#update የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻችውን አስመረቁ። ዛሬ ተማሪዎቻቸውን ካስመረቁት ዩኒቨርሲቲዎች መካከልም የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ይገኝበታል። ዩኒቨርሲው በተለያዩ መርሃ ግብር ያስተማራቸውን ከ 5 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎችን አስመርቋል። በተጨማሪም ለአርቲስት አሊ ሸቦ እና ለዶክተር አበራ ደሬሳ የክብር ዶክተሬት ሰጥቷል።
በሌላ በኩል...
የጎንደር ዩኒቨርሲቱ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 365 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከልም 3 ሺህ 227 ተማሪዎች ሴቶች ናቸው። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ ተመራቂዎች በራሳቸው አቅምና ሀይል በመተማመን የጋራ ሀገራቸውን እንዲገነቡ ጥሪ አቅርበዋል። እንደ ኤፍ ቢሲ ዘገባ ዩኒቨርሲቲው በአሁኑ ወቅት 47 ሺህ 723 ተማሪዎችን በማስተማር ላይ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አፀደ ወይን ተናግረዋል።
በሌላ በኩል የወልዲያ ዩኒቨርሲቱ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 627 ተማሪዎችን እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 6 ሺህ 857 ተማሪዎችን አስመርቀዋል። በተጨማሪም ጅማ፣ ወለቂጤ፣ ደብረ ታቦር እና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመርቀዋል።
ምንጭ፦ ኢፕድ
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ...
#ዓዲግራት_ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የነበሩ 5 ሺህ 161 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በስድስተኛ ዙር ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል የኤርትራ፣ ሶማልያ፣ ደቡብ ሱዳን እንዲሁም ሳዑዲ ዓረቢያ ዜጎች ይገኙበታል፡፡
Via #DW
ፎቶ: Liknew/TIKVAH-ETH/

#update የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1800 የተማሪዎች አስመርቋል። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወ/ማርያም ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሮፌሰሩ ሂሩት ባደረጉት ንግግር፦ "የውስጣችሁን ሰላም ከጠበቃችሁ እና በተለያየ ሰው አስተሳሰብ ከመነዳት ይልቅ እራሳችሁ አብሰልስላችሁ ከወሰናችሁ በህይወታችሁ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ፤ ለሀገሪቱም ግብአት ትሆናላችሁ" ብለዋል። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ተምሳሌትነቱን ይዞ እንዲቀጥልም መልዕክት አስተላልፈዋል።
Via Hamedu Essie/TIKVAH-ETH
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Hamedu Essie/TIKVAH-ETH
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን 3 ሺህ 282 ተማሪዎች አስመርቋል።
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🏷ሃረማያ ዩኒቨርሲቲ
🏷ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
🏷ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ
🏷ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
🏷አርባምንጭ ዪኒቨርሲቲ
🏷ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
🏷ጅማ ዩኒቨርሲቲ
🏷ወሎ ዩኒቨርሲቲ
🏷ሰመራ ዩኒቨርሲቲ
🏷ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
🏷ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
🏷መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
🏷ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
🏷ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ
🏷አዲግራት ዩኒቨርሲቲ
🏷የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት #አስመርቀዋል።
🎓TIKVAH-ETH ለመላው ተመራቂዎችና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ይወዳል፡፡

#update ኢ/ር ታከለ ኡማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ቃኘው ሻለቃ አደባባይ አከባቢ በመገኘት የአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ስራ አስጀምረዋል፡፡ በዛሬው ዕለትም በአከባቢው ለረዥም ጊዜያት የአልጋ ቁራኛ የነበሩ አቅመ ደካማ እናት መኖሪያ ቤት ዕድሳት አስጀምረዋል፡፡ ዕድሳቱን በ10 ቀናት ውስጥ በማጠናቀቅ ለባለንብረቷ እንደሚያስረክቡም ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናግረዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር 1000 ለሚሆኑ አረጋዊያን ቤት የማደስ ስራ እንደሚሰራ አስታውቀዋል፡፡
Via @mayorofficeaa
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeaa
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በጭካኔ የሁለት ሰዎችን ሕይወት ያጠፉ ግለሰቦች በ24 ዓመትና በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጡ። ዝርዝሩን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/MOYALE-07-06
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
https://telegra.ph/MOYALE-07-06
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በአሌልቱ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን ረዳት ኦፊሰር መኮንኖች እና ዋርደር የማረሚያ ቤት ፖሊሶችን አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopi
@tsegabwolde @tikvahethiopi
‹‹የክልሉ መንግስት በፌደራል ስርዓቱ መሰረት የተሰጠውን ስልጣን አንድ ኢንቺም ቢሆን አሳልፎ አልሰጠም፤ወደፊትም አይሰጥም፡፡›› አሰማኸኝ አስረስ/የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"በአሁኗ ኢትዮጵያ በፀረ ሽብር ሕጉ ክስ መኖር #የለበትም" #ዳንኤል_በቀለ
BBC ከዳንኤል በቀለ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ👇
https://telegra.ph/D-07-06-2
BBC ከዳንኤል በቀለ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ👇
https://telegra.ph/D-07-06-2
"ዘረኝነትና ግለኝነት አገርን እየጎዱ በመሆናቸው #ምሩቃን ሊታገሏቸው ይገባል" ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ
#አዲግራት_ዩኒቨርሲቲ https://telegra.ph/AD-07-06
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
#አዲግራት_ዩኒቨርሲቲ https://telegra.ph/AD-07-06
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
#የድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት አሊ መሐመድ ቢራ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበረከተ! #ድሬዳዋ_ዩኒስቨርሲቲ #DireDawaUniversity
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጋዜጦች በዚህ ሳምንት፦
የኬንያው ዘ ኢስት አፍሪካን ጋዜጣ በፊት ገፁ "የዐቢይ አህመድ የጫጉላ ሽርሽር አበቃ" በሚል ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። ኢስት አፍሪካን በኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ የሚሰራጭ በምስራቅ አፍሪካ ብዙ አንባብያን ያለው ጋዜጣ ነው። ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ የዞኑን መንግሥታት ጠንከር ባለ ሁኔታም ስለሚተች በቅርቡ ታንዛኒያ ወደ ሃገሬ አይግባብኝ እያለች ነው። #PetrosAshenafi

#update ኢ/ር ታከለ ኡማ "ስጦታ - ለአዲስ አበባዬ" የክረምት በጎ ፈቃድ የማስጀመር መርሃ-ግብርን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ኢ/ር ታከለ ኡማ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን በሙሉ የከተማ አስተዳደሩ በባለቤትነት ወስዶ እንደሚመራ ተናግረዋል፡፡
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ምርጫ2012? 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በተያዘለት ጊዜ “ይካሄድ” “አይካሄድ” በሚል በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት ተካሄደ፡፡
Via #walta
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #walta
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰኔ15 #ባህርዳር
"ነገ ከነገ ወዲያ መግለጫ ከሰጠነው ሰዎች ውስጥም ማንኛችንም ልንገባ [እስር ቤት] የምንችልበት እድል እንዳለ መገመት ያስፈልጋል። ምንም መተማመኛ የለም" የአማራ ክልል ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቢሮ ሃላፊ ሳባ ደመቀ
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/BDC-07-06-2
"ነገ ከነገ ወዲያ መግለጫ ከሰጠነው ሰዎች ውስጥም ማንኛችንም ልንገባ [እስር ቤት] የምንችልበት እድል እንዳለ መገመት ያስፈልጋል። ምንም መተማመኛ የለም" የአማራ ክልል ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቢሮ ሃላፊ ሳባ ደመቀ
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/BDC-07-06-2
የዕለቱ መልዕክት፦
"ጨለማ ጨለማን አያጠፋም፤ ብርሃን እንጂ! ጥላቻ ጥላቻን አያጠፋም፤ #ፍቅር እንጂ!"
"Darkness cannot drive out darkness; only light can do that. #Hate cannot drive out hate; only #love can do that."
ሰላም እደሩ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ጨለማ ጨለማን አያጠፋም፤ ብርሃን እንጂ! ጥላቻ ጥላቻን አያጠፋም፤ #ፍቅር እንጂ!"
"Darkness cannot drive out darkness; only light can do that. #Hate cannot drive out hate; only #love can do that."
ሰላም እደሩ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update 2ኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ ተከናወነ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ አምባሳደሮች ፣ ሚኒስትሮች ፣ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ፣ ስፖርተኞች ፣ አርቲስቶች እና ከ10ሺ በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢ/ር #ታከለ_ኡማ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የማስ ስፖርት መርሃ-ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ወራዊው የማስ ስፖርት መርሃ-ግብር በመስቀል አደባባይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ በመርሃ-ግብሩ ላይ የ3 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫን ጨምሮ የተለያዩ ስፖርታዊ ክንውኖች ተካሂደዋል፡፡ በማስ ስፖርቱ ላይ የተገኙት ኢ/ር ታከለ ኡማ ከግሪክ እና ጃፓን አምባሳደሮች የኦሎምፒክ አክሊል እና ማስኮት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች ተሳታፊ በሆኑበት መርሃ ግብር ላይ የቀድሞ አትሌቶች፣ አምባሳደሮች፣ ሚንስትሮች፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የተለያዩ የስፖርት ማህበራት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከተመሠረተበት ጀምሮ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ የዘንድሮው 11ኛ ዙር ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚንስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና ሌሎችም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ምሁራን በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።
Via #AMMA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AMMA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በትላንትናው ዕለት #የድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ ከ1982 ዓ.ም. ጀምሮ አረጋዊያንን በመደገፍና በመጦር ተግባር ለተሰማሩት ለወ/ሮ አሰገደች አስፋው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበርክቷል።
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia