ጥቆማ - ለሚመለከተው አካል‼️
#ከትምህርታዊ_ጉዞ ወደ ተቋማቸው #እየተመለሱ የሚገኙ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር የሶስተኛ አመት እና የ5ተኛ አመት ተማሪዎች መሽቶባቸው በባህር ዳር ይገኛሉ። አዳራቸውን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለማድረግም ጥያቄ ቢያቀርቡም እስከዚህ ሰዓት ድረስ ምላሽ የሚሰጣቸው አካል እንዳላገኙ ተማሪዎቹ ጠቁመዋል። ተማሪዎች እና የጉዞው አስተባባሪዎች አስፈላጊው እና ህጋዊ ደብዳቤ ለተቋሙ ቢያሳዩም ወደ ውስጥ እንዲገቡ እንዳልተፈቀደላቸው ጨምረው ገልፀዋል። የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸውም ጥሪ አቅርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ❓
ከቀኑ 11 ሰዓት ባህር ዳር የደረሱ ተማሪዎች እስካሁን ማደሪያ አጥተው እየተጉላሉ ይገኛሉ። ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህጋዊ ደብዳቤ ቢፃፍለትም ተማሪዎቹን ተቀብሎ ለማስተናገድ አሻፈረኝ ብሏል። የሚመለከተው አካል ጉዳዩን ተመልክቶ አስቸኳይ መፍትሄ እንዲፈልግ ተማሪዎች ጥሪ አቅርበዋል። በእንደዚህ ያለ የተንዛዛ አሰራር እኛ ተማሪዎች ልንጉላላ አይገባም ሲሉ ተማሪዎቹ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ወንጀል ነክ መረጃ‼️
የፖሊስን ስራ በማከናወን ላይ በነበሩ የፖሊስ አባለት ላይ ጉዳት ያደረሱት ተከሳሽ ግለሰቦች በእስራ ተቀጠው ወደ ማረሚያ አቀኑ፡፡
የፌዴራሉ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተከሳሽ ግለሸቦች ላይ እያንዳንዳቸውን በሶስት ዓመት እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላልፎባቸዋል፡፡
ይህ የወንጀል ድርጊት የተፈፀመው በከተማች ድሬዳዋ ቀበሌ 04 ልዩ ቦታው ገንደ ቦዬ ብሩ መደብር እየተባለ በሚጠራው ስፍራ እንደሆነ ከፖሊስ ጣቢያ የምርመራ መዝገብ ላይ ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
የገንደቆሬ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል መርማሪ የሆኑት ዋ/ሳጀን ዘመድኩን አካሉ የወንጀል ድርጊቱ አፈጻጸም እንደገለጹልን ከሆነ ተከሳሹ ግለሰቦች እንዳልካቸው ወንድማገኝ እና ጎሹ ውድማገኝ በፖሊስ ስራዊት አባል ላይ ጥቃት ለመፈፀም በማሰብ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 3፡30 በሚሆንበት ጊዜ የግል ተበዳይ የሆኑት ሁለት የህግና ፀጥታ ማስከበር ክፍል አባላት ላይ የተለያዩ የስድብ ቃላትን በመሰንዘርና ከዛም አልፎ የእጅ እልፊት ወንጀል የፈፀሙ በመሆኑ ክስ ሊመሰርትባቸው ችላል፡፡
በዚህም በፖሊስና በአቃቤ ህግ ተጣርቶ የቀረበለትን የክስ መዝገብ ሲመለከት የቆየው የፌዴራሉ መጀሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጥር 27 ቀን 2011 ዓ.ም ባዋለው ችሎት ተከሳሽ እንዳልካቸው ወንድማገኝእና ጎሹ ውድማገኝ እያንዳንዳውን በ3ዓመት እስራ እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላልፎባቸውል፡፡
ምንጭ፦ ድሬ ፖሊስ

#update ተጠሪነቱ ለጤና ሚኒስቴር ለሆነው አርማውር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በ525 ሚሊየን ብር የምርምር ማዕከል ለማስገንባት የግንባታ ውል ተፈርሟል፡፡
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopi
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopi
#update የፈረንሳዩ ኤሊሴይ ቤተ-መንግስት ለውጭ ሀገር ሚድያዎች ዛሬ ያስተላለፈው መልእክት እንደሚጠቁመው የሀገሪቱ ፕሬዝደንት #ኢማኑኤል_ማክሮን ኢትዮጵያን መጋቢት 3 እና 4 ይጎበኛሉ። ጠ/ሚር አብይ ፈረንሳይን ጥቅምት ላይ በጎበኙበት ወቅት ፕሬዝደት ማክሮን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጋብዘዋቸው ነበር።
Via Elias Mesert
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Elias Mesert
