TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ስካይ ላይት ሆቴል🔝

ለ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ወደ አዲስ አበባ ለመጡ መሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አህመድ የእራት ግብዣ ባደረጉበት ወቅት የተለያዩ ስጦታዎችን ለሀገራት መሪዎች አበርክተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተመልከቱት ይህ ንብረት ብክነት🔝

ከላይ በፎቶው የምትመለከቱት በደቡብ ክልል የመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ያለ የንብረት ብክነት ነው። ይህ ነገር በደቡብ ክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ብቻ ያለ ሳይሆን በሌሎች ክልሎችም የሚስተዋል ነው። መንግስት ይህን #የንብረት_ብክነት ሀይ ሊለው ይገባል።

ፎቶ፦ #TIKVAHETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#VisitEthiopia

#Abijatta_Shalla_National_Park is a dream come true for birdwatchers. More than 300 bird species have been recorded, with famous pink flamingos being the obvious stars.

📷manuel M Negri #ethiopian_wildlife #Ethiopia #LandofOrigins #birdwatching #birds #flamingo
.
.
©#MysticalEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአፍሪካ ህብረት 32ኛ የመሪዎች ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ የግብፁን ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲን የወቅቱ የህብረቱ ሊቀ መንበር አድርጎ ሾሟል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የነበሩት ፖል ካጋሜ ዛሬ ለፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አልሲሲ መንበሩን ያስረክባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአዲስ አበባ የሚካሄደው 32ኛው አፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሯል። ጉባኤው "አስተማማኝ መፍትሄ በአስገዳጅ ሁኔታ ለሚፈናቀሉ አፍሪካዊያን ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው።

via ena
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዲሲፒሊን እርምጃ ተወሰደ~ASTU🔝

የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የካቲት 01 ባደረገው ስብስባ የዩኒቨርሲቲውን የመማር ማስተማር ሂደት #እንዲስተጓጎል ከፍተኛ #ሚና ነበራቸው ያላቸውን ተማሪዎች በዲሲፒሊን መቅጣቱን ዛሬ ተቋሙ ካወጣው ማስታወቂያ ለመረዳት ችለናል።

ፎቶ፦ ዮ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia