ለ15 ቀናት የሚዘጉት፦
- መዋለ ህፃናት
- የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
- ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- መዋለ ህፃናት
- የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
- ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ተጨማሪ መረጃ፦
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በያሉበት ካምፓስ እንዲቆዩ ፤ በያሉበት ካምፓስም አስፈላጊው የጤና፣ የንፅህና ፣ ክትትል ስራ እንደሚሰራ ተናግረዋል።
የትምህርት ስርዓቱን በሚመለከት ተማሪዎች በክፍላቸው (Rooms) ሆነው መማር የሚችሉባቸውን መንገዶች ለማመቻቸት የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣቸውን መመሪያዎች እና አሰራሮች እንዲከታተሉ ብለዋል።
አክለውም እነሱን ካሉበት መበተኑ ተጨማሪ አደጋ ሊያስከትል ስለሚችል እዚያው እንዲቆዩና ጤናቸውን መጠበቅ ይበልጥ የተሻለ መሆኑን ተግባብተንበታል ሲሉ ገልፀዋል።

ዶክተር ሊያ ታደሰ፦
- ጃፓናዊውን ጨምሮ 3ቱ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ተጠቂዎች ጤናቸው በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል። የጉንፋን አይነት ምልክት ነው ያላቸው ከዛ ውጭ የከፋ ነገር የላቸውም።
- ዛሬ የተገለፀው 5ኛው የቫይረሱ ተጠቂ፤ በMARCH 12 ነው ወደሀገር ውስጥ የገባው። ግለሰቡ ሲገባ ምንም አይነት ምልክት አልነበረውም። ከአንድ ቀን በኃላ ነው ምልክት ያሳየው። ትኩሳት ስለነበረው ወደጤና ተቋም በመምጣት ወደልየታ መዕከል ገብቷል። ምርመራውም ቫይረሱ እንደሚገኝበት አረጋግጧል።
#etv

#DrLiaTadesse
የጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአምቡላንስ አምልጦ የጠፋውና በለጋምቦ ወረዳ የተያዘው ግለሰብ ልየታ ማዕከል ገብቶ ናሙና የተወሰደለት ትላንት ለሊት በመሆኑ እስካሁን ድረስ የምርመራው ውጤት እንዳልደረሰ ለetv ገልፀዋል።።

#COVID19
የኦፌኮ አባል የሆኑት አቶ ጃዋር መሃመድ ህዝቡ ስለ ኮሮና ቫይረስ [COVID-19] አስፈላጊውን መረጃ አግኝቶ ከወረርሽኙ እራሱን እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ያቋረጠውን የኢንተርኔት እና ስልክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲከፍት ጠይቀዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19 #SafeHands #EliaMeseret
ዓለም አቀፉ የAP ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት 'የጤናማ እጆች' ጥሪን ተቀብያለሁ፤ እናንተም ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ ብሏችኃል!
📹12 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዓለም አቀፉ የAP ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት 'የጤናማ እጆች' ጥሪን ተቀብያለሁ፤ እናንተም ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ ብሏችኃል!
📹12 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19 #SafeHands #AbiyAhmed
"እኔና የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት በአንድነት በዓለም ጤና ድርጅት እና በዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም የኮቪድ-19 ቫይረስን ለመከላከል የቀረበውን የጤናማ እጆች ጥሪ ተቀብለናል"
📹4 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"እኔና የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት በአንድነት በዓለም ጤና ድርጅት እና በዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም የኮቪድ-19 ቫይረስን ለመከላከል የቀረበውን የጤናማ እጆች ጥሪ ተቀብለናል"
📹4 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19 #SafeHands #JawarMohammed
እጃችንን በመታጠብ ራሳችንን ፣ ቤተሰባችንን እና ህዝባችንን ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] እንጠብቅ /Harka keenya saamumaan dhiqachuun kornavaayrasii irraa if haa eegnu/
📹3 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
እጃችንን በመታጠብ ራሳችንን ፣ ቤተሰባችንን እና ህዝባችንን ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] እንጠብቅ /Harka keenya saamumaan dhiqachuun kornavaayrasii irraa if haa eegnu/
📹3 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
የት ነው ያሉት?
ቤት ውስጥ? ስራ ቦታ? የመማሪያ ተቋም? ታክሲ ውስጥ? ጉዞ ላይ ኖት? ብቻ የትም ይሁኑ የጤናችሁ ሁኔታ ያሳስበናል በመሆኑም የእጆዎን ንፅህና በአግባቡ ትጠብቁ ዘንድ ዘውትር እናስታውሳችኃለን።
የምናሰራጫቸውን ቪድዮዎች አጠገቦት ላለው ሰው ሁሉ ያሳዩ ፣ ለወዳጆ ያጋሩ፣ ወላጅ ከመሆኑም ልጆችዎን እንዴት እጃቸውን መታጠብ እንዳለባቸው ያሳዩ።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከሆናችሁም በተቻላችሁ አቅም እጃችሁን በአግባቡ በሳሙና እንድትታጠቡ እንመክራለን፣ እንዴት መታጠብ እንዳለባችሁ በቪድዮቹ ተመልከቱ!
በመጨረሻም #SafeHandsChallenge ይቀላቀሉ!

በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የሚመራ ኮሚቴ መቋቋሙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ ዶክተር ፀጋይ በሪሁ÷የኮሮና ቫይረስ ከቀን ወደ ቀን ስፋቱ እየጨመረ በመምጣቱ የአለም ስጋት መሆኑን ነው ያነሱት።
በመሆኑም የክልሉን ህብረተሰብ ግንዛቤ ለማስጨበጥና ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስችል ኮሚቴ በክልል ደረጃ መቋቋሙን ገልፀዋል። ኮሚቴው የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችን አካላት ያካተተ ሲሆን ÷ ወደ ተግባር መግባቱን ጠቁመዋል።
#FBC

የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ከታዩብኝ ምን ላድርግ?
የኮሮና ቫይረስ ሕመም ምልክት (ትኩሳት ፣ ሳል፣ የጉሮሮ ሕመም) የታየባቸው ሰዎች የትም መሄድ ሳይገባቸው 8335 ላይ በመደወል ባለሙያዎች ያሉበት ስፍራ እንደሚመጡ ማድረግ አለባቸው።
#ጤናሚኒስቴር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይረስ ሕመም ምልክት (ትኩሳት ፣ ሳል፣ የጉሮሮ ሕመም) የታየባቸው ሰዎች የትም መሄድ ሳይገባቸው 8335 ላይ በመደወል ባለሙያዎች ያሉበት ስፍራ እንደሚመጡ ማድረግ አለባቸው።
#ጤናሚኒስቴር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ETHIOPIA
የኢትዮጵያዊያን የአኗኗር ዘዬ ለኮሮና ቫይረስ በቀላሉ መሰራጨት ምቹ በመሆኑ ምዕመናን ይህን ልማድ ለጊዜው በመግታት የጤና ተቋማት የሚሰጡትን ምክር ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገልጿል።
ጉባኤው ምዕመናን የቫይረሱ ምልክቶችን በራሳቸውም ሆነ በሌሎች ላይ ሲመለከቱ መረጃውን በአፋጣኝ ለሚመለከታቸው የጤና ተቋማት እንዲያሳውቁም ጠይቋል።
ምዕመናን በየቤተ እምነታቸው ተገኝተው የአምልኮ ሥነ ሥርዓቶችን ሲካፈሉም አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፤ ይህንንም ሲያደርጉ የሌሎችን ስሜትና ሥነ ልቦና በማይጎዳ መልኩ እንዲሆን አሳስቧል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያዊያን የአኗኗር ዘዬ ለኮሮና ቫይረስ በቀላሉ መሰራጨት ምቹ በመሆኑ ምዕመናን ይህን ልማድ ለጊዜው በመግታት የጤና ተቋማት የሚሰጡትን ምክር ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገልጿል።
ጉባኤው ምዕመናን የቫይረሱ ምልክቶችን በራሳቸውም ሆነ በሌሎች ላይ ሲመለከቱ መረጃውን በአፋጣኝ ለሚመለከታቸው የጤና ተቋማት እንዲያሳውቁም ጠይቋል።
ምዕመናን በየቤተ እምነታቸው ተገኝተው የአምልኮ ሥነ ሥርዓቶችን ሲካፈሉም አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፤ ይህንንም ሲያደርጉ የሌሎችን ስሜትና ሥነ ልቦና በማይጎዳ መልኩ እንዲሆን አሳስቧል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ካሉ በዚህ መንገድ መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ካሉ በዚህ መንገድ መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
የአንበሳ እና ሸገር አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች ከዛሬ ጀምሮ የተሳፋሪዎችን ንጽህና ለመጠበቅ የእጅ ኬሚካል እንደሚያቀርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገልጸዋል።
አሽከርካሪዎቹ የእጅ ጓንት የሚጠቀሙ ሲሆን ተሳፋሪዎችም ወደ አውቶቡሶች ሲገቡ ድርጅቱ የሚያቀርበውን የእጅ ኬሚካል እጃቸው ላይ አድርገው እንዲገቡ ጥሪ ቀርቧል።

ተጓጓዥ መንገደኞች ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄ፦
- የተሸከርካሪ መስኮቶች /መስታዎቶች በአግባቡ መከፈታቸውን ማረጋገጥ፣
- በጉዞም ሆነ ያለጉዞ የተሸከርካሪ መስኮቶችን እና መስታዎቶችን ሙሉ ለሙሉ መክፈት፣
- በህግ ከተፈቀደ የመጫን አቅም በላይ በዝቶና ተጨናንቆ አለመጫን፣
- በተሸከርካሪ ውስጥ ሀክታን እና የተጠቀሙበትን ሶፍቶች እና ማህረቦችን/ ጨርቆችን አለመጣል፣
- በተቻለ መጠን መስኮቶችን እና በሮችን ለመክፈት እንዲሁም በእጅ የሚያዙ የተሸከርካሪ ቦታዎችን ሲያዙ ጓንት፣ ጨርቅና ሶፍት መጠቀም፣
- የትራንስፖርት ክፍያ የገንዘብ ልውውጥ በተቻለ መጠን በጓንት በመጠቀም መለዋወጥ ወይም በእጆት የተለዋወጡ ከሆነ በውሀና በሳሙና ሳይታጠቡ ፊቶትን/አፍንጫዎት፣ አፎትን እና እና ወዘተ/ አለመንካት እና ምግብን አለመመገብ፣
ምንጭ፦ የትራንስፖርት ሚኒስቴር

TIKVAH-ETHIOPIA
ተጨማሪ መረጃ ሀዋሳ፦ - ከወራት በፊት በሀዋሳ ኢንዱስትሪያል ፖርክ ውስጥ የሚሰሩ 24 ቻይናዊያን አዲስ አመትን በሀገራቸው አክብረው ሲመጡ ለ14 ቀናት በተለየ ማቆያ እንዲሰነብቱ በማድረግ እና ተመርምረው ነፃ መሆናቸው ከታወቀ በኋላ ወደ ስራ ተቀላቅለዋል። - በቅርቡ አንድ በመንገድ ስራ የተሰማራ ግብጻዊ ዜጋ የትኩሳትና ሳል ምልክት ስለታየበት በልዩ ማቆያ ውስጥ ሆኖ ናሙናው ተወስዶ ውጤቱ እየተጠበቀ…
#HAWASSA
ግብፃዊው ግለሰብ ከቫይረሱ ነፃ ነው!
አንድ ግብጻዊ የመንገድ ስራ ባለሙያ ከዲላ ወደ ሀዋሳ በመግባት እና የበሽታው ምልክቶች ይሆናሉ በሚል በሀዋሳ ከተማ በልዩ ማቆያ ተደርጎ ናሙናው ተወስዶ ምርመራ ተደርጎበታል፤ የምርመራው ውጤት ምንም አይነት የኮሮና ቫይረስ በግለሰቡ አለመኖሩን የሚያስረዳም ሆኖ ተገኝቷል፡፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ግብፃዊው ግለሰብ ከቫይረሱ ነፃ ነው!
አንድ ግብጻዊ የመንገድ ስራ ባለሙያ ከዲላ ወደ ሀዋሳ በመግባት እና የበሽታው ምልክቶች ይሆናሉ በሚል በሀዋሳ ከተማ በልዩ ማቆያ ተደርጎ ናሙናው ተወስዶ ምርመራ ተደርጎበታል፤ የምርመራው ውጤት ምንም አይነት የኮሮና ቫይረስ በግለሰቡ አለመኖሩን የሚያስረዳም ሆኖ ተገኝቷል፡፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በተጨማሪ፦
ዛሬ አንድ ግለሰብ በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ምልክቶች ታይተውበታል በሚል በሀዋሳ ከተማ የተቋቋመው ግብረ ሀይል ልዩ የምርመራ እና የክትትል ስራን የሰራ ሲሆን፤ ውጤቱ በግለሰቡ ላይ ምንም አይነት የኮሮና ቫረስ እንዳልተገኘበት የሚያሳይ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ ህዝብ ግንኙነት

ለ2ኛው የኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም ኮንፍረንስ ወደ ሀዋሳ ለመጡ እንግዶች የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገዋል።

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በኳታር ውስጥ ባሉ ካፌዎች እና ምግብ ቤቶች ውስጥ ምግብ እና መጠጥ መጠቀም የተከለከለ ሲሆን ፣ ይህን ክልከላ የተላለፈ አካል እርምጃ እንደሚወሰድበት ተገልጿል። ሆኖም ግን ካፌዎች እና ምግብ ቤቶች የትዕዛዝ (take away) አገልግሎት ብቻ መስጠት ይችላሉ ተብሏል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ዶሃ

ሱማሊያ እና ታንዛኒያ የኮሮና ቫይረስ ገብቷል!
የሱማሊያ የጤና ሚኒስቴር ዛሬ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የሱማሊያ ዜጋ ሲሆን ከቻይና የተመለሰ እንደሆነ ነው የገለፀው።
በተመሳሳይ ዛሬ ታንዛኒያ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ቫይረሱ የተገኘባት የ46 ዓመት ሴት ስትሆን MARCH 15 ከቤልጂየም እንደተመለሰች ተነግሯል።

እንደ አናዱል ዘገባ ዛሬ በሀገሯ አንድ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የተገኘባት ሱማሊያ ከረቡዕ ጀምሮ ሁሉንም አለም አቀፍ በረራዎች ለ15 ቀን ማገዷን አሳውቃለች።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot