መቄዶንያ‼️
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር #አብይ_አህመድ ዛሬ ጠዋት ከክብርት ቀዳማይ እመቤት ወ/ሮ #ዝናሽ_ታያቸው ጋር በመሆን የመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች ማዕከልን ጎበኙ። ለአካል ጉዳተኞች መንቀሳቅሻ የሚሆኑ 15 ዊልቼሮችንም በእርዳታ አስረክበዋል። ለሜቄዶንያ አመራሮች፣ ሰራተኞች እና ድጋፍ ለሚያደርጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።
ምንጭ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አሳዛኝ ዜና‼️
በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ ከተማ በአንድ ግለሰብ #በተተኮስ ጥይት የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በላሊበላ ከተማ ቀበሌ 01 ዛሬ ጠዋት በሁለት ሰዎች መካከል በተከሰተ ግጭት ጉዳዩን #ለማረጋጋት በሞከሩ ሰዎች ላይ ግለሰቡ ጥይት ተኩሷል፤ ይላል የፖሊስ መረጃ፡፡
በተተኮሰው ጥይትም የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ 6 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል፡፡
የቆሰሉት ሰዎች አሁን ሆስፒታል ገብተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ አስተባበሪ ምክትል ኮማንደር መሠረት ላቀ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት አስታውቀዋል፡፡ ምክትል ኮማንደሩ እንደገለጹልን ወንጀሉን የፈጸመው ግለሰብ በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት ነው፡፡
ምንጭ፦ አብመድ

ንቁ‼️ያለማስተዋላችን ጥግ፣ ያለማገናዘባችን ጥግ፣ ያለማወቃችን ጥግ፣ የዝቅጠታችን ጥግ፣ ያለመማራችን ጥግ የኛ #ብሄር ተወላጆች ከኛ ጋር አብረውን የሚኖሩት #ብቻ ይመስለናል። ከብዙዎች ጋር ተጋብተው፤ ተዋልደ እንደሚኖሩ ማስተዋል አቅቶናል። ስራ ቦታ ከብዙሀኑ ጋር እንደሚሰሩ ረስተነዋል። ከብዙዎች ጋር ጎረቤት እንደሆኑ ረስተነዋል። በመላው ሀገሪቱ ውስጥ በሁሉም አቅጣጫ እንደሚኖሩ ዘንግተነዋል። ልጆቻችን ወንድሞቻችን እሩቅ ተጉዘው ከሌሎች ብሄር ወንድሞቻቸው ጋር እንደሚማሩ ዘንግተነዋል።
ዛሬ አንተ በፌስቡክ በምታሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ፣ ያልተጣራ መረጃ፣ የጥላቻ መልዕክት፣ የእርስ በእርስ ግጭት ቅስቀሳ መልዕክቶች #እሳቱ ቢነሳ ከጫፍ ጫፍ ያለው ምስኪኑ ወገን ተቃጥሎ አመድ ይሆናል። እሳቱ ሀገር ውስጥ ብቻ ነዶ አይጠፋም ውጪ ያሉትንም ያቃጥላል። #አንተም አይቀርልህም #አመድ ትሆናለህ!
ለምናሰራጨው መረጃ እና መልዕክት ጥንቃቄ እናድርግ! የሰላም ዋጋዋን እንረዳ! ወገኖቼ እናስተውል የእርስ በእርስ ግጭት የሚቆመው ሁሉም ሲጠፋፋ ብቻ ነው!
በኃላ እንዳይፀፅተን እናስተውል!
አንድነት፤ ሰላም፤ ፍቅር!
ፀጋአብ ወልዴ
#ETHIOPIA
ፎቶ፦ የሩዋንዳው የእርስ በእርስ ግጭት

ሀሰተኛ መረጃዎች‼️
"በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎችን #በማጥራት መጠቀም ይገባል" ተማሪዎች
በማህበራዊ ሚዲያ በሚለቀቁ #የተሳሳቱ መረጃዎች #ሳይደናገጡ ትምህርታቸው ላይ ብቻ ለማተኮር መዘጋጀታቸውን የኮተቤ ሜትሮ ፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገለጹ፡፡
ከጎንደር የመጣው ተማሪ ደጀን እንዳለው ዩኒቨርሲቲው ባደረገላቸው አቀባበል መደሰቱን ገልጾ በቆይታው ከተራ አሉቧልታ፣ #ዘረኝነትና ከፖለቲካ ወገንተኝነት #ርቆ ትምህርቱን ለመከታተል ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል፡፡
ከቦንጋ ዞን የመጣችው ገነት ጌታቸው በበኩሏ በትምህርቷ ውጤታማ የምትሆንበትን መንገድ ከመከተል ባለፈ በተለያየ መንገድ ለሚሰራጩ ሀሰተኛ ዘገባዎች ጆሮ እንደማትሰጥ ገልጻለች፡፡
ለዚህም ከነባር ሴት ተማሪዎች የምክር አገልግሎት አግኝታለች፡፡ በትምህርት ቆታዋ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመከባበር፣ በመቻቻልና በትብብር ሰርታ ውጤታማ ለመሆን ዝግጁ መሆኗንም አረጋግጣለች፡፡
ከአምቦ የመጣው ተማሪ ኤልያስ ዳባም ዩኒቨርሲቲው ከመናኸሪያ ጀምሮ ስለተቀበለው ምንም አይነት እንግልት እንዳልደረሰበት ገልጾ በትምህርቱ ውጤታማ ሆኖ ሀገርንና ህዝብን ለማገልገል እንደሚተጋ ተናግሯል፡፡
በልዩልዩ የመገናኛ ዘዴዎች በሚናፈሱ ወሬዎች መደናገጥና መዘናጋት ሳያስፈልግ ተማሪዎች የመጡበትን ዓላማ ለማሳካት ተግተው መስራት እንዳለባቸውም ጠቁሟል፡፡
በዩኒቨርሲቲው የሁለኛ ዓመት የስፖርት ሳይንስ ተማሪው ለሚ ጌታ እንዳው በሀገር ደረጃ በተፈጠረው ለውጥ ተረጋግቶ ትምህርቱን ለማመር ተዘጋጅቷል፡፡
የሁለተኛ አመት የታሪክ ተማሪዋ አበራሽ ግርማ በበኩሏ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎች በአንድ ክፍል ውስጥ መኖራቸው መልካም አጋጣሚ እንዳለው ሁሉ ለአለመግባባት ምንጭ ሊሆን እንደሚችል ተናግራለች፡፡
ለዚህም አብሮ የመኖር የጋራ እሴቶችን በማጎልበት በመቻቻልና በፍቅር ለመኖር መዘጋጀት እንደሚገባ ነው የገለጸችው፡፡
የተማሪዎች ህብረት ሰብሳቢው ተማሪ ባምላኩ ዱኩ እንዳለው ተማሪዎቹ እንዳይንገላቱና ለስርቆት እንዳይጋለጡ ከመናኸሪያ ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
ተማሪዎቹ በቆይታቸው በማህበራዊ የትስስር ገጾች የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎችን በአግባቡ መጠቀም እንዲችሉ ግንዛቤያቸውን የማሳደግ ስራ ይሰራልም ብሏል፡፡
በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዘዳንት ወይዘሮ ሂሩት አበበ እንዳሉት ተማሪዎችን ለመቀበል በተደረገው ልዩ ዝግጅት ቀድመው የመጡ ተማሪዎች ጭምር የምግብና የመኝታ አገልግሎት እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
አብዛኞቹ ተማሪዎች ከተለያዩ ክልሎች እንደመምጣታቸው መረበሽና እንግድነት እንዳይሰማቸው ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመቀናጀት የኒቨርሲቲው ከመናኸሪያ ጀምሮ ትራንስፖርት በማቅረብ ተማሪዎችን መቀበሉንም ተናግረዋል፡፡
የመማር ማስተማር ስራውን ጤናማ ለማድረግ ለነባር ተማሪዎች ግንዛቤ መሰጠቱንና አዲስ ተማሪዎች ላይም መሰል የግንዛቤ ማጎልበቻ ስራዎች እንደሚሰሩ ምክትል ፕሬዝዳንቷ አስታውቀዋል፡፡
ከዩኒቨርሲቲው ሴኔት ጋር በመወያየት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን በቅርበትና በፍጥነት ለማረም ከወዲሁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉንም ነው የገለጹት፡፡
ምንጭ፦ ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahuniversity

#Update የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ተቋም ከሙላት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የእምቦጭ አረም #ማስወገጃ ማሽን በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው ተመርቆ ዛሬ ስራ #ጀምሯል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ‼️
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎች ዛሬ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ባደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ በሞዛይክ #Save_Tana እና #Save_Lalibela የሚል ጽሁፍ በመስራት እና በመዝሙር በማሰማት #አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

አባያ ሀይቅን እንታደግ‼️በአባያ ሀይቅ ላይ እየደረሰ ያለውን #ጉዳት ለህዝብ ለማስገንዘብ እና ትኩረት እንዲሰጠው እየተደረገ የሚገኘው የ3 ቀን የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ 2ኛ ቀኑን ይዟል።
"የእንቦጭ አረምን ከሃይቁ እናስወግድ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የእንቦጭ አረምን ከሃይቁ እናስወግድ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport ዛሬ የተካሄዱ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ውጤቶች፦
🔹ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ
🔹ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
🔹ደደቢት 0-2 ኢትዮጵያ ቡና
🔹ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ
🔹ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ
🔹ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
🔹ደደቢት 0-2 ኢትዮጵያ ቡና
🔹ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ
🔹ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update የመቐለ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን በ15 በመቶ የሚያሳድግ የማስፋፊያ ኘሮጀክት #ተመረቀ፡፡ ለኘሮጀክቱ ግንባታ 361.5 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል፡፡
ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia