ሰበር ዜና‼️
የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ምክትል ሀላፊ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ ኮምሽነር አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግስት አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ #ብርሀኑ_ፀጋዬ ከሌሊቱ 10 ሰዓት በትዊተር ገፃቸው ይፋ እንዳደረጉት ተጠርጣሪው አቶ ያሬድ በፀጥታ ሀይሎች ተይዘዋል። ዝርዝር መረጃ ዛሬ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
ምንጭ፦ wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ውለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
በትላንትናው እለት በዱከም ከተማ በቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
የOBN ሪፖርተር ጫላ በረካ እንደዘገበው ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት ሌሊት 5 ሰዓት ላይ #ኮኬት በሚባለው ሆቴል #በሌላ ሰው ስም አልጋ ይዘው ከ22 ሺህ 105 ብር ጋር ነው፡፡ የአቶ ያሬድ ባለቤትና ሹፌራቸው እርሳቸውን በማስመለጥ ተጠርጥረው ቀደም ብለው #በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል፡፡
ምንጭ፦ OBN

አቶ ያሬድ ፍርድ ቤት ቀረቡ‼️
የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት ህዳር 5 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ ክትትል ነው፡፡
ምንጭ፦ etv

አቶ ያሬድ ዘሪሁን‼️
መርማሪ ፖሊስ የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ ሙስና ወንጀል እንደጠረጠራቸው
ገለፀ።
ተጠርጣሪው ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል።
መርማሪ ፖሊስ አቶ ያሬድ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ሀላፊ ጋር በመመሳጠርና ቀጥተኛ ትእዛዝ በመቀበል በርካታ ኢሰብዓዊ ድርጊት መፈፀማቸውን ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል።
🔹በአሁኑ ወቀት ጉዳያቸው በፍርድ ቤቱ በመታየት ላይ ይገኛል።
ምንጭ፦ fbc

ማእከላዊ እንደተዘጋ ነው‼️
በባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት ምክትል ኃላፊ የነበሩት አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን በቁጥጥር ስር መዋል ተከትሎ ማዕከላዊ እንደታሰሩ የሚጠቁሙ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ነው።
ማዕከላዊን በተመለከተ ቢቢሲ ያናገራቸው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ #ዝናቡ_ቱኒ ማዕከላዊ መንግሥት
በወሰነው ውሳኔ መሰረት #እንደተዘጋና ምንም አይነት ምርመራም ሆነ እስር እንደሌለ ገልፀዋል። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከ40 ዓመታት በላይ የሰቆቃ ማዕከል ሆኖ የቆየው ማእከላዊ ተዘግቶ ወደ ሙዚየምነት እንዲቀየር መወሰኑ የሚታወስ ነው። ይህም ተግባራዊ እንደሚሆን አቶ ዝናቡ በተጨማሪ ገልፀዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