ለTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት...
(ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ)
#STOP_HATE_SPEECH
በሀገር አቀፍ ደረጃ TIKVAH-ETH "የፀረ ጥላቻ ንግግር" ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛል። በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ያሉ የጥላቻ ንግግሮች ሀገራችንን #ወደማትወጣው መከራ ውስጥ የሚከታት በመሆኑ ጊዜው ሳይረፍድ ይህን እኩይ ተግባር በጋራ መዋጋት ያስፈልጋል።
በቅድሚያ በሺዎች የሚቆጠሩ የሀገራችን ወጣቶች በሚገኙባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ትኩረት በማድረግ የጥላቻ ንግግር ሊያመጣ የሚችለውን ችግር የማስገንዘብ ስራ እየሰራን እንገኛልን።
ሀሳቡን ካቀረብንላቸው የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ሀሳቡን በመደገፍ እንዲሁም ዘመቻውን ለማገዝ ፍቃደኝነቱን ያሳየን #የመጀመሪያውን ተቋም ነው። በዚህ አጋጣሚ በዶክተር #ታከለ ለሚመራው የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እንዲሁም #ለተማሪዎች_ህብረቱ ያለንን ላቅ ያለ ምስጋናና ክብር እንገልፃለን!!
.
.
.
ውድ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኑ ...3 ተከታታይ ምሽቶችን ከTIKVAH-ETH ጋር አሳልፉ! ስለጥላቻ ንግግሮች እና ከጊዜ ወደጊዜ እየከፋ ስለመጣው አግባብነት የሌለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እንነጋገር! የሀገራችሁ ጉዳይ ካሳሰባችሁ ሀሳባችሁን ስጡ...የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ጠቁሙ!
ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ በተከታታይ!
🔹ቦታ - ዋናው ግቢ(በተማሪዎች መግቢያና መውጫ በር አካባቢ)
⌚️ሰዓት - ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
እንግዶች ይኖራሉ!!
ኑ #በፍቅር ኢትዮጵያን እንገንባ!!
ከጥላቻ ንግግሮች #እንቆጠብ!!
(የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት)
በቀጣይ፦
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
መቀለ ዩኒቨርሲቲ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
#ለቀጣዩ_ትውልድ ከጥላቻ የራቀችን ሀገር እናወርሳለን! ሀሳቡን ለመደገፍ የምትፈልጉ፦
0919 74 36 30 @tsegabwolde
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update እነ እስክንድር ነጋ #በራስ_ሆቴል ሊያረጉት የነበረው ስብሰባ በአዲስ አበባ እና ፈደራል ፖሊሶች ጥምረት እንዳይካሄድ መከልከሉ ተሰምቷል።
ዝርዝር መረጃዎችን ይጠብቁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዝርዝር መረጃዎችን ይጠብቁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰቆጣ🔝
በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ ሰቆጣ ገብቷል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶር. አምባቸው መኮንን፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወርቅ ሰሙ ማሞ፣ የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዮሃንስ ቧያለው እና የክልሉ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሰማኸኝ አስረስ ሰቆጣ ሲገቡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ከሕዝብ ጋር የሚያደርጉት ውይይትም ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል።
Via AMMA

እንዳያመልጣችሁ!
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፦
ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ የ #STOP_HATE_SPEECH የመጀመሪያው የፊት ለፊት ውይይት ዛሬ ይካሂዳል። ልዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅትም ይኖራል። #በማህበራዊ_ሚዲያ አጠቃቀም እና #በጥላቻ_ንግግሮች ዙሪያ ንግግር ይደረጋል።
አዘጋጅ፦ TIKVAH-ETH ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር!
#ሼር #Share

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ታላቅ የጥበብ ድግስና የመፅሀፍ ምረቃ🔝
#ኡቡንቱ, መጋቢት 22 በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል
"ሀገራችን እንድትለወጥና እንድታድግ ኡቡንቱ የግድ ያስፈልገናል!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኡቡንቱ, መጋቢት 22 በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል
"ሀገራችን እንድትለወጥና እንድታድግ ኡቡንቱ የግድ ያስፈልገናል!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተው ሰደድ እሳት በአካባቢው በጣለው በረዶ የቀላቀለ ዝናብ እገዛ በቁጥጥር ስር መዋሉ ታወቀ። ቃጠሎውን ለመቆጣጠር ከ5 ሺ ህዝብ በላይ ርብርብ ማድረጉን የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። በቃጠሎው በግምት 300 ሄክታር መሬት ላይ የበቀለ የአስታ ዛፍ(Alpine) እና የጓሳ ሳር መውደሙን ባለስልጣኑ አስታውቋል። አደጋ ሲከሰት የድረሱልን ጥሪ ተላቀን፣ በዘመናዊ መንገድ የምንሰራበትን አቅም መንግስት መገንባት አለበት ሲል ባለስልጣን አሳስቧል።
Via ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአማራ ክልል እና የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት የሁለቱ ክልል ህዝቦች የበለጠ በሚቀራረቡበት ሁኔታ ላይ ምክክር ማድረጋቸውን የአማራ ክልል ቃል አቀባይ አቶ አማሃኝ አስረስ አስታወቁ። ውይይቱ ትናንት የተካሄደ ሲሆን፣ የተፈናቀሉ ዜጎች በሚመለሱበት ሁኔታና በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ስለተፈጠሩ ግጭቶችም ተነጋግረዋል።
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እስክንድር ነጋ❓
በጋዜጠኛ #እስክንድር_ነጋ የሚመራው የባልደራስ ምክር ቤት የፀጥታ ስጋት መኖሩን ፓሊስ መከልከሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን አስታወቁ፡፡ የፕረስ ሴክሬታሪያቱ አዲስ አበባን በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች እንዲሁም እንቅስቃሴዎች አሉ ብለዋል፡፡
ይህንንም ተከትሎ ተጨባጭ የፀጥታ ስጋት በመኖሩ እና ውጤቱም ወደ ግጭት ሊያመራ የሚችል በመሆኑ ከእስክንድር ነጋና ከአመራሮቹ ጋር ፓሊስ ውይይት እንዳደረገ ነው የተናገሩት፡፡
በዛሬው ዕለትም ለግጭት መንስኤ የሚሆኑ ምልክቶች የታዩ በመሆኑና እነዚህን ነገሮች በሰላማዊ መንገድ ስርዓት ማስያዝ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ጋዜጣዊ መግለጫው እንዲቋረጥ መደረጉን ተናግረዋል፡፡
Via FBC

#update የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 66ኛ መደበኛ ስብሰባ የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ስርጭት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያቶ ውሳኔ አሳለፈ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia