#update በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ዳንሻ ከተማ አካባቢ ያረፈች የአየር ሀይል ሊኮፍተር በአካባቢው ወጣቶች ታግታ ነበር ወጣቶቹ ሂሊኮፍተሯ በአካባቢው ያረፈችበት #ምክንያት እንዲነገራቸው በመጠየቃቸው ነው ሂሊኮፍተሯ የታገተችው። ነገር ግን ከአካባቢው ባለስልጣናት ጋር ውይይት ከተደረገ በኅላ ሂሊኮፍተሯ በሰላም ተለቃለች።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፌደራል ፖሊ ስ‼️
በአንዳንድ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶችን ከሕብረተሰቡ ጋር #በመወያየትና #በመተማመን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል #እንዳሻው_ጣሰው ለኢዜአ እንደገለጹት ፖሊስ በተለያዩ ቦታዎች የሚነሱ ግጭቶችን ለማስቆም እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ በውይይቶች እንዲፈቱ እያደረገ ነው።
በአንዳንድ ቦታዎች ግጭቶች ሲፈጠሩ ከመስመር የወጡና የተበላሹ ጉዳዮች እንዲስተካከሉ ለማድረግ በየደረጃው ውይይቶች እየተካሔዱ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ሕዝቡን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ የሚመሩ አካላት እንዲስተካከሉም በየደረጃው የሚገኙ የፀጥታና ባለድርሻ አካላት እየሰሩ መሆኑንም ጠቁመዋል።
ይህ የሚሆነው እነዚህ ተሰሚነት ያላቸው አካላት ለህብረተሰቡ ቅርብ በመሆናቸው ችግሩ በእነርሱ አማካኝነት እንዲፈታና የተባባሰ ግጭት እንዳይመጣ መሆኑን አመልክተዋል።
በአሁኑ ወቅት በሕብረተሰቡና በፖሊስ መካከል መተማመንን የሚሸረሽሩ ተግባራትን ለመከላከል ለውጡን ተግባራዊ ማድረግ የግድ መሆኑን ጠቁመዋል።
የፌዴራል ፖሊስ ከሕብረተሰቡና በየደረጃው ካሉ የፀጥታ መዋቅር አደረጃጀት ጋር በመሆን ሰላምና ደሕንነት ለማስጠበቅ እየሰራ መሆኑን አንስተዋል።
በአንዳንድ አካባቢዎች ሕብረተሰቡን ነፃ ለማውጣት ነው የምንታገለው በማለት የሚንቀሳቀሱ አካላት መኖራቸውን ጠቅሰው ከተነሱበት ዓላማ ውጭ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ዝርፊያ ሲገቡ መስተዋሉን ነው የጠቆሙት።
በተለያዩ ቦታዎች ፖሊስ ለሚያከናውነው ሰላምን የማስከበር፣ ሕገ-ወጦችን በቁጥጥር ስር የማዋልና ፀጥታ የማስፈን ስራ ሕብረተሰቡ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም አመልክተዋል።
በተለይ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መስፋፋት ጋር ተያይዞ ሕብረተሰቡና ፖሊስ በሚያደርገው ክትትል አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ሲሆን ይሕ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"መንግስት ሀገር መምራት አልቻለም፣ አቅም አጥሮታል፣ የምትሉ ወገኖች መግረፍና ማሰር ነው ያልቻልነው እንጂ መምራት የምንችልና ለውጥ ያመጣን መሆኑን ዓለም መስክሮልናል'' ጠ/ሚር ዶ/ር #ዐቢይ_አህመድ ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ መምህራን ጋር ባደረጉት ውይይት ከተናገሩት የተወሰደ...
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ ይመኛል!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዶ/ር አሚር አማን🔝
"ኮተቤ በሚገኘው ትምህርት ለተቸገሩ በጎ አድራጎት ማህበር በመገኘት እሁድን አብረን አሳልፈናል። ይህ ድርጅት ቤተሰቦቻቸው አቅም ለሌላቸው ህፃናት የነፃ ትምህርትና የምግብ እርዳታ እንዲሁም ለወላጆች የአቅም ግንባት ስልጠና እየሰጠ ያለ ነው።"

አዲስ አበባ ፖሊ ስ‼️
በዓሉ በሰላም እንዲከበር የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለጸጥታ አካላቱ የተለመደ #ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አስተላልፏል።
ህብረተሰቡ የፖሊስ አገልግሎትን ለማግኘትም ሆነ #አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ ጥቆማ ለመስጠት በ991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እና 011-1-11 01 11፤011-1-26 43 59 011-1 01 02 97 ፤011-8-69 88 23፤011-8-69 90 15 መጠቀም እንደሚቻል ኮሚሽኑ አሰታቋል፡፡

የአቶ #ጌታቸው_አሰፋ ጉዳይ፡ ፖለቲካዊ ወይስ ሕጋዊ መፍትሄ?
.
.
የትግራይ ክልል አሳልፌ #አልሰጥም ቢል በቀጣይ ምን ሊከሰት ይችላል?
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አቶ ጌታቸውን ለመያዝ ሰው #መግደል የለብንም ማለታቸው ይታወሳል። አቶ #አብረሃም አቶ ጌታቸውን ለመያዝ የኃይል እርምጃ ሊወሰድ እንደማይገባ ይናገራሉ።
"አንድን ሰው ለመያዝ ተብሎ ወደ ጦርነት ይገባሉ ብዬ አላስብም የፌደራል መንግሥትም ፖለቲካውን ለማስተካከል ሲል ዝምታን ይመርጣል ፤ የትግራይ ክልልም የራሱን ህዝብ የራሱን ደህንነት ይጠብቃል ብየ አስባለሁ።" ይላሉ።
https://telegra.ph/የአቶ-ጌታቸው-አሰፋ-ጉዳይ-ፖለቲካዊ-ወይስ-ሕጋዊ-መፍትሄ-01-07

Telegraph
የአቶ ጌታቸው አሰፋ ጉዳይ፡ ፖለቲካዊ ወይስ ሕጋዊ መፍትሄ?
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ከጥቂት ቀናት በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመስሪያ ቤታቸውን የአምስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸውን እና መቀሌ የሚገኙትን የቀድሞው የደህንነት መስሪያ ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት በኩል ትብብር አለማግኘታቸውን ገልፀዋል። ከክልሉ ይሁንታ ካለመገኘቱም ጋር…
#update ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከአማራና ከትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድሮች ጋር በመሆን በኦምሃጅር በኩል ኢትዮጵያና ኤርትራን የሚያገናኘውን የአስፓልት መንገድ ለመመረቅ ሁመራ ይገኛሉ። በምረቃ ስነስርአቱም ላይ የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተገኝተዋል።
ምንጭ፦ ዋልታ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዋልታ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
Jawar Mohammed...
"It is wonderful to see PM Abiy, Prezs #Gedu & #Debretsion visiting Humera. This is good sign. This country needs leaders to talk to each-other, negotiate and bargain. Seeing these leaders together is a huge relief for the public who are worried about escalation of #war of words in recent months. Such show of togetherness should be followed by real, closed door negotiation and bargaining to chart collective path towards the common future."

"አቶ #ጌታቸው_አሰፋን የተመለከተ አጀንዳ አልነበረም"
.
.
የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን የተሰበሰበው መደበኛውን የሥራአፈጻጸም ግምገማ ለማድረግ ሲሆን፣ በዚህም መሠረት የክልሉመንግሥት ካለፈው ሐምሌ ወር 2010 ዓ.ም. ወዲህ ባሉት ጊዜያትያከናወናቸውን ሥራዎች እንዲሁም ፀጥታና ደኅንነትን በተመለከቱጉዳዮች ላይ ግምገማ ማድረጉን የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶጌታቸው ረዳ ለሪፖርተር ገለጹ።
ሕወሓት ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ ባለፈው ዓርብ አጠናቋል።ይህ ስብሰባ የተለየ አለመሆኑን የተናገሩት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በፓርቲደረጃ በመገናኘት የክልሉን መንግሥት የሥራ አፈጻጸምና ወቅታዊሁኔታዎች ከተገመገሙ ቆየት በማለቱ የተጠራ ስብሰባ ቢሆንምየተለመደ የፓርቲ ሥነ ሥርዓት መሆኑንም አመልክተዋል።
በዚህ ስብሰባ የክልሉ መንግሥት ባለፉት ወራት ያከናወናቸው የልማትናየማኅበራዊ ጉዳዮች ሲገመገሙ፣ በተጨማሪም በወቅታዊ የፀጥታናደኅንነት ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን ተናግረዋል።
አቶ ጌታቸው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የሕወሓት ዋነኛ መወያያ አጀንዳባይሆንም ከወራት በፊት የተከፈተው የኢትዮ ኤርትራ ድንበር በቅርቡየተዘጋበት ምክንያት ምን እንደሆነ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትናየሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ማብራሪያእንዲሰጡበት ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር።
ጉዳዩ በቀጥታ የፌዴራል መንግሥትን የሚመለከት ቢሆንም፣ ጉዳዩንየክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲከታተሉት ማዕከላዊ ኮሚቴውመስማማቱን ገልጸዋል።
በክልሉ የፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች እንዲሁም በአገር ደረጃየሚስተዋለው የፀጥታ ችግርን በተመለከተ ውይይት መደረጉን የገለጹትአቶ ጌታቸው ረዳ፣ ምንም እንኳን ሕወሓት በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው ሚናትንሽ ቢሆንም ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመተባበር ኃላፊነቱንእንዲወጣ መወሰኑን ተናግረዋል።
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበውሪፖርት በከባድ የሰብዓዊ መብት ወንጀል የተጠረጠሩት የብሔራዊመረጃና ደኅንነት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ በቁጥጥርሥር ለማዋል ለትግራይ ክልል ጥያቄ ቢቀርብም ክልሉ ለመተባበርፈቃደኛ አለመሆኑና የክልሉ አመራር አቶ ጌታቸውንም ሆነ ሌሎችተጠርጣሪዎችን ሸሽጓል በማለት ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑጸጋዬ ተናግረው ነበር።
የሕወሓት ስብሰባ ከዚህ ወቀሳ በኋላ የተካሄደ በመሆኑ የአቶ ጌታቸውጉዳይ የውይይቱ አካል ይሆናል የሚል ግምት በበርካቶች ዘንድ ነበር።
የአቶ ጌታቸው አሰፋን ጉዳይ የተመለከተ ውይይት ተካሄዶ እንደሆነየተጠየቁት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በዚህ ጉዳይ ላይ ውይይት አለመደረጉንናፓርቲው በጉዳዩ ላይ ሊወያይም እንደማይችል ተናግረዋል።
አቶ ጌታቸው አሰፋ የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ አባል መሆናቸውይታወቃል። ነገር ግን በዚህ የሕወሓት ስብሰባ ላይ አለመገኘታቸውንሪፖርተር ከአቶ ጌታቸው ረዳ ለማረጋገጥ ችሏል።
በኢሕአዴግ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚበየሦስት ወሩ፣ ማዕከላዊ ኮሚቴው ደግሞ በየስድስት ወሩ መገናኘትእንዳለበት ቢደነግግም፣ አስቸኳይ ሁኔታዎች ሲኖሩ ሊጠራ እንደሚችልይደነግጋል።
ይሁን እንጂ ሥራ አስፈጻሚው ከተሰበሰበ ቆይቷል። ይህ ጉዳይበሕወሓት የሰሞኑ ስብሰባ ተነስቶ እንደሆነ የተጠየቁት አቶ ጌታቸው፣ ‹‹አልተነሳም። ሕወሓት በዚህ ጉዳይ ለምን ይወያያል? ስብሰባውንመጥራት ያለበት የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ነው፤›› ብለዋል።
ነገር ግን የአገሪቱ ወቅታዊ የፀጥታና የደኅንነት ጉዳዮች በኢሕአዴግደረጃ ውይይት ሊደረግባቸው እንደሚገባ የተናገሩት አቶ ጌታቸው ረዳ፣‹‹ኢሕአዴግ በቅርቡ ስብሰባ ካልጠራ በእኛ በኩል ስብሰባ እንዲጠራጥያቄ ልናቀርብ እንችላለን፤›› ብለዋል።
በማኅበራዊ ትስስር ገጾች የሕወሓት ሊቀመንበር ከኃላፊነት ለመልቀቅጥያቄ አቅርበው እንደነበር የሚወራውንም አስተባብለዋል።
ምንጭ፦ ሪፖርተር