#update በልዑል ኤርሚያስ ሣሕለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ የሚመራው #የሞዓ_አንበሳ_ተቋም የልዑካን ቡድን ለግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ #ሐውልት_ምረቃ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ።
Via Getu Temsegn
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Getu Temsegn
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቶ ሙስጠፋ ዑመር...
አቶ ሙስጠፋ ኡመር...
‹‹... በሕግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ #አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ሕግ #አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። #የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት ሊገነጠሉ የሚፈልጉ ኃይሎች ብቻቸውን ሲገነጠሉ ብርድ ብርድ እንዳይላቸው ሱማሌ ክልልም አብሯቸው አጀንዳውን እንዲያራግብ ይፈልጉ ይሆናል። ግን አይሳካላቸውም።›› -- የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ዑመር
Via ETV

ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው‼️
#ሀላባ
#የፕሮቴስታንት እምነት ቤተክርስትያን ላይ በዛሬው ዕለት የተቃጣው ጥቃት ፍፁም የሀላባን ሕዝብና የየትኛውንም ኃይማኖቶችን #እንደማይወክል የሀላባ ዞን አስተዳዳሪ ገልፁ፡፡
ተግባሩ #የጥቂት ግለሰቦችን የግል ፍላጎት ከሟሟላት ጋር ተያይዞ የተፈፀመና ሁሉንም ኃይማኖቶች የማይወክል ሲሆን በድርጊቱ የተሳተፉና የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቀጣይ ጊዜያት ለሕግ የማቅረቡ ሥራም ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና የተጠረጠሩ ግለሰቦችም ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም የደረሰውን ማንኛውንም ጉዳት በዞኑ አስተዳደር እና ለዞኑ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው ሕብረተሰብ ጭምር ከጎኑ በሚሆነው የሀላባ ሕብረተሰብ ድጋፍ እንደሚተካም አስተዳዳሪዋ ገልፀዋል፡፡
ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሀላባ ዞን ደኢህዴን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሂዲን ሁሴንም ለኃይማኖት ተቋማት እና በሠላሟ ለምትታወቀው ሀላባ ሁሉም አካል ዘብ ሊቆም እንደሚገባ አሳስበው በዛሬው የፕሮቴስታንት እምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት በፅኑ #አውግዘዋል፡፡
ጥቃት የደረሰባቸውን የኃይማኖት ተቋማት የሀላባ ዞን አስተዳዳሪ ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን፣ የሀላባ ዞን ደኢህዴን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሂዲን ሁሴን፣ የሀላባ ዞን ደኢህዴን ቅ/ጽ/ቤት የከተማ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አቶ አ/ባሲጥ አባኮ፣ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ደኢህዴን ን/ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀሩና አህመድ እና የሀላባ ዞን፣ የወረዳና የከተማ መካከለኛ አመራሮች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ ጥቃቱ የደረሰባቸውን የኃይማኖት ተቋማት በቦታው ተገኝተው በመመልከት ደርጊቱንና የድርጊቱን ፈፃሚዎች በፅኑ አውግዘው የፕሮቴስታንት ኃይማኖት ተከታዮችን #አፅናንተዋል።
ማንኛውም አካል በኃይማኖት ሽፋን ለሚያደርሰው ጥቃት ከተጠያቂነት እንደማያመልጥና የየትኛውም ኃይማኖት ለዚህ ተግባር ሽፋን እንደማይሰጥ አውቆ ከዚህ እኩይ ተግባር እንዲቆጠብ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ደኢህዴን ን/ቅ/ጽ/ቤት አሳስቧል፡፡
Via HK sub Branch office

ጥንቃቄ‼️
ከሰሞኑ #እየሰማን እና #እያየናቸው የሚገኙት ነገሮች የብሄር ካርታው ተመዞ ተመዞ ሀገር #ለመበታተን አልሳካ ሲል #ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሀገር ለመበትን፤ ህዝብን ግጭት ውስጥ ለመክተት እየተሰራ ያለ ይመስላል።
ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች፦ በሁሉም ክልሎች፣ ወረዳዎች፣ ዞኖች፣ ከተሞች...የምትገኙ #አንድነታችንን በማጠናከር እየታዩ ያሉ እኩይ ድርጊቶችን #ልናወግዝ እና ሰለማችንን ልንጠብቅ ይገባናል።
#ቲክቫህኢትዮጵያ #TIKVAHETHIOPIA

ዋሽንግቶን ዲሲ🔝
#የኢትዮጵያ_ሳተላይት_ቴሌቪዥን የዋሽንግተን ዲሲ ጋዜጠኞች ትላንት በመዓዛ ሬስቶራንት ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
ፎቶ፦ የቴሌቪዥን ጣቢያው