አርባምንጭ🔝
የጋሞ ዞን አባቶች ለጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና ለፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መርቀውና የሰላም መልእክታቸውን አስተላልፈው የጋሞ ባሕል መገለጫ የሆኑ ስጦታዎች አበርክተውላቸዋል። ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በወቅቱ እንደተናገሩት አድዋ ማንኛውንም የተጋረጠብንን ዕንቅፋት የምናሸንፍበት የማያቋርጥ የድል መሠረታችን ነው ብለዋል። ፕሬዚዳንት ኬንያታ በበኩላቸው አድዋ የአፍሪካ የጋራ ድል ምልክት ነው በማለት ገልጠውታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አድዋ🔝
123ኛው የአድዋ ድል ቀን #በአድዋ_ከተማ በታሪካዊው ሶሎዳ ተራራ ግርጌ የኢፊዲሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅየን ገብረሚካኤል፣ የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የባህልና የባህል ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳሁን እንዲሁም የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ተወካዮችና የተለያዩ መንግስት አካላት በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ከፌዴራልና ከክልል የተውጣጡ የባህልና ቱሪዝም ልዑካን ቡድን፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የአድዋ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎችም በድምቀት እየተከበረ ባለው በዓል ላይ ታዳሚ ሆነዋል። 123ኛው የአድዋ ድል በዓል “የአድዋ ድል የአንድነታችን ማህተም” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።
Via ENA
ፎቶ፦ ebc እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ገ/ስላሴ

"አድዋ የሙዚቃ ፌስቲቫል"
ማንም ሰው እንዳይቀር ተብላችኃል!
ዛሬ የካቲት 23 ከ8 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ-መግቢያ በነፃ!
አዘጋጆቹ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኬር ኢቨንና ኮሚኒኬሽን

#update የደብረብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዓብይ_አህመድና በኬንያው ፕሬዝዳንት #ዑሁሩ_ኬንያታ ተመረቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ ግንባታው በ2009ዓ.ም ነበር በ75 ነጥብ 4 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጭ የተጀመረው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ 8 ሼዶች ያሉት ሆኖ በ75 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ ከደብረ ብርሃን ከተማ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሳዛኝ ዜና‼️
በደሴ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይዎት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በአማራ ክልል ደሴ ከተማ #በሳላይሽ ክፍለ ከተማ ዛሬ ከረፋዱ 2:00 አካባቢ ነው አደጋው የደረሰው።
በከተማው በአስፓልት መንገድ ላይ ኳስ ሲጫወቱ የነበሩ ሶስት ወጣቶች ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 11 491 FSR የጭነት መኪና ባደረሰው ግጭት ህይዎታቸው አልፏል።
በደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ማረጋገጫ ዋና የስራ ሂደት ባለቤት ኮማንደር #ሙሃመድ_አበጋዝ ለአብመድ እንደተናገሩት የአደጋው ምክንያት እየተጣራ ነው።
ህብረተሰቡ ልጆቹ በመንገድ ላይ እንዳይጫወቱ በማድረግ የመኪና አደጋዎች እንዳይፈጠሩ መከላከል እንዳለበትም ኮማንደር ሙሃመድ መክረዋል፡፡ አደጋውን ያደረሰው አሽከርካሪ እስካሁን በቁጥጥር ስር አለመዋሉንም አስታውቀዋል፡፡

#Adwa123 #አድዋ123
"አድዋ የሙዚቃ ፌስቲቫል"-በመስቀል አደባባይ የተዘጋጀውን ይህን #የሙዚቃ_ፌስቲቫል በOBN ቴሌቪዥን #በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።