TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
“የማንታረቀው #ጠላት ቢኖር ድህነት ነው፤ በመሆኑም በቀንደኛው ጠላታችን ድህነት ላይ የከፈትነውን ግብግብ አሁንም አጠናክረን እንቀጥላለን” - የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር #ደብረፅዮን_ገብረሚካኤል 

#ቲክቫህኢትዮጵያ #TIKVAHETHIOPIA
የኦብነግ አቋም በአይኤስ/IS/ ላይ...

"ማንኛውም የውጪ ኃይል፤ የውጪ #ጠላት ሀገራችን ውስጥ ቢገባ አብረን ሆነን ነው #የምንዋጋው።...ከአሁን በፊትም የነሱ /Affiliates/ተባባሪዎች/ የሆኑትን ተዋግተን አስወጥተናቸው ነበር ድሮ ከ15 ዓመት በፊት፤ የተፈጠረው ሰላም እንዳይደፈርስ ከክልሉ መንግስት ጋር ከማዕከላዊ መንግስት ጋር ሆነን አብረን እገዛ እያደረግን፤ እየተጋገዝን እንደዚህ አይነት ነገር በሀገራችን እንዳይፈጠር እንሰራለን" የኦብነግ/#ONLF የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ተጠሪ አቶ #ሀሰን_ሞኣልን

@tsegabwolde @tikvahethiopia