#update የደብረብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዓብይ_አህመድና በኬንያው ፕሬዝዳንት #ዑሁሩ_ኬንያታ ተመረቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ ግንባታው በ2009ዓ.ም ነበር በ75 ነጥብ 4 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጭ የተጀመረው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ 8 ሼዶች ያሉት ሆኖ በ75 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ ከደብረ ብርሃን ከተማ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia