ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ዜጎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር ተቀናጅቶ የሩጫው ተሳታፊዎች ደኅንነት ተጠብቆ በሰላም እንዲጠናቀቅ የድርሻውን መወጣቱ ተገልጿል፡፡ ታላቁ ሩጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ ለፀጥታ አካላት ትብብር ላደረጉት ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ፣ለበዓሉ አዘጋጅ…
https://www.fanabc.com/archives/271324

የጋምቤላ ክልል መንግስት ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ኡቶው ኡኮት እንዳሉት የክልሉ መንግስት ለታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው የክልሉ ይቅርታ ቦርድ ያደረገውን ማጣራት መሠረት በማድረግ ነው። በመሆኑም ዛሬ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው የበደሉትን ህዝብና መንግስት ለማካካስ…
https://www.fanabc.com/archives/271327

ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። 29ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ(ኮፕ 29) በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ከጉባኤው ጎን ለጎን ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ (Belt and Road Intiative) የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልና…
https://www.fanabc.com/archives/271330

ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቋል፡፡ ሆስፒታሉን መርቀው የከፈቱት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ናቸው፡፡ በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ የፌደራል፣ የክልሉ…
https://www.fanabc.com/archives/271337

ሩሲያ የዩክሬን የሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ደበደበች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን-ሩሲያ ጦርነት በይፋ ከተጀመረ ወዲህ ሩሲያ ከፍተኛ የተባለውን የአየር ድብደባ የዩክሬን የሀይል ማመንጫዎችን ኢላማ በማድርግ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ፡፡ በዚህም ሩሲያ 120 ሚሳኤሎችን እንዲሁም 90 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በሁሉም የዩክሬን ግዛቶች ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ የሀገሪቱን የሀይል ማመንጫ መሰረተ ልማቶችን…
https://www.fanabc.com/archives/271340

ማስታወቂያ
ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ!
የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ
========
የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ተሰማርተው ራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ታዳጊ ወጣቶች ከሚያገኙት ገንዘብ በመቆጠብ ለነገ ስኬታቸው መሠረት የሚጥሉበት ነው።
• ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ የተሻለ ወለድ ያስገኛል፡፡
• ዕድሜያቸው ከ14-17 ዓመት የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች የሚከፍቱት ሒሳብ ነው፡፡
• ከወላጆቻቸው ወይም ከአሳዳጊዎቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ይህን የቁጠባ ሒሳብ በወላጆቻቸው ወይም በአሳዳጊዎቻቸው አማካኝነት መክፈት ይችላሉ።ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ!
#CBE #Teen #saving #youth #bank #Ethiopia

የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ ሞሃመድ ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡
የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ የኢትዮጵያና ሶማሊላንድን ግንኙነት በማጠናከር በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ የኢትዮጵያ ወዳጅ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ቤተሰቦች እና ለመላው ሶማሊላንድ ሕዝብም መጽናናትን ተመኝቷል፡፡

በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረት እና ጅሩ ወረዳ በክላስተር የለማ የስንዴ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በ1ሺህ 465 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ሰብል መመልከታቸውንና ይህም በሶስት ቀበሌዎች የሚገኙ አርሶ አደሮችን በክላስተር ያስተሳሰር መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በክላስተር የለማው ስንዴ በትብብር መስራት አዋጭ መሆኑን ያሳየ ድንቅ ክዋኔ ነው ሲሉም ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያመላከቱት፡፡
በክልሉ በዘንድሮ ዓመት ከምንጊዜውም በላይ ማዳበሪያን ጨምሮ ከፍተኛ የግብርና ግብዓቶች መሰራጨታቸውን አንስተዋል፡፡
https://www.fanabc.com/archives/271352

ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሃዋሳ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሃዋሳ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ምልከታ አድርገዋል። በጉብኝታቸውም በሃዋሳ ከተማ እየተሰራ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የሥራ ባህልን የቀየረና የከተማዋን ገፅታ ውብ ማድረግ እንደሚያስችል አንስተዋል፡፡ በተጨማሪም በከተማዋ ምቹ ሁኔታ…
https://www.fanabc.com/archives/271360

አቶ ኦርዲን በድሪ የሐረር ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ገመገሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ በዘጠኙ ወረዳዎች የሚካሄዱ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ገምግመዋል። አቶ ኦርዲን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በቀጣይ የኮሪደር ልማቱ በፍጥነት፣ በጥራትና በቅንጅት እንዲከናወን ተገቢ ድጋፍና ክትትል ይደረጋል ብለዋል፡፡
https://www.fanabc.com/archives/271363

በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር የለም - የመከላከያ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር አለመኖሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷የኢፌዴሪ አየር ሃይል ካሉት "ቤዞች" አንደኛው ምድብ የሆነው ባህርዳር የሚገኘው የምዕራብ አየር ምድብ መሆኑን አንስቷል፡፡
በትናንትናው ዕለት በነበረው የአየር ኃይል የምድብ ልምምድ ምክንያት መደበኛ የአየር መንገድ በረራ ለጥቂት ጊዜያት ተቋርጦ እንደነበርም አስታውሷል፡፡
ይሁን እንጅ የአየር መንገድ ተሳፍሪዎች የተወሰነ መጉላላትን አጋጣሚ በመጥቀስ ሄሊኮፕተር ተበላሸ፣ ተከሰከሰ በሚል የማደናገሪያ ሃሳብ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ እየተራገበ እንደሚገኝ ጠቅሷል፡፡
ለውስን ጊዜያት ተቋርጦ የነበረው መደበኛ በረራ በተገቢው መንገድ ስራ የጀመረ ሲሆን÷ የምዕራብ አየር ምድብም ልምምዱን ስኬታማ በሆነ መንገድ አጠናቅቋል ብሏል።
"የጠላት ሁለንተናዊ አቅምና የፕሮፖጋንዳ መስክ መክሰርና መከስከስ ካልሆነ በስተቀር የተከሰከሰ ሄሊኮፕተር የለም" ሲልም ሚኒስቴሩ አረጋግጧል፡፡

“አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ በዓድዋ ሲኒማ ተመርቋል፡፡ ፊልሙ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበተ ነው የተመረቀው፡፡ ከንቲባ አዳነች÷የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘርፉ የሀገራችንን የልዕናልና ጉዞ ሊያሳልጥ እንዲችል የኪነ-ጥበብ መሰረተ ልማቶችን ገንብቶ ለሕዝብ…
https://www.fanabc.com/archives/271369

እስራኤል የሂዝቦላህን የሚዲያ ሃላፊ መግደሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር የሂዝቦላህ የሚዲያ ሃላፊ የሆነውን ሞሃመድ አፊፍ ሰይድን መግደሉን አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ቤሩት እና በሰሜን ጋዛ የሚፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተመላክቷል፡፡ ጦሩ በዛሬው ዕለት በማዕከላዊ ቤሩት የሂዝቦላህ ደጋፊ የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ ሕንጻ ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሙን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ በጥቃቱም ለልዩ ስብሰባ…
https://www.fanabc.com/archives/271372

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን የሩብ ዓመት አፈፃፀም ለመገምገም አሶሳ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን የ2017 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ለመገምገም አሶሳ ከተማ ገብተዋል። አመራሮቹ አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳና የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ኢሳቅ አብዱልቃድር አቀባበል አድርገውላቸዋል። በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታም የፓርቲውን የ2017 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም…
https://www.fanabc.com/archives/271375

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እርሻ የለማ የስንዴ ማሳ