ከአዲግራት⬆️
"ሚላ ነኝ ከዓዲግራት ፦ አሁን ከዓዲግራት ወደ ዛላምበሳ ከ50 በላይ መኪኖች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ተሳታፊ ለመሆን ጉዞ ላይ ናቸው።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ፎቶ⬆️መስከረም 5 የሚገቡትን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮችን ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ወጣቶች ከተለያዩ አካባቢዎች ተነስተው ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ ይገኛሉ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለአመራሮቹ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ ገልፀውልኛል።
©አቶ ደረጀ
@tsegabwolde @tikvahethiopiA
©አቶ ደረጀ
@tsegabwolde @tikvahethiopiA
#update ዛላምበሳ⬆️
የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ #በዛላምበሳ እያከበሩ ይገኛሉ፡፡
በክብረበዓሉ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር #ደብረጽዮን_ገብረሚካዔል ተገኝተዋል፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
እንዲሁም ለሁለቱ ሀገራት ዘላቂ #ሰላም መስፈን በሀገራቱ ህዝቦች ተሳትፎ ይረጋገጣል ብለዋል፡፡
📌ዛሬ ማለዳ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ቡሬ #ድንበር ላይ ተገኝተው ከሁለቱ ሀገራት ወታደሮች ጋር አዲስ ዓመትን በማክበር ላይ ይገኛሉ፡፡
©fbc

ጥንቃቄ⬆️ከላይ የምትመለከቷቸው የፌስቡክ ገፆች የሀሰት ገፆች ናቸው። 84,218 ላይክ ያለው የበውቀቱ ትክክለኛ ገፅ አይደለም። እንዲሁም 340,069 ላይክ ያለው የአርቲስት ሄለን በድሉ ገፅ የሷ ትክክለኛ ገፅ አይደለም። ገፆቹ ሆን ብለው ህዝብን ለማሳሳት እና ህዝብን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ለመውሰድ የተከፈቱ መሆኑን አውቃችሁ በገፆቹ ላይ የሚተላለፉት መልዕክቶች የትክክለኛ ግለሰቦቹ አቋም እንዳልሆነ ልታውቁት ይገባል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ቡሬ-ድባይ ድንበር⬇️
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የቡሬ – ድባይ ሲማ ድንበርን በይፋ ከፈቱ፡፡
ሁለቱ መሪዎች አዲስ ዓመትን ምክንት በማድረግ ነው ድንበሩን በይፋ የከፈቱት ተብሏል፡፡
የድንበሩ መከፈት በሁለቱ ሀገራት መካከል ለዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የየብስ #ትራንስፖርት ግንኙነት ዳግም እንዲጀምር ያስችለዋል፡፡
ከድንበሩ መከፈት በኋላም ሁለቱ መሪዎች ወደ #አስመራ ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡
የአስመራ ቆታቸውን እንዳጠናቀቁ ደግሞ ወደ ዛላምበሳ በማቅናት በተመሳሳይ በሁለቱ ሀገራት መካከል ለዓመታት ተዘግቶ የቆየውን ድንበር በይፋ እንደሚከፍቱ ከኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል።