#update የጀርመኑ ባየር ሙንሽን በአፍሪካ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ማሰልጠኛ በኢትዮጵያ ከፈተ። በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ማሰልጠኛው የተከፈተበት መርኃ ግብር ይፋ ሲደረግ የጀርመኗ ባቫሪያ ግዛት ጠቅላይ ምኒስትር ማርኩስ ሶደር፣ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ቫግነር እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ ተገኝተዋል።
በስምምነቱ መሰረት ከልምድ ልውውጥ ባሻገር የክለቡ አሰልጣኞች ለኢትዮጵያ ወጣቶች ስልጠና ይሰጣሉ። ከባየር ሙንሽን ልዑካን ጋር አብረው ከተጓዙት መካከል የክለቡ የቦርድ አባል ጆርገ ቫከር እና የክለቡ አምባሳደር ጂዮቫኒ ኤልበር ይገኙበታል። ባየር ሙንሽን በኢትዮጵያ የመሰረተው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ መሰል ተቋማት በአሜሪካ፣ ቻይና፣ ታይላንድ፣ ጃፓን እና ሲንጋፖር አሉት።
FC BAYERN FOOTBALL SCHOOL
#ETHIOPIA #ADDIS_ABEBA
The #Memorandum of understanding is #signed, the tournament has started🇪🇹 is now officially the #first country in #Africa to host a FC #Bayern Football School.
Via German Embassy
@tsegabwolde @tikvahethiopia