#የግጭት ትርፉ፦
🔹ለቅሶ
🔹ስቃይ
🔹መከራ
🔹ረሀብ
🔹ስደት
🔹ሞት
🔹የሚወዱትን ማጣት
🔹ችጋር
🔹በሽታ
🔹እልቂት
ማስተዋል የሚችል ያስተውል!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹ለቅሶ
🔹ስቃይ
🔹መከራ
🔹ረሀብ
🔹ስደት
🔹ሞት
🔹የሚወዱትን ማጣት
🔹ችጋር
🔹በሽታ
🔹እልቂት
ማስተዋል የሚችል ያስተውል!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፦
አጀንዳዎችም የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. የም/ቤቱን 4ኛ አመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣
2. የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መምራት፣
3. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መምራት፣
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት

ፈረንሳይ‼️
ተቃውሞ የበረታባቸው የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ዝቅተኛ ወርሃዊ የደመወዝ ጣሪያ በ100 ዩሮ እንዲያድግ ወሰኑ።
ፕሬዚዳንት #ኢማኑኤል_ማክሮን ዝቅተኛ የወር ደመወዝ ጣሪያ በ100 ዩሮ እንዲጨምር መወሰናቸውን ትናንት በቴሌቪዥን ባደረጉት ብሄራዊ ንግግር ይፋ አድርገዋል።
የፓሪስና ሌሎችም ከተሞች ጎዳናዎች “ቢጫ ሰደርያ” የሚል ስያሜ የተሰጠውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ለሳምንታት አስተናግደዋል።
የፈረንሳይ መንግስት በነዳጅ ሽያጭ ላይ ታክስ ለመቁረጥ መወሰኑን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አቅጣጫውን የመንግስትን ፖሊሲዎች ወደ መቃወም ቀይሯል።
ማህበራዊ እና ኢኮኖያዊ ፍትህ የለም ያሉት የሀገሪቱ ዜጎች ከፖሊስ ጋር ግብግብ ሲገጥሙ ተስተውሏል።
ትናንት ምሽት በቴሌቪዥን ቀርበው ብሔራዊ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ማክሮን ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ዝቅተኛ የደመወዝ ጣሪያ በ100 ዩሮ እንደሚጨምር ተናግረዋል።
ከመደበኛ የስራ ሰዓት በተጨማሪ በሚሰሩ ስራዎች ከሚገኝ ገቢ ታክስ እንዳይቆረጥ እንደሚደረግ ቃል ገብተዋል።
ከ2 ሺህ ዩሮ በታች ጡረታ ከሚያገኙ ሰዎች የሚቆረጠው የማህበራዊ ዋስትና ክፍያ ጭማሪ እንዲሰረዝ መወሰናቸውን ጠቁመዋል።
የፈረንሳይ መንግስት በነዳጅ ላይ ሊጥል የነበረውን የግብር ጭማሪ ባሳለፍነው ሳምንት መሰረዙ ይታወቃል።
በፈረንሳይ የተቀቀሱ ተቃውሞዎችን 84 በመቶ ዜጎች (በብዛት መካከለኛ ገቢ ያላቸው ቡድኖች) እንደደገፏቸው የዳሰሳ ጥናቶች ያሳያሉ።
ማክሮን በንግግራቸው የግል ቀጣሪዎችም ከቻሉ ለሰራተኞቻቸው ዓመታዊ ቦነስ (ማበረታቻ ክፍያ) እንዲሰጡ ጠይቀዋል።
ላለፉት አንድ ዓመት ተኩል በሌሎች ጉዳዮች ላይ በማተኮራችን ለዜጎቻችን ትኩረት አልሰጠንም፤ ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ ዜጎቻችንን የሚጠቅሙ ማህብራዊና ኢኮኖሚያዊ መረጋጋትን የሚፈጥሩ ስራዎችን እንሰራለን ነው ያሉት።
በፈረንሳይ ለአራት ሳምንታት የዘለቀው አውዳሚ ተቃውሞ በኢኮኖሚዋ ላይ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ማድረሱና ለሰዎች ህይወት ህልፈት ምክንያት መሆኑ ተነግሯል።
ምንጭ፦ሮይተርስና አልጀዚራ

Alert‼️በአምቦ ዩኒቨርሲቲ (ዋናው ግቢ) አለመረጋጋት መኖሩን እና ተማሪዎች ስጋት ላይ እንደሆኑ ጠቁመዋል። የሚመለከተው አካል ትኩረት እንዲያደርግም ተጠይቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኤልያስ መሰረት...
"ዛሬ ጠዋት ከታች ያለውን ጉዳይ ለማጣራት ሞክሬ ያገኘሁት ምላሽ:
የጅማ ዩኒቨርስቲ ቴክኖ ግቢ ሴት ተማሪዎች "ማታ ማታ ወንዶች በራችንን እየደበደቡ ሰብረው ለመግባት እየታገሉ ነው። ከጥቂት ቀናት በፊት የመስታወት በሩን ሰብረው ገብተው የተለያዩ ዶርሞቹ ውስጥ ለመግባት እየሞከሩ ነበር... በዩኒቨርስቲያችን ውስጥ ለሚመለከታቸው አካላት ብናመለክትም በምስሉ ላይ እንደምታዩት በሩ ላይ እንጨት ሎከር ከማስደገፍ ውጪ ሌላ ምንም አልተደረገም። አሁንም በራችን
ማታ ማታ ይደበደባል" ብለዋል።
በጉዳዩ ላይ የዩኒቨርሲቲውን የተቋማዊ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መዘምር ሰይፉ አነጋግሬአቸው ተከታዩን መልስ ሰጥተውኛል።
"የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ ካሉት በርካታ ህንፃዎች አንዱ ብሎክ ላይ የወንዶቹ እና ሴቶች ዶርም የተያያዘ ነው። ያንን ለመለየት ግራውንድ ላይ ሽቦ ያለ ሲሆን ከላይ ደግሞ ተዘግቷል። ነገር ግን ባለፈው ሀሙስ... ያው ሴቶቹም ወንዶቹም የሚያረጉት አክት አለ... አንዱ መስታወት ተሰብሮ ነበር። ሰባሪዎቹን ተከታትለው ሊያገኟቸው አልቻሉም። የተሰበረው ለሊት ላይ ነበር። አሁን የተሰበረው
መስታወት በብረት እየታጠረ ነው። በብሎኬት ለምን አልተደፈነም ላልከኝ ጥያቄ ምናልባት አደጋ ቢያጋጥም መግቢያና መውጫ የሚሆን
ነው ብለን ነው።"

#Update የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ አራተኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን “የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ አገራዊ ለውጥ” በሚል መሪ ሃሳብ #በመቐለ ከተማ ከታህሳስ 7 እስከ 9 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሀዋሳ! ሀዋሳ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች የንግድ እንቅስቃሴ መቆሙን የቻናላችን ቤተሰብ አባላት ነግረውናል። በትምህርት ተቋማትም የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቋረጥ ሆኗል። የሚመለከተው የመንግስት አካል ጉዳዩን ተመልክቶ ችግሮችን እንዲፈታ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ጠይቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትኩረት‼️የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላለፉት ሁለት ቀናት በዚህ አይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ችግሩ እስካሁን እልባት አላገኘም። የሚመለከተው የመንግስት አካል የተማሪዎቹን አስቸጋሪ ሁኔታ ተመልክቶ ፈጣን መፍትሄ እንዲፈልግ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ጠይቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ🕊
የሰላም እናቶች ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል
የሰላም እናቶች ዛሬ ሀዋሳ ከተማ መድረሳቸውን የሰላም ሚኒስቴር ገልጿል።
ሀዋሳ ሲደርሱም በደቡብ ክልል ሴት አፈጉባኤዎች እና ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
በቀጣይም ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ከካቢኔዎቻቸው እንዲሁም ከክልሉ የምክር ቤት የበላይ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የሰላም እናቶች ከዚህ ቀደም በአማራ ክልል፣ በትግራይ፣ በኦሮሚያ ክልል ፤አፋር ክልል በመሄድ የሰላም መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወቃል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የነብስ አድን ጥሪ በድጋሚ‼️
.
.
የአንድ ሰው ህይወት ለማትረፍ የሚያስፈልገን 125,000 ብር ብቻ ነው። ባለፉት 3 የቅስቀሳ ቀናት ብቻ ከ20,000 ብር በላይ ማግኘት ተችሏል። ከ10 ጀምሮ በመለገስ የአንድ ሰው ህይወት እናትርፍ!
የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት የሆናችሁ #የዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች ቢያን 5 ሆናችሁ አስር አስር ብር በማዋጣት የእህታችሁን ህይወት ታደጉ! ለመልካም ስራ ወደኃላ እንደማትሉ ከዚህ ቀደም አስመስክራችኃል!
ከቤተሰቦቿ የተላከ መልዕክት...
"የወ/ሮ ገነት ገ/ሕይወት ህይወቷን ለማትረፍ ባለችው ብር በአዲስ አበባ ኤልበልዘይር የልብ ህሙማን መአከል የመጀመሪያ እርዳታ እየተደረገላት ስለሆነ ቀጣዩም የልብ ቀዶ ጥገና (የልቧ ቫልቭ) ቅየራ ስለሚደረግላት አሁንም የወገኖቿን እርዳታ ትሻለች"
1000261069575 (ገነት ገ/ህይወት)
🔹በሞባይል ባንኪንግ
🔹በአካል በመሄድ
የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ሁሌም ለሰው ልጆች የቆምን መሆናችንን እናስመሰክራለን!
እንዳትሰላቹ...ጉዟችን ገና አልተጀመረም! ሆስፒታል እስክናሰራ ድረስ እንረባረባለን!

ባህር ዳር🔝
የሴቶች የሰላም እና የነጭ ሪቫን ቀኖች በባሕር ዳር እየተከበሩ ነው። የሴቶች የሰላም ቀን ‹‹ሴቶች ዘረኝነትን በመጠየፍ ለሰላማችን ግንባር ቀደም ሚናችን እንወጣ›› በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ሲሆን የነጭ ሪቫን ቀንም ‹‹ጀግኒት ልጆቿን በማስተማር ፆታዊ ጥቃትን ትከላከላለች›› በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው።
ምንጭ፦ አብመድ

ኢትዮጵያ🇪🇹
በኢትዮጵያ ሲከናወን ስለነበረው የሰብአዊ መብት ጥሰት አዲስ #ዶክመንተሪ ተሰርቶ እንዳለቀ እና ዛሬ ወይም ነገ ማታ በፋና፣ ኢቲቪ እንዲሁም ዋልታ ላይ እንደሚተላለፍ ተሰምቷል።
Via Elias Meseret