#Election2012
የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ እና አፋር የምርጫ ክልል ካርታዎች!
#EthiopiaElection2012
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ እና አፋር የምርጫ ክልል ካርታዎች!
#EthiopiaElection2012
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
መቼ ነው ማስክ ማድረግ ያለብኝ ?
- የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭት ካለባቸው የተለያዩ ሀገራት የሚመጡ መንገደኞች ቢያንስ ለ14 ቀናት የፊት ማስክ በማድረግ እና አስፈላጊውን ሁሉ የጥንቃቄ እርምጃ እንዲወስዱ ይመከራል።
- የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ካለባቸው ሀገራት ከመጡ ሰዎች ጋር ቀጥተኛ የሆነ ንክኪ ከማድረግ በመቆጠብ እንዲሁም በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወይም በጤና ሚኒስቴር ህብረተሰቡ እንዲጠቀም ሲታወጅ።
#EPHI

የጥንቃቄ መልዕክት ለቲክቫህ ቤተሰብ አባላት፦
ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጩ ባሉት በርካታ መረጃዎች አትሸበሩ፤ አትደናገጡ ነገር ግን ሳትዘናጉ ከጤና ሚኒስቴር የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ አድርጉ።
የበሽታው ምልክቶች ግልፅ ናቸው፤ በአሁን ሰዓት ለኮሮና ቫይረስ በሽታ ምንም አይነት መድሃኒት ስለሌለው በቫይረሱ እንዳንጠቃ የምናደርገውን ጥንቃቄ ሳንሰላች እናከናውን።
የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ቫይረሱ ወደተሰራጨባቸው ሀገራት የምታደርጉት ጉዞ ካለ ከቻላችሁ ሰርዙት አልያም ለሌላ ጊዜ አዘዋውሩ በተለይ ደግሞ ወደ፦ ጣልያን፣ ኢራን፣ አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ስፔን፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ቻይና በቅርቡ የምታደርጉት ጉዞ ካለ ትሰርዙት ዘንድ እንመክራለን።

ሲዳማ በክልልነት ለምን አልተካተተም ?
በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የምርጫ ክልልን ይፋ ማድረጊያ ስነ-ስርዓት ላይ ለምን 'ሲዳማ በክልልነት' እንዳልተካተተ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረሱ አቶ በቀለ ገርባ ጠይቀው ነበር።
ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል፦
"የሲዳማ የክልልነት ጥያቄን በተመለከተ ምርጫ ቦርድ ስራውን ጨርሷል። የስልጣን ርክክቡ ተፈጽሞ ፤ ሲዳማ ክልል መሆኑ formalize ካልተደረገ ፤ ለፓርላማ መቀመጫ ቆጥረን ማቅረብ አይጠበቅብንም። ብናደርግም ስህተት ነው"
#EthiopiaElection

"ምርጫውን በሀገሪቱ በሙሉ ለማከናወን ነው ያቀድነው" - ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ
ምርጫ ቦርድ የዘንድሮውን ምርጫ [ምርጫ 2012] በመላው ሀገሪቱ ለማከናወን እንዳቀደ አሳውቋል። የዘንድሮው ምርጫ በዚህ ቦታ አይደረግም' ተብሎ የተያዘ የምርጫ ክልል እንደሌለ ገልጿል።
የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ፥ 'ከባድ ጎርፍ፣ እሳት፣ ከባድ የጸጥታ ችግር፤ ምርጫ ለመከወን ካስቸገረን፤ የዚያን ጊዜ የምናየው ይሆናል' ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ምርጫ ቦርድ የዘንድሮውን ምርጫ [ምርጫ 2012] በመላው ሀገሪቱ ለማከናወን እንዳቀደ አሳውቋል። የዘንድሮው ምርጫ በዚህ ቦታ አይደረግም' ተብሎ የተያዘ የምርጫ ክልል እንደሌለ ገልጿል።
የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ፥ 'ከባድ ጎርፍ፣ እሳት፣ ከባድ የጸጥታ ችግር፤ ምርጫ ለመከወን ካስቸገረን፤ የዚያን ጊዜ የምናየው ይሆናል' ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች፦
- ሳውዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ በረራዎች ለቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት እንዲታገዱ ትዕዛዝ አስተላልፋለች። በሳውዲ በአሁን ሰዓት በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ 86 ሰዎች ይገኛሉ።
- የቫይረሱ ስርጭት እየተገታባት ነው በተባለችው ቻይና በ24 ሰዓት ውስጥ የተመዘገበው የ13 ሰዎች ሞት ነው። በቫይረሱ ደግሞ መጠቃታቸው የተነገረው 11 ሰዎች ብቻ ናቸው።
- በአሜሪካ የብራዚል አምባሳደር በተደረገላቸው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው ተረጋግጧል።
- በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ የ66 ሰዎች ሞት መመዝግቡን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 133 ደርሷል።
- በአሜሪካ ዋሽንግተን ስቴት በ24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የስድስት ሰዎች ሞት ተመዝግቧል።
- ፖላንድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደሀገሯ የሚገቡ የውጭ ሀገር ዜጎችን ለማገድ መወሰኗ ተሰምቷል። ፖላንድ ውስጥ በ24 ሰዓት አዲስ 16 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ተመዝግቧል።
- ዴንማርክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለውጭ ሀገር ዜጎች ደንበሯን እንደዘጋች በይፋ አሳውቃለች። ዴንማርክ ውሥጥ 804 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
- በፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ የ18 ሰዎች ሞት መመዝገቡን ተከትሎ አጠቃላይ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 79 ደርሰዋል። በሀገሪቱ ከ3,661 በላይ ተጠቂዎች አሉ።

አጫጭር መረጃዎች ከአፍሪካ፦
- ጊኒ በሀገሯ የመጀመሪያ የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ቫይረሱ የተገኘው የ49 ዓመት የቤልጂየም ዜግነት ያላት ሴት ላይ እንደሆነ ከሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ተሰምቷል።
- በኬንያ፣ በኢትዮጵያ፣ በቶጎ፣ በጋቦን፣ በአይቮሪኮስት፣ በሱዳን፣ በጋና፣ በDRC፣ በናይጄሪያ፣ በሴኔጋል፣ በቱኒዝያ፣ በደቡብ አፍሪካ፣ በቡርኪነፋሶ በዛሬው ዕለት ምንም አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ አልተመዘገበም።
- ሞሮኮ ውስጥ አንድ ተጨማሪ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ መጠቃቱን ተከትሎ አጠቃላይ በሀገሪቱ የሚገኙትን የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ወደ 8 ከፍ አድርጎታል።
- በአልጄሪያ 1 ተጨማሪ ግለሰብ ኮሮና ቫይረስ ተጠቅቷል። በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 27 ደርሷል። በአጠቃላይ የሁለት ሰዎች ህይወትም አልፏል።
- የሁለት ሰዎች ህይወት በኮሮና ቫይረስ ባለፈባት ግብፅ ቫይረሱ እየተስፋፋ መሆኑን የሚያሳይ ሪፖርት ተመልክተናል። በሀገሪቱ ውስጥ የሚጉኙ አጠቃላይ የተጠቂዎች ቁጥር 93 ደርሰዋል።

#NewsAlert
ሩዋንዳ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጋለች። የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ 'የህንድ ዜግነት' ያለውና MARCH 8 ወደሀገሪቱ የገባ እንደሆነ ነው የገለፀው።

በነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ተጀመረ!
የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ነጋዴዎች በተጋነነ ዋጋ አትክልቶችን እና ፍራፍሬዎችን እየሸጡ መሆኑን ሸማቾች ምሬታቸውን ተናግረዋል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳድር ከፖሊስ ጋር በመሆን በዚህ ስራ በተሳተፉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል።
ለአብነት ያህል እስከ ትናንት ምሽት ድረስ ነጭ ሽንኩርት በኪሎ በ60 ብር ይሸጥ ነበር አሁን እስከ 250 ብር እየተሸጠ መሆኑን ሸማቾች ተናግረዋል። በሌሎች ምርቶች ላይም የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ እንዳለም ገልጸዋል።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

#ETHIOPIA
ኢትዮጵያ ለኮሮና ቫይረስ [COVID-19] አስፈላጊው እገዛና የህክምና አገልግሎት የሚሰጥበት ሆስፒታል በአዲስ አበባ ዝግጁ አድርጋለች። የየኤካ ኮቴቤ አጠቃላይ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስን ለማከም የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው መስፈርት መሰረት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል ተብሏል።
#ENA

አጭር መረጃ ስለየየኤካ ኮተቤ ሆስፒታል፦
- ሆስፒታሉ በአለም የጤና ድርጅት መስፈርት መሰረት የህክምና ቁሳቁስ፣ የመድሃኒት፣ የጤ ባለሙያዎች አልባሳት፣ ንጽህና መጠበቂያና ሌሎች ቁሳቁሶች ተሟልተዋል።
- ሆስፒታሉ አጠቃላይ ከ500 በላይ አልጋ መያዝ የሚችል ሲሆን አሁን ላይ የኮሮና ህመም ቢያጋጥም አገልግሎት የሚሰጡ 90 አልጋዎች ተዘጋጅተዋል።
- ከ70 በላይ የጤና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ስልጠና ወስደው ለህክምና እርዳታ ዝግጁ ሆነዋል።
- በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተያዘ ሰው ጉዳት ሳይደርስበት ማከም የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል።
- በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በጽኑ ታመው የመጡ በሽተኞች እንዲያገግሙ የ24 ሰዓት ጽኑ ክትትል ማድረግ የሚያስችሉ ዝግጅቶች ተደርገዋል።

አንድ ሆስፒታል ብቻ በቂ ነው ?
የጤና የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ አስቻለው አባይነህ ከየኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል በተጨማሪ የግልና የመንግስት ሆስፒታሎች በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልሎች ዝግጁ እንዲሆኑ እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
በዚህም የቅዱስ ፔጥሮስ ፣ ቦሌ ጨፌ ፣ ጥቁር አንበሳ ፣ ቅዱስ ፓውሎስና ሌሎች ሆስፒታሎችም የመጠባበቂያ ክፍሎች እና ሙያተኞችን ዝግጁ አድርገዋል።
በኢትዮያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጸረ ኮሮና ቅድመ ዝግጅት ኦፕሬሽን ዘርፍ አስተባባበሪ የሆኑት ዶክተር ያረጋል ፉፋ እንዳሉት ደግሞ፤ በኢንስቲትዩቱ እየተሰጠ ያለውን የላብራቶሪ አገልግሎት ወደ ክልሎች የማስፋት ስራ እየተሰራ ነው።

እርምጃው በክልል ከተሞችም ሊወሰድ ይገባል!
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል በሚል አንዳንድ ነጋዴዎች ያልተገባ ትርፍ ለማግኘት የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ሲያደርጉ እንዳስተዋሉ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል። መንግስት በክልል በሚገኙ ከተሞች ላይ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#UPDATE
በተለምዶ 24 ተብሎ በሚጠራው ቦታ ለ3 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው ቦታ ለቤተ ክርስቲያን ማሰሪያ እንደተሰጣት የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
የፓትሪያርክ ጽህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሬድዮ እንዳስታወቀው ከላይ በተጠቀሰው ስፍራ ምእመናን በቤተ ክርስቲያን ሳሉ በታጣቂ ኃይሎች የተገደሉበትን ቦታ ለቤተ ክርስቲያኒቷ እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ወስኖልናል ብለዋል።
በዚህ ስፍራ ላይም በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ምዕመናን እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በፓትርያርኩ የቤተ ክርስቲያን ግንባታ መሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ ስርዓት እንደሚካሄድ ቤተ ክርስቲያኗ አስታውቃለች።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በተለምዶ 24 ተብሎ በሚጠራው ቦታ ለ3 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው ቦታ ለቤተ ክርስቲያን ማሰሪያ እንደተሰጣት የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
የፓትሪያርክ ጽህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሬድዮ እንዳስታወቀው ከላይ በተጠቀሰው ስፍራ ምእመናን በቤተ ክርስቲያን ሳሉ በታጣቂ ኃይሎች የተገደሉበትን ቦታ ለቤተ ክርስቲያኒቷ እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ወስኖልናል ብለዋል።
በዚህ ስፍራ ላይም በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ምዕመናን እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በፓትርያርኩ የቤተ ክርስቲያን ግንባታ መሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ ስርዓት እንደሚካሄድ ቤተ ክርስቲያኗ አስታውቃለች።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#ProsperityParty ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ዘገበ። በቅዳሜው መርሀ ግብር ላይ እንዲሳተፉም በርካቶች ጥሪ ተደርጎላቸዋል ነው የተባለው። ባለሀብቶች፣ ምሁራንና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች እንደሚገኙም ተነግሯል። የቅዳሜው የሚሊኒየም አዳራሽ መርሀ ግብር “የብልጽግና ፓርቲ የማጠናከሪያ ድጋፍ ማሰባሰቢያ የመጀመርያው…
'ብልፅግና ፓርቲ' በሚሊንየም አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እያካሄደ ይገኛል። በዝግጅቱ ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ባለሀብቶች ፣ ምሁራን ተገኝተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ እየተጎዳች የምትገኘው ኢራን በ24 ሰዓት ውስጥ 97 ሰዎች መተውባታል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥርም 611 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል ቤልጂየም በሀገሯ 4ኛው ሰው በኮሮና ቫይረስ መሞቱን ይፋ አድርጋለች። 130 ሰዎች በ24 ሰዓት ውስጥ በቫይረሱ ተጠቅቷል፤ አጠቃላይ የተጠቂው ቁጥርም 689 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሌላ በኩል ቤልጂየም በሀገሯ 4ኛው ሰው በኮሮና ቫይረስ መሞቱን ይፋ አድርጋለች። 130 ሰዎች በ24 ሰዓት ውስጥ በቫይረሱ ተጠቅቷል፤ አጠቃላይ የተጠቂው ቁጥርም 689 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሳትደናገጡ ተከታዮቹን ምክሮች ተግብሩ፦
- እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይን እና አፍንጫዎን አይንኩ፤
- ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ፤
- እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፤
- ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፤
- የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ወደሆነባቸው ሀገራት አይጓዙ፤
- የህመም ስሜት ሲሳማችሁ ለጤና ተቋማት በአስቸኳይ ሪፖርት አድርጉ፤
- በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች አትሸበሩ፤

'ብልፅግና ፓርቲ' በሚሊንየም አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እያካሄደ ይገኛል። በዝግጅቱ ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ባለሀብቶች ፣ ምሁራን ተገኝተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የብልፅግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ!
በሚሊኒየም አዳራሽ እየትካሄደ በሚገኘው 'የብልፅግና ፓርቲ' የገቢ ማሰባሰቢያ ከ300,000 ብር ጀምሮ ገንዘብ እንዲያዋጡ የተጋበዙ ባለሀብቶች ተገኝተዋል።
የክልል ፕሬዝዳንቶችም የመርሃግብሩ ተሳታፊዎች ናቸው። የፓርቲው ፕሬዘዳንት እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቂቃዎች በፊት ወደ አዳራሹ ገብተዋል።
#EsheteBelele
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopi