አርባምንጭ🔝የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የ100 ቀናት እቅዱን በአርባምንጭ ከተማ እየገመገመ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የጤና ሚኒስተር ዶ/ር #አሚር_አማን ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
"ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የሱማሌ ክልል #ባለስልጣናትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ዝግጅት #ተጠናቋል"- ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ
.
.
.
በሱማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት እጃቸውን በማስገባት ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ ባለስልጣናትን ወደሀገር #በመመለስ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ከተሸሸጉባቸው ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ #ዝናቡ_ቱኑ ዛሬ ከሰዐት በፅ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ 46 ያህል ተጠርጣሪዎች በሱማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት የሰው ህይወት #እንዲጠፋ፣ ህገመንግስታዊ ስርዐትን ለመናድ በመንቀሳቀስ ንብረት እንዲወድምና በተያያዥ ወንጀሎች መጠርጠራቸውን የተናገሩ ሲሆን ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ሌሎቹ 40 ግን በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር ተሸሽገዋል ብለዋል።
እንደ አቶ ዝናቡ ገለፃ ከሀገር የወጡ ባለስልጣናትን ወደሀገር በመመለስ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ከተሸሸጉባቸው ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን በሀገር ውስጥ የተደበቁትንም አፈላልጎ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
የተወሰኑ ተጠርጣሪዎች #ያለመከሰስ መብት ያላቸው በመሆኑ መብታቸውን #በማንሳት በቁጥጥር ስር ለማዋል ስራዎች እየተሰሩ ነው ተብሏል።
ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ትልቅ ዝግጅት ተደርጓል ያሉት አቶ ዝናቡ ህዝቡ የተሸሸጉ ግለሰቦችን አሳልፎ በመስጠት ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አስተላልፈዋል።
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

#ሠላም_ይስጠን!
ሠላም ይስጠን እግዜር ገናና
#ከጋረደን ጥቁር ደመና
ጊዜው ይሆን እላለሁ እኔ
የሚሆነውን ሳስተውል ባ'ይኔ
እንደው አንዳንዴ ይገርማል
አረ እንደው አንዳንዴስ ይደንቃል
እንዴት ተንዶ ፍቅራችን
ማነው ያራራቀን ከእውነት ቃል
በጊዜ አስታከን በዘመን
ራስን መውደድ አስቀድመን
ይቅርታ ራቀ ካ'ፋችን
ስናይ እየተጠማ ልባችን
አንቃን...
ይብቃችሁ በለን የፍቅር አምላክ ጌታ
አንቃን
ቅድስቷን ምድር ሠላም አውርሳት ደስታ
አንቃን
ከቁጣ አብርደህ ቀን ወዳጅ አ'ርገህ አንቀን
አንቃን
የት ይደረሳል
ምን ይወረሳል
ይብቃን
አቤቱ ..... አቤቱ
አውጣን ከመአቱ
ማረን ..... ማረን
ከክፉ አድነን
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን ከዚህ #ፈተና
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን እግዚኦ ማርና
.
.
ሠላም ይስጠን እግዜር ገናና
ከጋረደን ጥቁር ደመና
ጊዜው ይሆን እላለሁ እኔ
የሚሆነውን ሳስተውል ባ'ይኔ
በሀሜት በወሬ ታጅበን
በግላዊ ምቾት ተከበን
በዚች ጊዜያዊ ከንቱ ዓለም
ዘላ'ለም ቋሚ ግን አንድ የለም
ንብረት ከሰው ልጅ አብልጠን
ክፋት ምቀኝነትን መርጠን
ዘመን አለፈ ስንኖር
የፅድቁን መንገድ የሚያሳይ አጥተን
አንቃን
ይብቃችሁ በለን የፍቅር አምላክ ጌታ
አንቃን
ቅድስቷን ምድር ሠላም አውርሳት ደስታ
አንቃን
ከቁጣ አብርደህ ቀን ወዳጅ አ'ርገህ አንቀን
አንቃን
የት ይደረሳል
ምን ይወረሳል
ይብቃን
አቤቱ ..... አቤቱ
አውጣን ከመአቱ
#እግዚኦ
ማረን ..... ማረን
ከክፉ አድነን
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን ከዚህ ፈተና
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን እግዚኦ ማርና
አቤቱ ..... አቤቱ
አውጣን ከመአቱ
#እግዚኦ
ማረን ..... ማረን
ከክፉ አድነን
ድምፃዊ #ጎሳዬ_ተስፋዬ
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiop
ሠላም ይስጠን እግዜር ገናና
#ከጋረደን ጥቁር ደመና
ጊዜው ይሆን እላለሁ እኔ
የሚሆነውን ሳስተውል ባ'ይኔ
እንደው አንዳንዴ ይገርማል
አረ እንደው አንዳንዴስ ይደንቃል
እንዴት ተንዶ ፍቅራችን
ማነው ያራራቀን ከእውነት ቃል
በጊዜ አስታከን በዘመን
ራስን መውደድ አስቀድመን
ይቅርታ ራቀ ካ'ፋችን
ስናይ እየተጠማ ልባችን
አንቃን...
ይብቃችሁ በለን የፍቅር አምላክ ጌታ
አንቃን
ቅድስቷን ምድር ሠላም አውርሳት ደስታ
አንቃን
ከቁጣ አብርደህ ቀን ወዳጅ አ'ርገህ አንቀን
አንቃን
የት ይደረሳል
ምን ይወረሳል
ይብቃን
አቤቱ ..... አቤቱ
አውጣን ከመአቱ
ማረን ..... ማረን
ከክፉ አድነን
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን ከዚህ #ፈተና
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን እግዚኦ ማርና
.
.
ሠላም ይስጠን እግዜር ገናና
ከጋረደን ጥቁር ደመና
ጊዜው ይሆን እላለሁ እኔ
የሚሆነውን ሳስተውል ባ'ይኔ
በሀሜት በወሬ ታጅበን
በግላዊ ምቾት ተከበን
በዚች ጊዜያዊ ከንቱ ዓለም
ዘላ'ለም ቋሚ ግን አንድ የለም
ንብረት ከሰው ልጅ አብልጠን
ክፋት ምቀኝነትን መርጠን
ዘመን አለፈ ስንኖር
የፅድቁን መንገድ የሚያሳይ አጥተን
አንቃን
ይብቃችሁ በለን የፍቅር አምላክ ጌታ
አንቃን
ቅድስቷን ምድር ሠላም አውርሳት ደስታ
አንቃን
ከቁጣ አብርደህ ቀን ወዳጅ አ'ርገህ አንቀን
አንቃን
የት ይደረሳል
ምን ይወረሳል
ይብቃን
አቤቱ ..... አቤቱ
አውጣን ከመአቱ
#እግዚኦ
ማረን ..... ማረን
ከክፉ አድነን
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን ከዚህ ፈተና
አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ
እንዳንሆን አውጣን እግዚኦ ማርና
አቤቱ ..... አቤቱ
አውጣን ከመአቱ
#እግዚኦ
ማረን ..... ማረን
ከክፉ አድነን
ድምፃዊ #ጎሳዬ_ተስፋዬ
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiop
#update ወደ ኢትዮጵያ በጎብኚዎች እና በትራንዚት ቪዛ ገብተው በልመና ስራ ላይ የተሰማሩ የሶሪያ ዜጎች #ለሀገሪቱ_ደህንነት ሲባል መታገዳቸው ተገልጿል፡፡የኢሚግሬሽን የዜግነትና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ 560 የሶሪያ ዜጎች ውስጥ 395ቱ ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደርጓል።
via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
368 ኢትዮጵያውያን ወደሃገራቸው ተመለሱ‼️
በሳኡዲ አረቢያ በተለያየ ምክንያት ታስረው የነበሩ 368 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ አገራቸው ገብተዋል። ኢትዮጵያውያኑ በሳኡዲ አረቢያ በተለያዩ አካባቢዎች ታስረው የነበሩ ሲሆን የኢ.ፌ.ዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጅዳ ከሚገኘው የኢ.ፌ.ዲሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ከሳውዲ አረቢያ መንግስት ጋር ባደረገው ስምምነት ዜጎቹ በምህረት ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረግ ተችሏል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ እና ዲያስፖራ ጉዳዮች ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ዶ/ር ቦጋለ ቶለሳ፣ የቆንሰላ ጉዳዮች ዳይሬከተር ጄነራል አቶ ዮሐንስ ሾንዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው ለዜጎቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዜጎችን መብት እና ክብር ከማስጠበቅ አኳያ የጀመረውን ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ከሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
መንግስት ከዚህ ቀደም ከታንዛኒያ፣ ከሱዳን፣ ከሳኡዲ አረቢያ ካስመለሳቸው በተጨማሪ ባለፈው ሳምንት 46 በሊብያ በስደት ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያንን መመለሱ ይታወሳል።

ድሬዳዋ‼️
በድሬዳዋ ከተማ የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የሕዝቡን አብሮነት እና ተቻችሎ የመኖር እሴት የሚሸረሽር በመሆኑ ሰላምን በማወክ ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የከተማ አስተዳደሩ አሳሰበ፡፡
በድሬድዋ ከተማ ግጭት የተፈጠረው ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም የጥምቀት ማግስት የቃና-ዘገሊላ በዓልን በሚያከብሩ ምዕመናን ላይ ወጣቶች በፈጠሩት ረብሻ ሳቢያ ነው፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን በስልክ ለአብመድ እንደተናገሩት በዕለቱ የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ችግር በሁለት እና ሦስት ቀናት ወደ ተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች ተስፋፍቷል፡፡
‹‹ሃይማኖታዊ በዓሉን በመረበሽ የድሬዳዋ ከተማን አንድነት መሸርሸር እና አገራዊ ሰላምን ለማደፍረስ ታስቦ የተሠራ ነው›› ብለዋል ከንቲባው፡፡ ግጭቱን ሃይማኖታዊ መልክ እንዲኖረው ለማድረግ ፀብ የማጫር ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የሚንቀሳቀሱ አካላት መኖራቸውንም ገልፀዋል፡፡ ከክብረ በዓሉ ቀደም ብለው ጭምር ዝግጅት ሲያደርጉ እንደነበርም ነው አቶ ኢብራሂም የጠቆሙት፡፡
ቀደም ብሎ የነበሩ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መነሻ በማድረግም ሌላ የግጭት አጀንዳ እንደተነደፈ አስታውቀዋል፡፡ እንደ ከንቲባው ገለጻ ችግሩን የሃይማኖት፣ የብሔር፣ የጎሳ እና የፖለቲካ መልክ ለማስያዝ ሙከራዎች ተደርገዋል፡፡
ሰላም በመደፍረሱ ምክንያት የዝርፊያ ወንጀሎች እየተባባሱ እንደሆነም አስታውቀዋል፡፡
በተለይ ወደ ባንኮች ተደራጂቶ የመሄድ አዝማሚያ መኖሩን፣ መንገድ የመዝጋት፣ የግለሰቦች ቤትና ንብረት የማውደም እና የተወሰኑ የመንግሥት ተቋማት ላይ ጉዳት የማድረስ ሁኔታዎች በከተማዋ መስተዋላቸውን አስታውቀዋል፡፡
የከተማዋን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡ ‹‹ለዚህም ኮሚቴ ተቋቁሞ እየሠራ ነው፡፡ ከግጭቱ ጀርባ ስውር አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ከ80 በላይ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ለሕግ የማቅረብ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል›› ነው ያሉት ከንቲባው፡፡
‹‹ችግሩ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ኃይል አቅም በላይ በመሆኑ #የመከላከያ_ሠራዊት እና የፌዴራል ፖሊሶች ወደ ከተማዋ ገብተዋል›› ያሉት ከንቲባው ዛሬ በከተማዋ አንጻራዊ ሰላም መኖሩን አስታውቀዋል፡፡
‹‹አንድ ስፍራ ብቻ አሁንም ችግሩ አለ፤ የፀጥታ ኃይሎች ሰላም ለማስከበር ወደ ስፍራው አቅንተው ሰላም የማስከበር ሥራ እየሠሩ ነው›› ብለዋል አቶ ኢብራሂም፡፡
ድርጊቱ የድሬዳዋን ሕዝብ የዘመናት አብሮነት እና ተቻችሎ የመኖር እሴት የሚሸረሽር በመሆኑ ሰላምን በማወክ ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም አሳስበዋል፡፡
በተለይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው #የሀሰት_ወሬ የድሬድዋን ከተማ ብቻም ሳይሆን የሀገሪቱን ሰላም #ለማደፍረስ እንደ ቤንዚን የሚጠቀሙ ስውር የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው አካላት በመኖራቸው መጠንቀቅ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ

#update ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት ጋር በመጪው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ዝግጅት ዙሪያ ዛሬ ጠዋት በጽ/ቤታችው ተገናኝተው ተወያዩ። 32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉበኤ ከየካቲት 3-4 ቀን 2011 “ስደትኞች፣ ከስደት ተመላሾችና ተፈናቃዮች፤ በአፍሪካ በግድ መፈናቀል ለማስቆምዘላቂ መፍትሄ እንፈልግ” በሚል መርህ ይካሄዳል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia