ኮሎኔል ሰጠኝ ካሕሳይ‼️
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፖሊስ በኮሎኔል #ሰጠኝ_ካሕሳይ ላይ የጠየቀውን የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ።
ኮሎኔሉ በቁጥጥር ስር የዋሉት የሜቴክ የስራ ኃላፊ የብርጋዴል ጄኔራል ሀድጉ ጌቱን መረጃ ለማሸሽ በጸሀፊው አማካኝነት ሞክሯል በሚል ተጠርጥረው ነው።
ፖሊስ ኮሎኔል ሰጠኝ ካህሳይን በተጨማሪ የሙስና ወንጀል የጠረጠራቸው መሆኑን አስታውቆ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲፈቀድለት ትናንት ፍርድ ቤቱን ጠይቆ ነበር።
ፖሊስ በትናንቱ ችሎት እንደገለጸው ኮሎኔል ስጠኝ ኮሞቹ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ በተሰኘ ተቋም የሰው ሀብት ልማት ኃላፊ ሆነው ህግን ባልተከተለ መልኩ የ15 ሚሊዮን ብር ግዥ እንዲፈጸም በማድረግ በአገርና በሕዝብ ንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በሚል ተጠርጥረዋል።
ኮሎኔል ስጠኝን በሙስና የጠረጠራቸው በደረሰው ጥቆማ መሰረት መሆኑን የገለጸው ፖሊስ የሰውና የሰነድ ማስረጃ ለማሰባሰብ ተጨማሪ ጊዜ ጠይቋል።
ከትናንት ጀምሮ የግራ ቀኙን ክርክር ያደመጠው ፍርድ ቤቱ ዛሬ ከሠዓት በኋላ ባስቻለው 10ኛ ወንጀል ችሎት ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል።
ምንጭ፦ ENA
@tsegabwolde @tikahethiopia

ሴቶች;
#በአለባበሳቸው
#በሚዝናኑበትስፍራ
#አምሽተው በመስራታቸው እና በመጓዛቸው ምክንያት ጥቃት ሊፈጸምባቸው አይገባም!!!
Ethiopian Women Lawyers Association #ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia

AASTU🔝ተማሪዎች ላነሱት ጥያቄ ከዩኒቨርሲቲው ምላሽ ተሰጥቶበታል። ሁሉም ተማሪ ከህዳር 26 ጀምሮ ወደትምህርት ገበታው እንዲመለስ ጥሪ ቀርቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
አስቸኳይ የነብስ አድን ጥሪ‼️🔝
15,000 የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ብቻ የሚካፈሉበት!
.
.
የቀድሞው የሻሸመኔ ከነማ እግር ኳስ ተጫዋች የነበረው አቶ አረጋው ማሞ ባለቤት ወ/ሮ ገነት ገ/ህይወት የዛሬ 8 ዓመት በልብ በሽታ ምክንያት የቀኝ እግሯን አጥታለች። ከዛም በኃላ በየሁለት ወሩ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በቀጠሮ ስትመላለስ ቆይታ አሁን ግን የልብ በሽታዋ እየተባባሰ በመምጣቱ ሁለቱም የልብ ቫልቭ ባስቸኳይ መቀየር አለበት በማለት በሀኪሞች ዘንድ በመወሰኑ እና 300,000 ብር በመጠየቁ ኢትዮጵያዉያን የወ/ሮ ህይወትም ህይወት እንድትታደጉ ቤተሰቦቿ ጥሪ አቅርበዋል።
▪️0913 20 62 28
▪️0916 82 17 91
ቤተሰቦቿ 150,000 ብር ገደማ አግኝተዋል! የቀራቸው 150,000 ብር ነው!
TIKVAH-ETH - በየቀኑ ቻናላችንን የምትጎበኙ ከ50,000 በላይ አባላቶች መካከል 15,000 ሰዎች በ10 ብር ህይወት እንድታተርፉ ጥሪዬን አቀርባለሁ!
15,000×10=150,000 ብር ...
በ10 ብር የሰው ህይወት መታደግ መታደል ነው!
1000261069575 (የሂሳብ ቁጥር)
ማንም አንገት አይድፋ
ማንም አይዝጋ በሩን
ነገም ወደእኔ ቤት ነው
ብለም እንቁም ሁላችን!

መልካም ቀን ይሁንልን!!
ከ10 ጀምሮ በመለገስ የአንስ ሰው ህይወት እናትርፍ!
1000261069575(የሂሳብ ቁጥር)
.
.
እንዳትሰላቹ...ጉዟችን ገና አልተጀመረም! ሆስፒታል እስክናሰራ ድረስ እንረባረባለን።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሰጠው ምላሽ ላይ ተማሪዎች ቅር እንደተሰኛችሁ እየገለፃችሁ ነው። ስለሆነም ቻናላችህን የሁሉንም ድምፅ እኩል እንደሚያስተናግድ አውቃችሁ ያላችሁን ቅሬታ ብፅሁፍ(በአማርኛ) ወይም ከ3-4 ደቂቃ በሆነ ድምፅ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዋሽንግቶን ዲሲ🔝
በአቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የሚመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልኡካን ቡድን ከታዋቂ ሰዎች ባለሀብቶችና ከሙህራን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኢምባሲ ውስጥ ውይይት አካሂዷል።
በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጽያ ኢምባሲ ውስጥ በተካሄደው ውይይት ክልሉ ያለው የኢንቨትመንት አመራጭዎችና ምቹ ሁኔታዎች በተመለከተ የክልሉ ም/ርዕስ መስተዳድርና የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ መላኩ አለበል ገለጻ አድረገዋል።
በውይይቱም የተለያዩ ጉዳየች የተነሱ ሲሆን ተቀራርቦ በመስራት የዲያሥፖራውን እምቅ እውቅትና ሀብት ለክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት ማዋል የቻላል ሲሉ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናግረዋል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ

#Update የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪዎችን ጨምሮ ቋሚ አድራሻ ለሌላቸው ዜጎች ጊዜያዊ የነዋሪነት መታወቂያ ሊሰጥ ነው። መታወቂያ የሚሰጠው በከተማው ከ10 አመት በላይ ለኖሩና መሸኛ ማምጣት ላልቻሉ ዜጎች መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ዳሬክተር ወይዘሮ ዘይነባ ሽኩር ተናግረዋል።
©elu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©elu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቡሌ ሆራ🔝በትላንትናው ዕለት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የአካባቢው ነዋሪዎች ሰልፍ አካሂደዋል። "መፈናቀል እና ግድያ ይቁም!" ሲሉም ተደምጠዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሰላ🔝በሌሎች የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተደረጉ ሰልፎች ጋር ተመሳሳይ ሀሳብ ያለው ሰልፍ ዛሬ በአሰላ ከተማ ተደርጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia