#update አቶ ለማ መገርሳ⬇️
በቡራዩና አከባቢዋ በተፈጠረው #ግጭት በህይወትና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል
ገለፀ።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በቡራዩና አከባቢዋ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
አቶ ለማ በመግለጫቸው በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ነው ያስታወቁት።
ክልሉ የተፈናቀሉ ወገኖችን ቀደ ቀያቸው ለመመለስና መልሶ ለመቋቋም #ሙሉ ኃላፊነት ወስዶ ይሰራልም ብለዋል።
እስከ አሁንም 300 አባወራዎችን ወደ ቀያቸው መመለሱንም ገልፀዋል።
በግጭቱ እጃቸው አለበት የተባሉ 200 ተጠርጣሪዎችና የተለያዩ የጦር #መሳርያዎችም በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልፀዋል።
ግጭቱን ወደተለያዩ አከባቢዎች በተለይ ወደ #አሰላ አከባቢ ለማስፋፈት ቢሞከርም ህብረተሰቡ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ባደረገው ትብብር መክሸፉን ገልፀዋል።
ህብረተሰቡ አሁንም በተረጋጋ ስሜት በማስተዋል ሊንቀሳቀስ እንደሚገባም አሳስበዋል።
በተለያዩ አከባቢዎች እየተንቀሳቀሱ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና #አክቲቪስቶችም የሚያስተላልፉት #መልዕክት ህዝቦችን የሚያቀራርብ ወደ አንድነት እንዲመጣ የሚያደረግ እንጂ የሚያለያይ ሊሆን እንደማይገባም አቶ ለማ ተናግረዋል።
ከዚህ በኋላ መንግስት ነገሮችን በትዕግስት የሚያልፍበት ሁኔታ እንደማይኖርም አስታውቀዋል።
ከፌደራልና ከኦሮሚያ ፖሊስ የተውጣጣ ግብረ ኃይል ተዋቅሮ ያሉትን ሁኔታዎች ለማርገብና እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገልፀዋል።
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ቡራዩ⬆️
የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ በንፁሃን ነዋሪዎች ላይ የተፈፀመውን ድርጊት #በማውገዝ ዛሬ ሰልፍ አካሂደዋል።
የከተማዋን ነዋሪ የማፈናቀሉ ተግባር የቡራዩን ከተማ #ወጣት በአጠቃላይ ነዋሪውን አይወክልም ብለዋል።
ሰለፍኞቹ ከተማዋ የሁሉም የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች ናት በማለትም ተፈናቃዮቹ ወደ ከተማቸው #እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል።
የተፈናቀሉ ወገኖቻቸውንም መልሶ #ለማቋቋም ዝግጁ መሆናቸውንም ነው ያስታወቁት።
በተጨማሪም ሰልፈኞቹ በአዲስ አበባ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ ጥቃት የማድረስ ተግባርን እንደሚያወገዙ በመግለፅ መንግስት ድርጊቱን እንዲያስቆም ጠይቀዋል።
©ፋና ብሮድካስቲንግ

#update ሰንቀሌ⬇️
ከአምቦ ጥቂት ራቅ ብሎ በሚገኘው የሰንቀሌ የፖሊስ ማሰልጠኛ ትናንት ወደ ሶስት ሰዓት አከባቢ ከ2,000 የሚበልጡ ሰዎች #ተመረዘ በተባለ ምግብ ወይም ውሀ መጎዳታቸዉን ያካባቢው የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ። የአምቦ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክትር ዶክተር ጉድሳ ዳጋፋ ለዶይቼ ቬሌ እንዳሉት፣ ተጎጂዎቹ ፈጣን ርዳታ በማግኘታቸው የሰው ህይወት #ለማዳን ተችሏል።
ዶክተር ጉድሳ ዳጋፋ «ወደ እኛ ሆስፒታል ብቻ የመጡት ህሙማን በግምት ከ1,000 በላይ ይሆናሉ። ወደ ሬፈራል ሆስፒታል የሄዱትም ወደ 1,000 ይጠጋሉ። የተወሰኑትም ወደ ጉደር ሆስፒታልም ሄደዋል። ወደ እኛ ከመጡት መካከል #አንድም ሰዉ አልሞተም። አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩ ሶስት ሰዎች ፈጣን ህክምና በማግኘታቸው ከሞት ሊተርፉ ችለዋል። አንዳንዶች ህክምና አግኝተው ወዲያው ወደ ካምፓቸዉ ሲመለሱ፣ ሌሎች ሀኪም ቤት አድረው ዛሬ ተመልሰዋል። ቀሪዎቹ አሁንም ህክምና ላይ ይገኛሉ።»
ሰዎቹ በሉት ወይም ጠጡት የተባለው የተመረዘ ምግብ እና ውሀ ለምርመራ ወደ ላቦራቶሪ መላኩንም የአምቦ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክትር ዶክተር ጉድሳ ዳጋፋ አክለው ገልጸዋል።
ዶክተር ጉድሳ ዳጋፋ «ከህሙማኑ መረዳት እንደቻልነዉ፣ የታመሙት ለራት የተመረዘ ሊሆን ይችላል የተባለ ምግብና ዉሃ ከወሰዱ በኋላ ነው። ሰዎቹ ከራት በኋላ ዉጭ እንደወጡ ትንሽ ቆይተው ወድቀዋል። ግን የተባለው መርዝ ምን እንደሆነ ገና መርምረን የደረስንበት ውጤት የለም። በአምቦ ሆስፒታልም በአካባቢው ተመረዙ የተባሉ ነገሮችን መመርመር የሚችል ላቦራቶሪ ስለሌለ አዲስ አበባ ወደሚገኘዉ ፓስተር ተልኳዋል።»
©የጀርመን ድምፅ ራድዮ

🙏❤️የአርባ ምንጭ ከተማ አባቶች❤️🙏
ዛሬ በከተማው ከነበረው ሰልፍ ጋር በተያያዘ #ወጣቶች በስሜታዊነት ንብረት ሊያወድሙ ሲሉ በባህላቸው መሰረት ለማስቆም ላደረጉት ጥረት ምስጋና ይገባቸዋል።
ረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ በከተማው ከነበረው ሰልፍ ጋር በተያያዘ #ወጣቶች በስሜታዊነት ንብረት ሊያወድሙ ሲሉ በባህላቸው መሰረት ለማስቆም ላደረጉት ጥረት ምስጋና ይገባቸዋል።
ረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኤርትራ እና ጅቡቲ በመካከላቸው የነበረውን ቅራኔ ፈተው በሀገራቱ መካከል ሰላም መውረዱን አብስረዋል።
📌ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ፕሬዘዳንት እስማኤል ኦማር ጉሌ ዛሬ በጅዳ ከተማ ተገናኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
📌ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ፕሬዘዳንት እስማኤል ኦማር ጉሌ ዛሬ በጅዳ ከተማ ተገናኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቆማ ለፖሊስ📌
አንፎ (ወርቁ ብረታብረት) አካባቢ እንዲሁም አለም ባንክ አካባቢ የፀጥታ ሀይሎች ሊንቀሳቀሱባቸው እና እዛ ያለው ልዩ እንቅስቃሴ ትኩርት ሊሰጠው እንደሚገባው ነዋሪዎች በስልክ መረጃ ሰጥተዋል።

#update የኢህአዴግ 11ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ከመስከረም 23 እስከ 25 #በሃዋሳ ይካሄዳል። የድርጅቱ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ምርጫም በዚሁ ጉባኤ እንደሚካሄድም የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዜብሄር ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሾኔ⬆️
"ሀይ ፀጊሽ (Bisco) ነኝ ከሾኔ --የሾኔ ወጣቶች በትላንትናው እለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በሾኔ ሁለገብ አዳራሽ ታላቅ የሀሳብ ምልልስ በሰላማዊ መንገድ በጣም በርካታ ወጣቶች በተገኙበት ስብሰባ ተደርጓል። የስብሰባው መነሻም ሾኔ የዛሬ 107 ዓመት ነው የተቆረቆረችው ነገር ግን የዕድሜዋን ያክል ልታድግ አለመቻሏ የከተማዋ ባለስልጣናት ስልጣን ላይ ሲመጡ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ የማስቀደም ስራ እየሰሩ ተተኪውም በእነርሱ አርአያነት እየተከተለ እንዲሄድ አድርገዋል በማለት እጅግ በጣም ኪራይ ሰብሳቢነት እንደተንሰራፋ በመግለፅ ወጣቶች ስለ ሾኔ ችግር ሊያውቅ የሚችል የከተማው ተወላጆች በየሙያቸው በመቀጠር የከተማዋን እድገት ማፋጠን ያስችል ዘንድ፤ የቀድሞው አመራሮች ቶሎ ስልጣን ይልቀቁ ፡ ሌቦችም ለፍርድ ይቅረቡ በመለት ለሀዲያ ዞን ም/አስተዳደር ለአቶ ሀብታሙ ታረቀኝ ያሳሰቡ ሲሆን ወጣቶች በቂ ማስረጃዎች እንዳሉዋቸውም ገልፀዋል፡፡ በከተማዋ የተስተዋለው ግልፅ ችግር የመሬት አስተዳደር፣ የማዘጋጃ ቤት፣ የኮንስትራክሽን፣ የመብራት፣ የሆስፒታል፣ የስቴድዬም ችግሮች እንዲሁም የፋይናንስ ወዘተ የተገለፁ ትችቶች ውስጥ ተካተዋል። ከቻልክ የሾኔ ወጣቶች ሀሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ መግለፃቸውን እነድታበረታታ እፈልጋለሁ፡፡ "

አርሲ ዩኒቨርሲቲ⬆️የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች የonline ምዝገባ ጥቅምት 1 እና 2 መሆኑን ይገልፃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥንቃቄ📌በዶ/ር አብይ አህመድ የቅርብ ሰው እና የጠ/ሚ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ ስም የተከፈተው ይህ ገፅ ሀሰተኛ እና ሰዎችን ለግጭት ለማነሳሳት አላማ ያለው በመሆኑ በዚህ ገፅ ላይ ያሉት መረጃዎች የአቶ ፍፁም አለመሆናቸውን ልታውቁ ይገባል።
1200 like ያለው
@tsegabwolde @tivahethiopia
1200 like ያለው
@tsegabwolde @tivahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
የሰላምን ዋጋ ተረድተው ላስተማሩን፤ የፍቅርን ሀያልነት እና አሸናፊነት በተግባር ላሳዩ ለእነዚህ የሀገር #አባቶች ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና እናቀርባለን!
ሰላም፤ ፍቅር፤ ተስፋ!
በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰላም፤ ፍቅር፤ ተስፋ!
በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia