዮ ያሉ ሰዎችንም እንዳልጎዳ በምችለው ሁሉ እጠነቀቃለሁ፣
- እኔም ስኖር በማንኛውም ሰዐት ቫይረሱ ሊጋባብኝ ስለሚችል፣ ምልክት ኖረኝም አልኖረኝም ቫይረሱ በደሜ ሊገኝ የሚችልበት ዕድል ስላለ፣ በዚሁም ወደ ሌሎች ላስተላልፍና ሌሎችን ልጎዳ ስለምችል እጠነቀቃለሁ።
አኗኗሬ፣ መረዳቴ ማንኛውም በመንገዴ የማገኘው ሰው ሁሉ የቫይረሱ ተሸካሚ ሊሆን እንደሚችል፣ እኔም እራሱ የቫይረሱ ተሸካሚ ልሆን እንደምችል ከግምት ውስጥ ያስገባ ነው፣ ከዚሁ እሳቤ የሚቀደዳ፣ በዚሁ እሳቤ የሚከወን ነው።
እኛ የጤና ባለሞያዎች ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ደህንነት ሁሌም በሆስፒታል እንገኛለን። እርስዎ ደሞ ከቤት ባለመውጣት የእኛን ደህንነት ይጠብቁ።

ከቲክቫህ ቤተሰብ አባል!
ካፒቴን ተሾመ መለሰ ይባላሉ ፤ ካፒቴኑ ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ጨለንቆ ከተማ ሲሆን የጨለንቆና አካባቢዋ ተወላጆች ከዚህ ቀደም Chelenko Development Alliance (CDA) በሚል ተሰባስበው የተለያዪ ድጋፎችን ለከተማቸው እንዲሁም ለአካባቢያቸው ሲያደርጉ መቆየታቸውን ነግረውናል፡፡
በአሁኑ ወቅት ደግሞ የኮሮና ቫይረስ [ካቪድ-19] ወረርሺኝ በህዝቡ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጉዳት እንዳያደርስ ህዝብና መንግስት የሚያደርጉትን መጠነ-ሰፊ ርብርብ ከማገዝ አኳያ እነሱም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት የጨለንቆና አካባቢዋን ተወላጆች በማስተባበር የኮሮናን ወረርሺኝ ለመከላከል የሚያገለግሉ የተለያዪ የህክምና ቁሳቁሶችን ለጨለንቆ መጀመሪያ ደረጃ ሆሰፒታል አስረክበዋል።
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር አብዱልቃድር ፣ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን እና የሜታ ወረዳ አመራሮች እንዲሁም የተወሰኑ የማህበረሰቡ አካላት በተገኙበት በዋነኝነት ይህን በሽታ ለመከላከል በፊት መስመር ተሰልፈዉ ለሚዋደቁት የህክምና ባለሞያዎችን ለማገዝ የሚውሉትን የህክምና ቁሳቁሶች የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተርና የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ተረክበዋል።
(ካፕቴን ተሾመ መለሰ)

#WeyzeroLemlemBezabeh
ከድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ፦
- ከጅቡቲ ተመላሾችን ከድንበር ጀምሮ በተደራጀ መልኩ እንዲሰባሰቡና ወደለይቶ ማቆያ ማዕከላት ገብተው የጤንነታቸው ሁኔታ ተረጋግጦ ወደየአካባቢያቸው እንዲመለሱ ለመስቻል ስራዎች እየትሰሩ ነው።
- በአሁን ሰዓት ከ700 በላይ ከጅቡቲ ተመላሾች በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ገብተው የጤና ክትትል እየተደረገላቸው ነው።
- ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተገለፀውና በለይቶ ህክምና ተቋም ያሉ 6 ሰዎች በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ።
- መደበኛ የጤና አገልግሎቶች ፦ የእናቶችና ህፃናት ጤና፣ ክትባት፣ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ቋሚ የጤና ክትትል የሚደልጉ እንደ ስኳር፣ ደምግፊት ፣ ኤች አይቪና የመሳሰሉት ለኮሮና ለይቶ ማቆያና ህክምና ከተመረጡ ተቋማት ውጭ በሌሎች ተቋማት በመደበኛነት የሚሰጡ በመሆኑ ህብረተሰቡ ይህንን ተገንዝቦ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ተጠይቋል።
- የደም እጥረትን ለመቅረፍ የደም ልገሳ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠይቋል።