#LIVE
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5 ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ1ኛ ልዩ ስብሰባውን ጀምሯል። በሀገሪቱ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ (etv) በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#LIVE
የሴቶች ማራቶን መካሄድ ጀምሯል !
#ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጉጉት የሚጠበቁበት የግማሽ ማራቶን ውድድር ከ ጀመረ ጥቂት ደቂቃዎችን ተቆጠርዋል።
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን!
@tikvahethsport

#Live
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በኩል በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዕለታዊ መግለጫን በቀጥታ በ Voice Chat ይከታተሉ : https://t.iss.one/tikvahethiopia?voicechat=70755b28db3a6d96d7
@tikvahethiopia

ውድ ቤተሰቦቻችን ሁለት በቀጥታ የሚሰራጩ ጉዳዮች ፦
- የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባል እስካሁን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ተዘዋውሮ የተመለከተው የድምፅ አሰጣጥ ሂደት (ከ4:30 ጀምሮ)
- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ከስካይ ላይት ሆቴል ከስፍራው እናሰማችኃለን (ሰዓቱ ሲደርስ እንነግራችኃለን)

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳና ሌሎችም የቦርዱ አመራሮች መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
ከላይ ያለውን የ Voice Chat "Join" በማለት መከታተል ትችላላችሁ።

በኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ሪፖርቱን ከስካይ ላይት ሆቴል እያቀረበ ነው።
ከላይ ያለውን Voice Chat 'Join' በማለት በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
#TikvahFamily

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ዕለታዊ ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ።
ከላይ ባለው የVoice Chat 'Join ' የሚለውን በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሚኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
ከላይ ባያለው Voice Chat 'Join' የሚለውን በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።