ከደ/ም/ሸዋ ጎሮ⬇️
"በደ/ም/ሸዋ ጎሮ ውስጥ አዳሚ ቀበሌ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ከብት በመጠበቅ ላይ የነበረ ታዳጊ አካባቢው ባለ ከግልገል ጊቤ ወደ ወሊሶ በሚመጣ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ የብረት ምሰሶ ላይ በመውጣቱ ገመዱጋ ሳይደርስ የነበረው ከፍተኛ ሀይልና ስበት የለበሰውን ልብስ አቃጥሎ ጨርሶ በሰውነቱ ላይም ከፍተኛ #ጉዳት ደርሶበት በህዝብ ትብብርና በተለያዩ ቦታዎች በመደወል እንዲጠፋ ተደርጎ ህይወቱ ሊተርፍ ችሏል፡፡"
ይህን መልዕክር ያነበችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች #ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትዘነጉ!
©Akililu
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#የመጀመሪያው ቀን⬆️
ፌስቡክን በአንድነት እና በፍቅር መልዕክቶች እናጥለቅልቅ ብለን በጀመርነው ዘመቻችንን በሺዎች የሚቆጠሩ የቤተሰባችን አባላት በገፃቸው ላይ የዛሬውን መልዕክት ለጥፈውታል። ምስጋና ይድረሳችሁ!
50 ሺ መጥፎ የሚያወሩ ሰዎችን እኛ 100 ሺ ሆነን ፍቅር እና አንድነት እናስተምራቸዋለን!
ነገ በሁለተኛው ቀን ሁለተኛውን መልዕክት እያሰራጨን ፌስቡክን በፍቅር እንቆጣጠረዋለን!

ከሀዋሳ⬇️
"ዛሬ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ #ሰዉነት_ቢሻዉ ቡድናችንን ለመጎብኘትና ልምምደቸውንም በተመልከት የራሱን ሀላፊነት ለመወጣት ሀዋሳ መጥተዋል፡፡"

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ዘመኑ የይቅርታ ነውና በመሪነት ዘመንህ ለሰራኸው በጎ ስራ #እናመሰግናለን ለተፈፀሙ ጥፋቶችም በታላቅ ፍቅር #ይቅርታ አርገንልሀል!
ትንሽ የይቅርታ ልብ ያለን✅
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትንሽ የይቅርታ ልብ ያለን✅
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢቦላ⬇️
በኮንጎዋ ሰሜን ኪቩ ግዛት በትንሹ አንድ ሺህ 500 ሰዎች አዲስ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ ሳይጠቁ እንዳልቀረ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ሰዎቹ ትኩሳት፣ ትውከትና ጠቅማጥ መለያ ምልክቱ በሆነው በሽታ ከተያዙ ግለሰቦች ጋር ንክኪ እንደነበራቸው ተረጋግጧል።
በአካባቢው የጸጥታ ሁኔታው አስጊ መሆኑ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች በፍጥነት ወደ ቦታ እንዳይደርሱ ማድረጉም ተመልክቷል፡፡
ተጨማሪ ሰዎች በበሽታው የመጠቃት እድላቸው ሰፊ መሆኑን ገልጾ ቫይረሱ የሚስፋፋበትን መንገድ በውል መለየት እንዳልተቻለም ነው ድርጅቱ ያስገነዘበው፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ከ100 በላይ ሙያተኞችን ወደ ቤኒ እና ማንጂና ቢያሰማራም በጸጥታ ስጋት እንደልብ መንቀሳቀስ አለመቻሉን አስታውቋል፡፡
ከአሁን በፊት በኮንጎ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ 78 ሰዎች ለበሽታው መጋለጣቸው የተረጋገጠ ሲሆን 44 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
የጤና ሙያተኞችን ጨምሮ ከ500 በላይ ሰዎች ደግሞ የመከላከያ ክትባት መከተባቸውን ድርጅቱ አስታውሷል፡፡
በበሽታው የተጠቃ አንድ ግለሰብ ወደ አካባቢው መመለሱን ተከትሎ ወረርሽኙ ከሰሜን ኪቩ ወደ ጎረቤት ኢቱሪ መዛመቱን የሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡
©ሮይተርስ

"ይቅርታ የነፋስ ነጻነትን ይሰጣል። ሰውን ይቅር ሲሉ ራሶዎን #ነጻ ለማድረግ ወስነዋል ማለት ነው። ቅራኔ ማለት ልክ እራሳችን መርዝ ጠጥተን ጠላቶቻችንን እንደ ሚገድል ተስፋ ማድረግ እንደ ማለት ነው።" #ኔልሰን_ማዴላ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መከላከያ ሰራዊት⬆️
የመከላከያ ሠራዊት ከሽራሮ ወደ መሀል ሀገር አቀና ተብሏል። ለረጂም ጊዜ በታይህታይ አድያቦ ወረዳ በሽራሮ ከተማ የነበረው በመከላከያ ሠራዊት በመሐል ሀገር ያለ የፀጥታ ሁኔታን ለማረጋጋት በሚል ዛሬ ከሽራሮ ከተማ መውጣቱን የታይህታይ አዲያቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሙሉ መብራቱ ገልጸዋል፡፡
©VOA 24

#update ጎንደር⬆️
"ዛሬ ጎንደር ላይ በጅግጂጋ ለደረሰው ግጭት አና ለሞቱት ሰወች ሀዘን በሚል ሰልፍ ተጀምሯል። ባሁኑ ሰዓት ስርአተ ፍትሀት እየተፈፀመ ነው።"
©JU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ዛሬ ጎንደር ላይ በጅግጂጋ ለደረሰው ግጭት አና ለሞቱት ሰወች ሀዘን በሚል ሰልፍ ተጀምሯል። ባሁኑ ሰዓት ስርአተ ፍትሀት እየተፈፀመ ነው።"
©JU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#ETHIOPIA ጎንደር⬆️
ጎንደር ከተማ የሚኖሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ይህ መፈክር ይዘዋል⬇️
"ርካሽ ፖለቲከኞች እጃችሁን ከቤተ ክርስቲያን አንሱ"