እናት ፓርቲ!
ዛሬ የካተት 29 / 2012 ዓ/ም 'የእናት ፓርቲ' መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው ተሳታፊ የነበሩ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላትም ጉባኤውን ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት አጋርተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#EnatParty
ዛሬ የካቲት 29/2012 ዓ/ም 'በእናት ፓርቲ' ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጠው የእናት ፓርቲ አርማ ከላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።

TIKVAH-ETHIOPIA
በደብሊን የተደረገ አቀባበል! በሴቶች ብቻ የተመራው የበረራ ቡድን ደብሊን ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የበረራ ቡድኑ በአሁን ሰዓት ወደ USA ዋሺንግተን ዲሲ በረራውን ቀጥሏል። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አየርመንገድ @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
በሰላም ገብተዋል!
በሴቶች ብቻ የተመራው በረራ #USA ዋሺንግተን ዲሲ አርፏል። በስፍራውም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋን ጨምሮ በርካቶች የደመቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሴቶች ብቻ የተመራው በረራ #USA ዋሺንግተን ዲሲ አርፏል። በስፍራውም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋን ጨምሮ በርካቶች የደመቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ArbaMinch
በአርባምንጭ ከተማ ለሚገነባው አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዌልነስ ሪዞርት ግንባታ ጅማሮ የሚሆን የቦታ ቅየሳ ስራዎችን ባለሞያዎች ማከናወን ጀምረዋል።
በአርባ ምንጭ ከተማ በአፍሪካ ከሲሼልስ ከሚገኘው ግዙፉ ሆቴልና ሪዞርት በመቀጠል አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴልና ሪዞርት እንደሚገነባ ከዚህ ቀደም ይፋ መደረጉ ይታወቃል፡፡
ግንባታው በሚከናወነበት ስፍራ የኩባንያው ባለቤቶችና የውጪ ሀገር ባለሃብቶች ቦታው ድረስ በመምጣት ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ለሆቴሉና ሪዞርት ግንባታ ስራዎች ዝግጅት የሚረዱ የመረጃ ግብዓቶችን የመሰብሰብ ስራ ሲከናወኑም ቆይተዋል፡፡
ከዚሁ ግንባታ ስራ ጋር በተያያዘ በዚህም ሳምንት ከቀን 25 ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የቦታ ልኬትና ማመቻቸት ስራዎች በአለም-አቀፍ የግንባታ ባለሙያዎች ግንባታው በሚያርፍበት ስፍራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
#BrishZewde #TikvahFamily

አጫጭር መረጃዎች፦
- ባንግላዴሽ በዛሬው ዕለት 3 በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦች በሀገሯ መገኘታቸውን አረጋግጣለች። ግለሰቦቹ 20-35 የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ሁለቱ ከጣልያን የተመለሱ ሲሆኑ አንደኛው ደግሞ የግለሰቦቹ ቤተሰብ ነው።
- በኳታር በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ተጨማሪ 3 ግለሰቦች መኖራቸው ተረጋግጧል። በዚህም በኳታር በኮሮና የተጠቁ ሰዎች 12 ደርሰዋል።
- በኢራን በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 194 ደርሰዋል። በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ደግሞ 6,566 ሆነዋል። በ24 ሠዓት ውስጥ 743 አዲስ ኬዞች ተመዝግበዋል።
- በሳዑዲ አረቢያ ተጨማሪ 4 ግለሰቦች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተሰምቷል። ይህም በሀገሪቱ በኮሮና የተጠቁ ሰዎችን ቁጥር 11 አድርሶታል።
- በአርጀንቲና በኮሮና ቫይረስ የሞተ ግለሰብ መኖሩ ዛሬ ሪፖርት ተደርጓል። በሀገሪቱ 9 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
ከደቂቃዎች በኃላ በአፍሪካ ያለው ሁኔታ እንመለከታለን!

አጫጭር መረጃዎች ከአፍሪካ፦
- በአፍሪካ ኮሮና ቫይረስ የተዛመተባቸው ሀገራት 9 ናቸው። ሀገራቱም፦ ግብፅ፣ አልጄሪያ፣ ሞሮኮ፣ ቶጎ፣ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሴኔጋል፣ ካሜሮን፣ ቱኒዝያ ናቸው።
- እስካሁን ድረስ በቶጎ፣ ቱኒዝያ፣ ናይጄሪያ አንድ አንድ ሰው ብቻ ነው በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተያዘው።
- ካሜሮን እና ሞሮኮ በሀገራቸው ሁለት የኮሮና ቫይረስ ኬዞች አሉ፤ በደቡብ አፍሪካ 3 በሴኔጋል ደግሞ 4 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
- በግብፅ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 49 ናቸው፤ በአልጄርያ ደግሞ 19 ሰዎች ተጠቅተዋል።
- ከላይ በተዘረዘሩት 9 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ በዛሬው ዕለት የተመዘገበ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ የለም።
- በኢትዮጵያ ምንም የኮሮና ቫይረስ ኬዝ የለም። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሰጠው መግለጫ የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን እስካሁን የግለሰቦቹ ውጤት አልተገለፀም።

ዶክተር ሊያ ታደሰ፦ "የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች [UAE] ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን የኤምሬትስ ነዋሪ ሲሆኑ በዛ ሀገር ለአመታት የኖሩ እና በቅርቡም ጉዞ ያላደረጉ መሆኑን አረጋግጠናል" #EliasMeseret @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በUAE በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ በሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ከተነገረላቸው ሁለቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንደኛው ግለሰብ ድጋሚ ተመርምረው ቫይረሱ እንደሌለባቸው ተረጋግጧል ሲሉ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ ጥዋት በትዊተር ገፃቸው አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በUAE በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ በሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ከተነገረላቸው ሁለቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንደኛው ግለሰብ ድጋሚ ተመርምረው ቫይረሱ እንደሌለባቸው ተረጋግጧል ሲሉ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ ጥዋት በትዊተር ገፃቸው አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
እናት ፓርቲ! ዛሬ የካተት 29 / 2012 ዓ/ም 'የእናት ፓርቲ' መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው ተሳታፊ የነበሩ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላትም ጉባኤውን ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት አጋርተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ በእናት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጡ የእናት ፓርቲ አመራሮች፦
- ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ኃ/ኢየሱስ ሙሉቀን
- ም/ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ሠይፈሥላሴ አያሌው
- ጠቅላይ ፀሐፊ ፡ አቶ ጌትነት ወርቁ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ኃ/ኢየሱስ ሙሉቀን
- ም/ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ሠይፈሥላሴ አያሌው
- ጠቅላይ ፀሐፊ ፡ አቶ ጌትነት ወርቁ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ETHIOPIA
UNICEF ለኢትዮጵያ ለኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በሽታ ዝግጅት እና መከላከል የሚውል የኢንፌክሽን መከላከያ ኬሚካል (በረኪና) ለግሷል፡፡

የኮሮና ቫይረስ በሽታ (የኮቪድ-19) አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ፦
በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ያለ የዝግጅት ሁኔታ፦
• በሁሉም ወደ ሀገር መግቢያ ጣቢያዎች አራት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ (467,280) በሙቀት መለያ (ኢቦላና ኮቪድ-19 በማጣመር) አልፈዋል፡፡
• በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በ7ቱ መግቢያዎች ሁለት መቶ ሰባ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባት (277,977) በሙቀት መለያ ያለፉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሀምሳ ስምንት (6,858) በሽታውን ሪፖርት ካደረጉ ሃገራት የመጡ ናቸው፡፡
• በሽታውን ሪፖርት ከተደረገባቸው አገራት የመጡ ተጓዞች የጤና መረጃ ቅጽ ከመሙላታቸው በተጨማሪ ባሉበት ቦታ ለ14 ቀናት የሚደረግ የጤና ክትትል ተደርጎላቸው ያጠናቀቁ አንድ ሺህ ዘጠና ሶስት (1093) ክትትል ተደርጎላቸው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰዓት አንድ ሺህ ሃያ አንድ (1021) የሚሆኑት ደግሞ የጤና ክትትል ላይ ይገኛሉ፡፡
More https://telegra.ph/COVID19-03-08

በሰላም ገብተዋል! በሴቶች ብቻ የተመራው በረራ #USA ዋሺንግተን ዲሲ አርፏል። በስፍራውም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋን ጨምሮ በርካቶች የደመቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24 የሴት አብራሪዎች አሉት። በተጨማሪ 120 ቴክኒሻኖች ፣ 35 የምህንድስና ባለሞያዎቹ ሴቶች ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24 የሴት አብራሪዎች አሉት። በተጨማሪ 120 ቴክኒሻኖች ፣ 35 የምህንድስና ባለሞያዎቹ ሴቶች ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopianAirlines
አቶ ተወልደ ገብረማርያም፦
"በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሴቶች የተለየ ማበረታቻ፤ ልዩ ድጋፍ የለም። ሴት ሰራተኞቻችን የተለየ ድጋፍም አይፈልጉም ምክንያቱም ችሎታና ብቃት አላቸው። ባህላዊና ታሪካዊ በሴቶች ላይ ያለውን የተዛባ አስተሳሰብ ማሻሻል ችለናል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ዘርፍ ከአብራሪነት ጀምሮ ሴቶች በስኬት ላይ ናቸው። ይህንንም ማሳካት የቻልነው በጥረታችን ነው። አስቸጋሪ ኃላፊነቶችን ሴቶች በስኬት በማጠናቀቅ በአየር መንገዱ ቀዳሚዎች ናቸው።"

#COVID19
ሰሜን ኮሪያ ውስጥ ከኮሮናቫይረስ ስጋት ጋር በተያያዘ በለይቶ ማቆያ እንዲቀመጡ ተፈርዶባቸው የነበሩ 60 ያክል ዲፕሎማቶች ተለቀው ሩስያ ገቡ።
ወደ ሩስያዋ ቭላዲቮሶስቶክ ከተማ ያቀናው አውሮፕላን በውስጡ በርካታ የውጭ አገር ዲፕሎማቶችን ይዞ ነበር።
ሰሜን ኮሪያ፤ ከዋና ከተማዋ ፒዮንግያን ተነስቶ ወደ ተቀረው ዓለም አውሮፕላን ሲበርባት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው። የበረራ ቁጥር KOR271 በምሥራቃዊቷ የሩስያ ከተማ ሰኞ ማለዳ አርፏል።
ኤምባሲዎች ውስጥ የሚሠሩ በርካታ ሰዎች ወርሃ ጥርና የካቲት መባቻን ከሚኖሩበት ግቢ ንቅንቅ እንዳይሉ ተደርገው ነበር።
ሰሜን ኮሪያ ኮሮናቫይረስ እንዳይስፋፋ በሚል ስጋት የውጭ አገር ዲፕሎማቶችን ሰብስባ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ ያደረገችው ባለፈው ወር ነበር።
#BBC

#Forbes
የፎርብስ መጽሔት የአፍሪካ እትም የሆነው ፎርብስ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ከ50 ተጽዕኖ ፈጣሪ የአፍሪካ ሴቶች አንዷ አድርጎ መርጧቸዋል፡፡
መጽሔቱ ከፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በተጨማሪ የሶልሬብልስ ኩባንያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቤተልሔም ጥላሁንንም ከ50ዎቹ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአፍሪካ ሴቶች መካከል አድርጎ መርጧታል፡፡
#ኢቢሲ