የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የታንዛኒን ብሔራዊ ቡድን ሳይመን ሀፒጎድ ምሱቫ እና ፋይሰል ሳሉም አብደላ ባስቆጠሯቸው ጎሎች አሸንፎ ወጥሯል። በውጤቱ መሰረትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በአራቱ…
https://www.fanabc.com/archives/271305

ኤ.ኤም ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ያመረታቸው ተሽከርካሪዎች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ቢሊዮን ብር ወጪ በተገነባው ኤ.ኤም ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ በድሬዳዋ ከተማ ያመረታቸው ተሸከርካሪዎች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር÷ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በድሬዳዋ በልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት መስክ የሚሰማሩ የውጭና የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ብለዋል። ባለሃብቶቹ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች…
https://www.fanabc.com/archives/271308

በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሳየች አይቼውና ቢኒያም መሐሪ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አትሌት አሳየች አይቼው እና አትሌት ቢኒያም መሐሪ አሸነፉ።
ውድድሩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ያስጀመሩት ሲሆን፥ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።
በውድድሩ በሴቶች አትሌት አሳየች አይቼው በቀዳሚነት ስትገባ፤ አትሌት የኔዋ ንብረት ደግሞ ሁለተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡
በወንዶች ደግሞ ቢኒያም መሐሪ ለሁለተኛ ጊዜ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ያሸነፈበትን ድል አስመዝግቧል።

የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ የስበት ማዕከል መሆን በጀመረችበት ወቅት የተካሄደ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል መሆን በጀመረችበት ወቅት የተካሄደ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የከተማችን አንዱ ድምቀት የሆነው 24ኛውን የታላቁ ሩጫ የጎዳና ውድድር ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች፣ ብርቅዬ አትሌቶቻችን እንዲሁም የከተማችን ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ ማለዳ አስጀምረናል ብለዋል።
ታላቁ ሩጫ ላለፉት 24 ዓመታት ኢትዮጵያን ለዓለም እያስተዋወቀ የቆየ መሆኑን አስታውሰዋል።
የዘንድሮውን ውድድር ለየት የሚያደርገው አዲስ አበባ ተዉባ፣ መንገዶቿ ሰፍተዉ፣ አምረዉና ደምቀዉ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል መሆን በጀመረችበት ወቅት የተካሄደ መሆኑ ነው ሲሉም ገልጸዋል።

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ዜጎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር ተቀናጅቶ የሩጫው ተሳታፊዎች ደኅንነት ተጠብቆ በሰላም እንዲጠናቀቅ የድርሻውን መወጣቱ ተገልጿል፡፡ ታላቁ ሩጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ ለፀጥታ አካላት ትብብር ላደረጉት ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ፣ለበዓሉ አዘጋጅ…
https://www.fanabc.com/archives/271324

የጋምቤላ ክልል መንግስት ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ኡቶው ኡኮት እንዳሉት የክልሉ መንግስት ለታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው የክልሉ ይቅርታ ቦርድ ያደረገውን ማጣራት መሠረት በማድረግ ነው። በመሆኑም ዛሬ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው የበደሉትን ህዝብና መንግስት ለማካካስ…
https://www.fanabc.com/archives/271327

ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። 29ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ(ኮፕ 29) በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ከጉባኤው ጎን ለጎን ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ (Belt and Road Intiative) የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልና…
https://www.fanabc.com/archives/271330

ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቋል፡፡ ሆስፒታሉን መርቀው የከፈቱት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ናቸው፡፡ በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ የፌደራል፣ የክልሉ…
https://www.fanabc.com/archives/271337

ሩሲያ የዩክሬን የሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ደበደበች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን-ሩሲያ ጦርነት በይፋ ከተጀመረ ወዲህ ሩሲያ ከፍተኛ የተባለውን የአየር ድብደባ የዩክሬን የሀይል ማመንጫዎችን ኢላማ በማድርግ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ፡፡ በዚህም ሩሲያ 120 ሚሳኤሎችን እንዲሁም 90 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በሁሉም የዩክሬን ግዛቶች ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ የሀገሪቱን የሀይል ማመንጫ መሰረተ ልማቶችን…
https://www.fanabc.com/archives/271340

ማስታወቂያ
ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ!
የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ
========
የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ተሰማርተው ራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ታዳጊ ወጣቶች ከሚያገኙት ገንዘብ በመቆጠብ ለነገ ስኬታቸው መሠረት የሚጥሉበት ነው።
• ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ የተሻለ ወለድ ያስገኛል፡፡
• ዕድሜያቸው ከ14-17 ዓመት የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች የሚከፍቱት ሒሳብ ነው፡፡
• ከወላጆቻቸው ወይም ከአሳዳጊዎቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ይህን የቁጠባ ሒሳብ በወላጆቻቸው ወይም በአሳዳጊዎቻቸው አማካኝነት መክፈት ይችላሉ።ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ!
#CBE #Teen #saving #youth #bank #Ethiopia