ፎቶ⬆️ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ የነበረው የዋዜማ ዝግጅት ለረጅም አመታት ሲገፋፉ የነበሩ አካላትን ያቀራረበ፤ ሲጠላሉ የነበሩትን #ያፋቀረ፤ የሲነቃቀፉ የነበሩትም #ያስተቃቀፈ ልዩ ምሽት ነበር።
በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር!
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር!
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢትዮ-ኤርትራ⬆️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ እና ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ዛሬ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን በምስራቅ በኩል ከአፋር ክልል ጋር በሚያዋስነው #በቡሬ ግንባር እና በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ከትግራይ ክልል ጋር በሚያዋስነው #በዛላንበሳ ግንባር በአካል በመገኘት የሁለቱንም አገራት የሰራዊት አባላት ከጎበኙ በሁዋላ ደባይሲማ - ቡሬ እና ሰራሃ - ዛላምበሳ ድንበሮች ለተሽከርካሪ ክፍት መሆናቸውን አብስረዋል። ይህም የአዲሱ ዓመት ታላቅ #ስጦታ ሲሆን የአካባቢው #ሰላም #ጥልቀት እንዲኖረው እንደሚያደርግ ታምኖበታል።
©አቶ ፍፁም አረጋ

#update ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ⬇️
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ላይ የሰፈረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ ወደ #ጦር ሰፈሩ መሰብሰብ እንደሚጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ።
በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ ያለው ውጥረት የተሞላበት የጦርነት ስሜት ከአሁን በኋላ “በከፍተኛ ሁኔታ” #እንደሚቀንስም ተናግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይህን የተናገሩት የኢትዮጵያን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በቡሬ እና በዛላምበሳ ግንባሮች ያሉ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎብኝተው ከተመለሱ በኋላ በቦሌ አየር ማረፊያ በሰጡት መግለጫ ነው።
“የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ ድንበር አካባቢ ላይ #ውጥረት የነበረውን #የጦርነት ስሜት በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶ ወደ ካምፕ በመሰብሰብ የሚያገግምበት፣ የሚሰለጥንበት፣ ራሱን የሚያበቃበት ሁኔታ ይፈጠራል” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ።
ምንጭ፦ Dw Amharic

ፎቶ⬆️አርቲስት እና አክቲቪስት #ታማኝ_በየነ ፕሮፌሰር #መስፍን_ወልደማርያምን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጠይቋቸዋል።
©ዳንኤል ሺበሺ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ዳንኤል ሺበሺ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስ አበባ ፖሊስ⬇️
በአዲስ ዓመት ዋዜማ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ #አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ6 ሰዎች ላይ ደግሞ #ከባድ እና #ቀላል የመቁሰል አደጋ መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ በተለይ ለኢቲቪ በስልክ እንደገለፁት አደጋዎቹ የደረሱት በአቃቂ፣ ቦሌ እና የካ ክፍለ ከተሞች ነው፡፡
አደጋዎቹ የደረሱት እግረኞች መንገድ በማቋረጥ ላይ ባሉበት ወቅት መሆኑን የገለፁት ባለሙያው የአደጋው መንስኤ እየተጣራ ነው ብለዋል፡፡
በሌላ በኩል የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለሥልጣን በዋዜማውም ሆነ በዛሬው ዕለት ምንም አይነት የእሳት አደጋ #አለመከሰቱን ገልጿል፡፡
በአዲሱ ዓመት ሕብረተሰቡ ከተለያዩ አደጋዎች እራሱን እንዲጠብቅና ጥንቃቄ እንዲያደርግ መስሪያ ቤቶቹ አሳስበዋል።
©etv

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ አሥራ አምስት የበጎ አድራጎት ተቋማት ለመጡ ለ37ዐ ያህል ወላጅ ለሌላቸው ሕፃናት ከሴቶችና ሕፃናት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር #የምሣ ፕሮግራም አድርገዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"ሰው ሁኑ! ቅድሚያ #ሰውነት ይቀድማል! ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም! #አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል ሊገፋ አይገባም፣ ሊሰደድ አይገባም፣ ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል!"
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ፈዲለቱ ሸህ ሃጂ ዑመር እድሪስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ፈዲለቱ ሸህ ሃጂ ዑመር እድሪስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቆማ⬇️
"ሀይ ፀግሽ! የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ትኬት በዳሸን ባንክ 21 ቅርንጫፎች ተብሎ ነበር ከሰኞ ጀምሮ, ግን አሁን እየሆነ ያለው ብዙ የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች አልቋል እየተባለ ነው እና ብዙ ሰው አትርፎ ለመሸጥ የ500 ብሩን እስከ 1000 ብር እየሸጠ ነው ያለው ግና 3 ቀን እየቀረው እንኳን! A ነኝ ከካዛንቺስ"

#update ኢጋድ⬇️
33ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመሪዎች ስብስባ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ የሚመሩት ይህ ስብስባ በዋናነት በሶስት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው።
የደቡብ ሱዳን የሰላም ሁኔታ፣ የኤርትራ ዳግም የመመለስ ጉዳይ፣ የኤርትራን እና ጅቡቲ አዲሱ የግንኙነት ጅማሮ አካሄድን የተመለከቱ ናቸው።
©fbc