የአዲሱ ካቢኔ #ግምት በጥቂቱ‼️
በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ የተካተቱ ናቸው ተብሎ የደረሰኝ መረጃ፦
🔹ወ/ሮ ሙፈሪያት - የሰላም ሚኒስትር
🔹ወ/ሮ ፈትለወርቅ - የንግድ እና ኢንድስትሪ ሚኒስትር
🔹ኢንጂነር አይሻ - የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
🔹ዶክተር ኢርጎጌ - የሰራተኛ እና ማህበራዊ ሚኒስትር
🔹ወ/ሮ አዳነች አቤቤ - የትራንስፖርት ሚኒስትር
🔹ዶክተር ሂሩት - የከፍተኛ ትምህርት እና የሳይንስ ሚኒስትር
🔹ወ/ሮ ዳግማዊት ደግሞ__________
.
.
ሌሎችም ያልተጠበቁ ሹመቶች ይኖራሉ ተብሎ #ይጠበቃል። የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 ይቀንሳል።
🔹ነገ ጥዋት ተጨማሪ የሚደርሱኝን የስም ዝርዝሮች የማቀርብ ይሆናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#DrLiaTadesse #VOA
ጤና ሚኒስቴር እጅግ ወደ ከፋ መዛመት ሊያመራ ይችላል ላለው እና በጥቂት ሳምንታት ውስጥም የሀገሪቱን የጤና አገልግሎት ስርዓት ሊያሰናክል ይችላል የሚል ስጋት ላያሳደረ ከሁሉ የከፋ ሁኔታ ቢፈጠር ለሚሆን አዝማሚያ የሚያዘጋጅ ሙከራ በማድረግ ላይ ነው ይላል ይህ የቪኦኤ ዘገባ።
የአሜሪካ ድምፅ አገኙሁት የሚለውና የጤና ሚኒስቴር በዚህ ሳምንት ያዘጋጀው የትንበያ መረጃ 28 ሚሊዮን የሚደርስ ዜጋ ለቫይረሱ ሊጋለጥ ይችል ይሆናል የሚል #ግምት አስቀምጧል።
በመንግስታዊው አሃዝ መሰረትም ቁጥሩ 9,700 የሚደርስ ሰው በመጪዎቹ 4 ሳምንታት ውሥጥ በፅኑ ለታመሙ ህሙማን የሚሰጥ ህክምና አገልግሎት ሊያስፈልገው ይችላል የሚል እቅድ ነው የያየዘው።
ማህበራዊ መራራቅ የሚለው አስፈላጊ ጥንቃቄ በተግባር ላይ ውሎም 30,000 ያህል ሰው የሚጋለጥበት ሁኔታ እንደሚፈጠር መረጃው ያመለክታል።
ሬድዮ ጣቢያው አግኘሁት የሚለውን መረጃ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ #እንዳረጋገጡለት ገልጿል።
ሰነዱ እስካሁን ባለው ሁኔታ ሙሉ በሙሉ የትንበያ ነው!
ምንጭ፦ ቪኦኤ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia