TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#መቄዶንያ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ! ትላንት የካቲት 1/2017 ዓ/ም በጀመረው የመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻ እስኩን 120,000,000 ብር ተሰብስቧል። መቄዶንያ በሚያስገነባው ሆስፒታል ጭምር ያለው ህንፃ ለማጠናቀቅ የገንዘብ እጥረት አጋጥሞታል። ህንፃው ለማጠናቀቅ ገንዘብ ተቸግረናል። ለማጠናቀቅ ወደ 5 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል። …
#መቄዶንያ

ዛሬ 16ተኛ ቀኑን በያዘው የመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻ እስካሁን 504,000,000 ብር ተሰብስቧል።

መቄዶንያ በሚያስገነባው
#ሆስፒታል_ጭምር ያለውን ህንፃ ለማጠናቀቅ የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመው የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻ እያካሄደ ይገኛል።

ህንፃውን ለማጠናቀቅ ወደ 5 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል።

በቀጥታ ይከታተሉ 👇
https://www.youtube.com/live/C0DhAxm2__E?feature=shared

የምትችሉትን ያህል ድጋፍ ለማድረግ የድጋፍ ማድረጊያ አማራጮች በምስሉ ላይ ተቀምጠዋል።

@tikvahethiopia