ሳዑዲ አረቢያ‼️
ሳዉዲ አረቢያ የኢትዮጵያዉያን ሰራተኞችን መነሻ ደሞዝ አንድ ሺህ ሪያል ልታደርግ ነዉ።
•ከኢትዮጵያ ወደ ሳዉዲ አረቢያ የሚሄዱ ሰራተኞች የመነሻ ደመወዛቸዉ አንድ ሺህ የሳዉዲ ሪያል እንዲሆን ስምምነት ላይ ተደረሰ። ስምምነቱ የተደረሰዉ የኢትዮጵያ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር በትናንትናዉ ዕለት ከሳዉዲ መንግስት ጋር ባደረገዉ ዉይይት ወቅት ነዉ።
የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚንስቴር በድረ ገፁ እንዳስታወቀዉ፣ ሰራተኞቹ ከሚያገኙት ደሞዝ በተጨማሪ መብታቸዉ ተከብሮ የሚሰሩበት ሁኔታም በዉይይቱ አፅንኦት ተሰጥቶታል። ሳዉዲ አረቢያ ከኢትዮጵያ የምትወስዳቸዉን ሰራተኞች የቅጥርና ምልመላ መስፈርቶች በተመለከተም ሁለቱ ሀገራት ዉይይት አድርገዋል። ስምምነቱ ተግባራዊ ሲሆንም ከሁለቱ ሀገራት የተዉጣጡ የባለሙያዎች ቡድን በዓመት ሁለት ጊዜ እየተገናኘ አፈፃጸሙን ይገመግማል ተብሏል።
•ሳዉዲ አረቢያ የኢትዮጵያዉያን ሰራተኞችን መነሻ ደሞዝ አንድ ሺህ ሪያል ልታደርግ ነዉ።ስምምነቱ የተደረሰዉ የኢትዮጵያ የሰ/ ማ/ ጉ ሚንስቴር በትናንትናዉ ዕለት ከሳዉዲ መንግስት ጋር ባደረገዉ ዉይይት መሆኑን መስሪያ ቤቱ በድረ ገፁ አስታዉቋል።
ምንጭ፦ DW AMHARIC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ🔝
"Today a new Afan Oromo school constructed by the support of Al Maktoum Foundation (based in UAE) is officially opened. Thank you, HH Sheikk Hamadan Bin Rashid Al Maktom,UAE’s Minster of Finance."

ሽሬ...
"በሽሬ ከተማ ሊያልፉ የነበሩ የመከላከያ መኪናዎች ዛሬም ለሁለተኛ ግዜ በአካባቢው ወጣቶች እንዳይንቀሳቀሱ ተደርገዋል። ወጣቶች መንገዶችን በመኪናቸው የዘጉ ሲሆን የተወሰኑት ደግሞ በአቅራቢያው ወዳለ ስታዲየም እንደተወሰዱ ምንጮች ከአካባቢው አሳውቀዋል።"
via ENF

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ...
"አካዳሚክ የቴክኒካል ረዳት ጉዳይ የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የጠየቁትን እኛም እንደ #አርባምንጭ_ዩንቨርሲቲ በአካል ለሚመለከተው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ፓርላማን ጨምሮ ብናመለክትም ማንም ትኩረት ያልሰጠው ጉዳይ ነው ። ትኩረት ለተግባር መምህራን"

#Update በደቡብ ክልል የሚገኘው አባያ ሐይቅ #በእንቦጭ አረም መጠቃቱን የጋሞ ዞን አካባቢ ጥበቃና ደን ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ኢዜአ እንደዘገበው እንቦጭ በሐይቁ ላይ መታየት የጀመረው በ2009 ዓ.ም ሲሆን ባሁኑ ሰዓት 2000 ሄክታር ያህል የሐይቁ ክፍል በአረሙ ተሸፍኗል፡፡ ካሁን ቀደም 10 ሺህ ሕዝብ በማስተባበር 30 ሄክታር ለማጽት ተችሎ ነበር፡፡
via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጎርደማ አካባቢ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ነዋሪዎች ለዓመታት ሲያለሙት የነበረውን ጫት ከማሳቸው ማስወገድ ጀመሩ፡፡ አርሶ አደሮቹ ጫት እያስከተለ ያለውን ማኅበራዊ ጉዳት በመረዳት ነው ከማሳቸው በማስወገድ በሌላ ጠቃሚ ሰብልና የጓሮ አትክልት ለመተካት እንቅስቃሴ የጀመሩት፡፡ ዛሬ በአንድ ሄክታር ማሳ ላይ ያለሙትን ጫት ማስወገድ የጀመሩት አቶ ሙስጦፋ ታደሰ የተባሉ የጎርደማ አካባቢ ነዋሪ ናቸው፤ ሌሎችም የእርሳቸውን አርዓያነት እንደሚከተሉ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"የመከላከያ ሰራዊቱን #ማገት የሚለው አስቸጋሪ ነው፡፡ #መከላከያን ማንም ሊያግተው አይችልም፡፡ አማርኛው ቢቀየር ጥሩ ነው። ሰራዊቱን #የትግራይ_ህዝብ አያገትም፡፡ ነገር ግን #ስጋት እየፈጠረ መኖር የለመደ አካል አለ፡፡ በጣም ጥቂት ነው፡፡ ህዝቡን ሽፋን አድርጎ ትርምስ ለመፍጠር የሚሞክር ኃይል አለ፡፡ ጥቂቶች ናቸው፡፡ እርግጠኛ ነኝ #ይጋለጣሉ፡፡ የትግራይ ህዝብም #ቢዘገይም ይገባዋል፡፡ እንዲጋለጡና ህዝቡም እንዲያውቃቸው እናደርጋለን፡፡ ይህ እስኪሆን ግን ከህዝቡ ጋር #የሚያጣላ ነገር አናደርግም፡፡ ህዝብ ቅር ከሚለው እኛ ቅር ቢለን ይሻለናል፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ነገር ከክልሉ እውቅና ውጭ ነው፡፡ ክልሉ ወስኖ የተደረገ ነገር አይደለም፡፡ የክልሉ ፍላጎትም አይደለም፡፡"-የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተናገሩት፤
@tsegabwolde @tikvqhethiopia
@tsegabwolde @tikvqhethiopia
ኮማንድ ፖስት‼️
በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው የጸጥታ መደፍረስ ችግር #የተጠረጠሩ 171 ሰዎች #በቁጥጥር ሥር ዋሉ።
በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ገንዘብም በቁጥጥር ሥር እንዲውል መደረጉ ተመልክቷል፡፡
የአካባቢውን ሠላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማን ፖስት አባል እና በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ ኢንዶክትሪኔሽንና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል #ጌትነት_አዳነ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት ኮማንድ ፖስቱ ታህሳስ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ከተቋቋመበት ጊዜ አንሰቶ ህብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ እየሰራ ነው።
በእዚህም በክልሎቹ አጎራባች አካባቢዎች በታጠቀ ኃይል ተፈጥሮ በነበረ የጸጥታ መደፍረስ ጋር ተያይዞ በጠፋው የሰው ህይወትና በወደመው ንብረት የተጠረጠሩ 171 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስረድተዋል፡፡
ተጠርጣሪዎች የተያዙት ግጭት ከተከሰተባቸው ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ካማሽ ዞን እና ቶንጎ ልዩ ወረዳ እንዲሁም ከኦሮሚያ ክልል ደግሞ ምዕራብ ፣ ምስራቅና ቄለም ወለጋ፣ ሆሩ ጉድሩ፣ ኢሉአባቦራ እና ቡኖ በደሌ ዞኖች መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል በየደረጃው የሚገኙ #አመራሮች እንደሚገኙበት ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል፡፡
የታጠቀው ኃይል ለግድያ እና ሌሎች #ጥፋቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ 49 ክላሽንኮብ ጠመንጃዎችና 1 ሺህ 31 የተለያዩ ጥይቶች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኮሎኔል ጌትነት ጨምረው ገልጸዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ግለሰቦቹ በህገ-ወጥ መንገድ ሲያንቀሳቀሱት የነበረ 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር እና 12 ሺህ ዶላር ኮማንድ ፖስቱ መያዙን ነው ያስረዱት።
እንደ ኮሎኔል ጌትነት ገለጻ የጥፋት ኃይሎቹ ተጨማሪ ጥቃት ለመፈጸም ያዘጋጁት ሰባት ጸረ-ተሸከርካሪ ፈንጂዎች፣ 215 ቀስቶች እና የተለያዩ ኮምፒዩተሮችም ተይዘዋል፡፡
ታጣቂ ኃይሉ ከመንግስት መዋቅሮች እና ከግለሰቦች አስገድዶ በመውሰድ ለጥፋት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ዘጠኝ አምቡላንሶች፣ አራት አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪዎች፣ ሦስት ቶዮታ ፒክአፕ መኪኖችም ኮማንድ ፖስቱ ማስመለሱን ነው የገለጹት፡፡
ቡድኑ ለጥፋት ሲጠቀምባቸው የነበረውን ንብረት ከማስመለስ ጎን ለጎን በጉዳዩ ላይ ሕብረተሰቡን የማወያየት ሥራ በስፋት እየተካሄደ መሆኑን ኮሎኔል ጌትነት አስረድተዋል፡፡
የጸጥታ ችግር ሲከሰትባቸው በነበረባቸው ዞኖች በአሁኑ ወቅት ግጭት ሙሉ ለሙሉ ቆሞ ወደ ሠላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱን ጠቅሰዋል፡፡
ህብረተሰቡ ያደረገው እገዛ ከፍተኛ መሆኑን ኮሎኔል ጌትነት ጠቁመው ኮማንድ ፖስቱ በቀጣይ ችግሩ እንዳይደገም አደረጃጀቱን ከህብረተሰቡ ጋር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስረድተዋል፡፡
በሁለቱ ክልሎች አጎራባች አካባቢ የደፈረሰውን ሠላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ከፌደራልና ከሁለቱ ክልሎች መንግስታት እንዲሁም ከሀገር መከላከያ እና ከፌደራል ፖሊስ ሠራዊት የተውጣጡ አባላትን ያቀፈ ነው፡፡
ምንጭ፦ ኢዜአ

#Update ከትግራይ ክልል ሽረ ተነስተው ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ለመንቀሳቀስ የሞከሩ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ማእከላዊ ዕዝ አባላት በዛሬው ዕለት በህዝብ ተቃውሞ እንቅስቃሴያቸው መገታቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለDW ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ እንደገለጹት 25 ኦራል ተብለው የሚታወቁ የመከላከያ ሰራዊት ትልልቅ መኪናዎች ከነጭነታቸው እንዲሁም አምስት የወታደራዊ መኮንኖች መኪናዎች ከጉዟቸው ተስተጓጉሏል፡፡ በክልሉ ከሳምንት በፊት ተመሳሳይ ክስተት የተስተዋለ ሲሆን በዚያ የሚኖሩ ዜጎች አሁንም የደህንነት ስጋት አለብን ይላሉ፡፡
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ወይዘሪት #ጫልቱ_ታከለ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ተይዛ በሻቡ ከተማ መታሰሯን የአይን እማኞች ተናገሩ። ጫሉት ከቤተሰቦቿ ቤት ነው በቁጥጥር ስር የዋለችው፤ ከሷ በተጨማሪ ቢያንስ 5 ሌሎች ሰዎች መታሰራቸው ተረጋግጧል። ወይዘሪት ጫልቱ በሽብርተኝነት ተጠርጥራ ለ8 አመታት በዕስር የከቆየች በኅላ ከወራት በፊት ነበር የተፈታችው።
ምንጭ፦ አዲስ ስታንዳርድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አዲስ ስታንዳርድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንደ ውሃ እና ሸዲ ከተሞች፣ የመንግስት ወታደሮች መንገድ በዘጉ ወጣቶች ላይ በከፈቱት #ተኩስ 5 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን 3 ሰዎች ክፉኛ ተጎድተው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። ከሟቾቹ መካከል የ10 አመት ታዳጊ ይገኝበታል። ግጭቱ የተፈጠረው አካባቢውን ለቆ በመውጣት ላይ የሚገኘውን የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት ማሽነሪዎችን ለማጀብ የመጡ ወታደሮች ተኩስ ከፍተው ሰዎችን ከገደሉ በኅላ ነው።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የትግራይ ህዝብ #ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ #ሊረበሽ አይገባም"--ዶክተር #ደብረጽዮን_ገብረሚካኤል
.
.
የትግራይ ህዝብ ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ሳይረበሽ #በልማቱ ላይ ሊያተኩር እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ።
ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ህጋዊና #ኃላፊነቱንም ለመወጣት የሚያስችል ነው።
በመሆኑም የክልሉ ህዝብ ይሄንን ተገንዝቦ ያለምንም መረበሽ የልማት ስራውን #በተረጋጋ መልኩ ማከናወን እንዳለበት አሳስበዋል።
ህዝቡ የሚያነሳው የህገ-መንግስት ይከበርልን ጥያቄ እራሱ ከማክበር የሚጀምር መሆኑንም ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር በመግለጫቸው አመልክተዋል።
የክልሉን ሰላምና ጸጥታ የማስከበርን ጉዳይም ህዝቡ በፈጠረው አደረጃጀት አንድነቱን ማስቀጠል እንደሚኖርበትም ጠቁመዋል።
የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግስታት ባደረጉት የጋራ ስምምነት የሁመራ ኦምሃጀር መንገድ መከፈትም ለሁለቱ ህዝቦች ግንኙነት ጠቃሚ እንደሆነ ዶክተር ደብረጽዮን ተናግረዋል።
መንገዱ የሁለቱን ሃገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ከማሳደግ ባለፈው ቀጣይ ህጋዊ መስመር ለማስያዝም ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው አመልክተዋል።

#update ግብፃዊው የሊቨርፑል ክለብ አጥቂ መሀመድ ሳላ የ2018 የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል፡፡ የ26 አመቱ መሀመድ ሳላ አብረውት በእጩነት የቀረቡትን የክለብ አጋሩ ሳይዶ ማኔ እና የአርሰናሉ አጥቂ ፒር ኡሚሬክ ኦባሚያንግን በመብለጥ ነው የሽልማቱ አሸነፊ መሆን ያቻለው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ኦነግ በሬ እያረደ በተቀበለው ህዝብ ላይ ዘረፋና #ግድያ ፈጽሟል” ጄኔራል #ብርሃኑ_ጁላ
• ሠራዊቱ ከትግራይ እንዳይወጣ የሞከሩት ህዝቡና የክልሉ መንግሥት አይደሉም
• መከላከያን ከኃላፊነቱ ውጪ የክልሎችና የፖለቲካ ሥራን የማሠራት ፍላጎት አለ
• በሠራዊቱ ላይ ጥላቻ በመንዛት አገርን ለማፍረስ የሚሠሩ አሉ