#ነቀምቴ አንድነታቸውን አጠናክረው ለአካባቢያቸው ጽዳትና ደህንነት ተግተው እንደሚሰሩ በነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ብሔራዊ የጽዳት ቀን ዛሬ በነቀምቴና ቁኒ ከተሞች ተካሄዷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ነቀምቴ
ትናንት የተካሄደውን አገር አቀፍ የደም ልገሳ ቀንን ምክንያት በማድረግ የነቀምቴ ደም ባንክ 302 ዩኒት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዴሬሳ ባያታ እንዳሉት ’’ ደም ለግሰን ሕይወትን እናድን’’ በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት በነቀምቴ ከተማና በተለያዩ የወለጋ ዞኖች ደም የማሰባሰብ ሥራ ተከናውኗል። በነቀምቴ ከተ አንደኛ ማዞሪያ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በሻምቡ፣ ባኮ እና ጊምቢ ከተሞች በተዘጋጁ ጊዜያዊ የደም መሰብሰቢያ ማዕከሎች 500 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዶ 302 ዩኒት ደም በአንድ ቀን መሰብሰቡን አስረድተዋል፡፡ ደም ለጋሾቹ በበኩላቸው የጀመሩትን የደም ልገሳ በቀጣይም አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።
Via ENA

"...ጥቃት ያደረሰባቸው ሰው ማንነት ገና አልታወቀም። የፀጥታ ሰዎች ግን ክትትል እያደረጉ ነው። ከሰሞኑ ጉዳይ ጋር አይገናኝም!" አቶ ደሳለኝ ቦኮንጃ
.
.
ኢትዮ-ቴሌኮም የምዕራብ ሪጅን ሥራ አስኪያጅ አቶ ገመቺስ ታደሰ ትናንት ምሽት በመኖሪያ ቤታቸው መገደላቸውን የነቀምት ከተማ ኮምንኬሽን ጽህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ቦኮንጃ ለጀርመን ራድዮ ጣቢያ እንደተናገሩት አቶ ገመቺስ የተገደሉት ተተኩሶባቸው ነው፤ ጥቃቱን ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎችን ማንነት ለመለየትም የፀጥታ አካላት ክትትል እያደረጉ ነው። ግድያው ሰሞኑን በኦሮምያ ከተፈጠረው አመረጋጋት ጋር የተያያዘ ስለ መሆን አለመሆኑ የተጠየቁት አቶ ደሳለኝ ግድያው ከሰሞኑ ተቃውሞ ጋር የተያያዘ አይደለም ብለዋል።
«ትናንት ማታ የተመቱት ግለሰብ በመሣሪያ ነው የተመቱት። በመኖሪያ ቤታቸው ነው ጥቃቱ የደረሰበት። ጥቃት ያደረሰባቸው ሰው ማንነት ገና አልታወቀም። የፀጥታ ሰዎች ግን ክትትል እያደረጉ ነው። ከሰሞኑ ጉዳይ ጋር አይገናኝም። ከዚሁ ጋር በተገናኘ የተለየ ሰልፍ የወጣ የለም። የተለየ ያሳየው ተቃውሞም የለም።» የነቀምት ከተማን ጨምሮ የወለጋ አራቱም ዞኖች ላለፉት አራት ወራት በወታደራዊ እዝ (ኮማንድ ፖስት) ስር ናቸው።
Via DW(የጀርመን ድምፅ ራድዮ)

የአራቱ የወለጋ ዞኖች ማለትም የምስራቅ፣ ምእራብ፣ ሆሮ ጉዱሩ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች እንዲሁም የነቀምቴ ከተማ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ የሰላም ኮንፍረንስ በነቀምቴ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢህአዴግ እና የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኮንፍረንሱ ላይ በመገኘት ተሳታፊዎችን በማወያየት ላይ ይገኛሉ።
በውይይቱ ላይ የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ አቶ በዳሳ ጂንፌሳ ባስተላለፉት መልእክት፥ የኦሮሞ ህዝብ ባለው እሴት አንድ ሆኖ የባርነት ቀንበርን እንደሰበረ ሁሉ ችግሮቹንም በአንድነት በመሆን በውይይት መፍታት አለበት ብለዋል። አንድ መሆን ከቻልን ችግሮችን በቀላሉ መፍታት እንችላለን ሲሉም ከንቲባው መልእክት አስተላልፈዋል።
Via FBC

TIKVAH-ETHIOPIA
ፎቶ፦ የነቀምቴ ኤርፖርት በቅርቡ ስራ ለመጀመር ዝግጁ መሆኑ ተነግሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10/2016 ዓ/ም ጀምሮ በረራ እንደሚጀመር መገለጹ ይታወሳል። ወደ ነቀምቴ የሚደረገው በረራ በሳምንት 4 ጊዜ ነው። #Ethiopia #Oromia #Wollega #Nekemte Photo Credit - #ENA @tikvahethiopia
#ወለጋ #ነቀምቴ #ጉዲናቱምሳ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ #ጉዲና_ቱምሳ ነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ በሳምንት 3 ጊዜ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ ጀምሯል።
#EthiopianAirlines
@tikvahethiopia

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የ4G አገልግሎት አስጀመረ።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎቱት ማስጀመሩን ከመግለጹ ጋር አያይዞ ለሃይስኩል ተማሪዎች የላፕቶፕና የራውተር ስጦታ ማበርከቱን ገልጿል።
በዚሁ መርሃ ግብር የተገኙት የከተማዋ አካላት፣ የኔቶርክ አገልግሎቱ መዘርጋት ለማህበረሰቡ ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው በመግለጽ፣ ድርጅቱን አመስግነዋል።
በፕሮግራሙ የተገኘው ቲክቫህ ኢትዮጵያም፣ ከከተማዎች በተጨማሪ አገልሎቱን በገጠር አካባቢዎች ለማድረስ ምን ታቅዷል ? ሲል ለድርጅቱ ጥያቄ አቀርቧል።
ለዚሁ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄልፑት፣ " በነቀምቴ ከተማ አገልግሎቱን አስጀምረናል ፤ ቀጣይ በአሶሳ ከተማ እናስጀምራለን በዚህም 50 በመቶ የሚሆነውን ህዝብ ተጠቃሚ እናደርጋለን " ብለዋል።
ኔትዎርኩን በሁሉም አካባቢዎች ለማዳረስ ከመንግስት የአምስት ዓመት ጊዜ እንደተሰጣቸው፣ አሁን ሁለት ዓመት እንዳስቆጠሩ፣ በቀሪው ሦስት ዓመት 80 በመቶ ለሚሆነው ህዝብ አገልግሎቱን ለማዳረስ እንዳቀዱ ገልጸዋል።
በተለያዩ አካባቢዎች የጸጥታ ችግሮች ይስተዋላሉ፣ ይህ አገልግሎቱን ተደራሽ ከማድረግ አንጻር በድርጅትዎ ላይ የደቀነው ፈተና አለ ? ስንል ላቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ የጸጥታ ችግር አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተፅዕኖ እንዳለው አስረድተዋል።
የጸጥታ ችግር ከሚስተዋልባቸው አካባቢዎች መካከል ነቀምቴ ከተማን ጠቅሰው፣ በጸጥታው ችግር ድርጅቱ የአገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ሳያስችለው እንደቆዬ፣ “ አሁን አንጻራዊ ሰላም ስላለ ” አገልግሎቱን እንዳስጀመሩ አስረድተዋል።
አገልግሎቱን ለማዳረስ በመቐለ ከተማ ተመሳሳይ ችግር ገጥሟቸው እንደነበር፣ በኋላም እንዳስጀመሩ፣ ከሁለት ሳምንታት በፊት በሶማሌ ክልል በጎዴ የኔቶርክ አገልግሎት እንዳስጀመሩ አስታውሰው፣ አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች የኔትዎርክ ዝርጋታውን እንደሚቀጥሉ ጠቁመዋል።
የኔትዎርክ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ፈልጋችሁ ግን ያን እንዳታደርጉ የጸጥታው ችግር የገደባችሁ አካባቢዎች አሉ ? ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ ላቀረቀው ጥያቄም፣ ዊም አማራ ክልልን ጠቅሰው ምላሽ ሰጥተዋል።
በአማራ ክልል ለኔቶርክ መሠረተ ልማት የሚሆኑ 800 ታውሮች እንዳሏቸው ጠቅሰው፣ የተለያዩ አካባቢዎች ባለው የአስቸጋሪ ጸጥታ ችግር በመቶዎች የሚቆጠሩት ታወሮች ኦፕሬሽናል እንዳልሆኑ፣ በቀጣዩቹ ዓመታት ችግሩ ሲቀረፍ አገልግሎቱን ተደራሽ እንደሚያደርጉ ጠቁመዋል።
#TikvahEthiopiaFamilyAA