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የገቢዎች ሚኒስቴር ከጥቅምት እስከ የካቲት ግብራቸውን በታማኝነትና በወቅቱ አለመክፈላቸው በኦዲት ተረጋግጦ ፍሬ ግብሩን ከነአስተዳደራዊ ቅጣትና ወለድ እንድከፍሉ የተወሰነባቸው ከ1 ሺህ 237 ድርጂቶች ላይ 10 ቢሊዮን 134 ሚሊዮን ብር ገቢ እንዲያደርጉ እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ሚስቴር መስሪያ ቤቱ ከንቅናቄው ጋር ተያይዞ በርካታ ግብር ከፋዮች በወቅቱና በታማኝነት ግብራቸውን እየከፈሉ በመሆናቸው የገቢዎች ሚኒስቴር ላቅ ያለ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
ነገር ግን ለሀገር መግባት የሚገባውን ግበር በማጭበርበር እና በመሰወር ለህግ ተገዥ ባልሆኑ ድረጂቶች ላይ የሚዎስደውን ህጋዊ እርምጃ ከምንጊዜውም በላይ አጠነክሮ እየሰራ ይገኛል፡፡
ይህ መረጃ በከፍተኛ ማጭበርበር እና ግብር ሥወራ ተጠርጥረው ወደ ፌደራል ፖሊስ የተላኩትን አያካትትም።
ድርጂቶቹ ተስማምተው የሚከፍሉትን ግብር በመክፈል ሂደት ላይ እከገቡ ድረስ ለጊዜው ስማቸውን መግለጽ አስፈላጊ ሆኖ አላገኘነውም፡፡
ዝርዝር የተከናወነውን ሥራ ተከታትለን ለህዝባችን መረጃውን ይፋ የምናደርግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገራዊ ገቢዋ የአደገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ታላቅ የግብር ንቅናቄ በማድረግ ከህዝባችን ጋር በመሆን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል፡፡
ምንጭ፦ የገቢዎች ሚኒስቴር

ብዙ ጊዜ #ቀላል ነው ብለን የተናግርነው አንድ ቃል የሌላውን ሰው #ቅስም ይሰብራል። ያንኮታኩታል። ድባቅ ይመታል። ከአፋችን የሚወጡት ቃላቶቻችን እጅግ ትልቅ ሀይልን የተሞሉ ናቸው። ይህ የቃላት ሀይልም #በመልካምነት ካልተዋጀ ቃላቱን በሚቀበለው ሰው ላይ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ይችላል። ስለዚህ በእያንዳንዱ ካፋችን በሚወጡ ቃላት ላይ !ቁጥብ እንሁን። ከዚህ በፊት ያስቀየምናቸውም ሰዎች ካሉ ዛሬ !ይቅር እንዲሉን ለመጠየቅ ትክክለኛው ጊዜ ነው። ዛሬ ነገ ይቅርታ እጠይቃለሁ ስትል ልዩነታችሁ ይበልጥ እየሰፋ ይሄዳል። ማስተካከልም የሚከብድበትና የማይቻልበት ሁኔታ ላይም ይደርሳል። አንተ ግን ዛሬ ትልቅ እድል አለህ። በአንድ የአፍ ወለምታ ያስቀየምከውን ሰው ዛሬ ይቅርታ ለመጠየቅና በድጋሚ ጓደኝነታችሁን ለመቀጠል ዛሬን በህይወት ኖረህ ሌላ እድል ተሰቶሀል። ይህንን እድልህን ይቅርታ በመጠየቅ አሳልፈው። ውስጥህንም ሲረብሽህ የነበረውን የሁልጊዜ ሀሳብ ከላይህ ላይ ተገላገለው። ይቅርታ መጠየቅ የበታች አያደርግም። ይቅርታ መጠየቅ መዋረድ አይደለም። ጥፋትን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ትንሽ መሆን አይደለም ትልቅ መሆን እንጂ!
Via ብሩክ የሺጥላ
@tsegabwolde @tikvahethipia
Via ብሩክ የሺጥላ
@tsegabwolde @tikvahethipia
#update ትላንት ማምሻውን ለፕሬዝዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ፕሬዚዳንቱ በንግግራችው አዲስ አበባ #የኬንያኖችም የሁሉም ከተማ መሆንውን ገልጸዋል። በተያያዥነትም የሸገርን ማስዋብ ፕሮጀክት #እንደሚደግፉ ገልጸው የኬንያ ባለሀብቶች በገበታ ለሸገር ከጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና #ኢትዮጵያዊያን ጎን እንደሚቆሙ #ቃል_ገብተዋል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikbahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikbahethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም ለምን ለአድዋ ድል በአል የ "እንኳን አደረሳችሁ" መልእክት ዘንድሮ አላደረስክም ሲባል መልሱ "መሸብኝ" ሆነ!
Via Eliyas Mesert
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Eliyas Mesert
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ጥዋት ኤርትራ #አስመራ ገብተዋል። መሪዎቹ አስመራ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia