Ethio Verse
87 subscribers
57 photos
1 link
Read Design Share
@ethioverse
Download Telegram
በመጀመሪያ እነሱ ቸል ይሉሃል
ከዚያ ይስቁብሃል
ከዚያ ይፋለሙሃል
ከዚያ አንተ ታሸንፋለህ
#MahtamaGandy #Ethioverse
ልጄ ሆይ ትልቅ ዛፍ ሲወድቅ እና ትልቅ ሰው ሲሞት ፍራ
#Ethiopia #RIP #ethioverse
እብደት ማለት አንድን ነገር በተመሳሳይ ዘዴ ደጋግሞ በመስራት የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው::
#AlbertEinstein #Ethioverse
ሥራ የሕይወት ትርጉምና ዓላማ ይሠጥሃል
ሕይወት ከዚህ ውጪ ባዶ ነው፡፡
#Stephen Hawking #Ethioverse @nikodimos
ሌላ መንገድ በመፈለግ ጊዜህን አታጥፋ መንገድ በፊትህ ነው፤
ተነስቶ መራመድ ያንተ ፋንታ ነው፡፡
#Ethioverse @nikodimos
የመድረኩ ንጉስ ፣ የተውኔቱ አርበኛ፣ የጥበብ ከያንያን የሙያ አባት ጋሽ ፍቃዱ ተ/ማርያም በጥበብ በስራዎችህ ለዘላለም ስንዘክርህ እንኖራለን፡፡
ጋሽ ፍቄ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!
ኢትዮጵያ ታላቁን የጥበብ ሠው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያምን አጣች !!!
#Ethioverse #RIP @nikodimos
ፈገግታ የንዴት ማብረጃ ፤ የውበት ማድመቂያ ናት!!
#ethioverse #smile #ethiopia @nikodimos @ethioverse
ባለፈው ሕይወትህ ምንም ዓይነት
ውጣውረድ ብታሳልፍም
ዛሬ ላይ ግን የትናንቱ መከራህ ሃይል የለውም፡፡
ምክንያቱም ሕይወት ማለት አሁን ነውና፡፡
#Ethioverse #OprahWinfrey #Ethiopia
ወደፊቱን ጊዜ ስመለከተው የብርሃን ውጋጋኑ አይኔን ያቃጥለኛል፡፡
#Ethioverse #Ethiopia #oprah @ethioverse @nikodimos
ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ፡፡
#Ethioverse #Ethiopia #AlbertEinstein
ተፈጥሮን ከመታዘዝ ውጪ ልናዝዛት አንችልም
#ethioverse #ethiopia #neture
ተስፋችን እንዲቀጥል እና የተሻለ እንድንሠራ ጥረት ማድረግ አለብን፡፡
#Ethioverse #Ethiopia #kofiannan
የሰላም ቀን
#Ethiopia #Pagume #Ethioverse
ሰዎች ስለአንተ መጥፎነት ቢያወሩ አይድቅህ ምክንያቱም ውሾች የሚጮሁት በማያውቁት ሰው ላይ ነው።
#ethioverse #ethiopia
ህይወት አንዳንዴ በከፍታ አንዳንዴ በዝቅታ ናት
አብርሀም ሊንከን

#EthioVerse
ፀሐይን እና ጨረቃን መመልከት የጠራ እይታ ምልክት አይደለም
የመብረቅ ነጎድጓድ ድምፅ መስማትም የብቁ ጆሮ ምልክት አይደለም ፡፡
ሰንዙ

#EthioVerse
ሌላ መንገድ በመፈለግ ጊዜህን አታጥፋ መንገድ በፊትህ ነው:: ተነስቶ መራመድ ያንተ ፋንታ
ነው::
ቅ/አውግሰጢኖስ

#EthioVerse
ነገሮችን የምንመለከትበት መንገድ ከተለወጠ የምንመለከታቸው ነገሮች ይለወጣሉ፡፡
—— ዌይን ዳየር
#PointOfVIew #EthioVerse #WayneDyer
አንድ መጽሃፍ ፣ አንድ ብዕር ፣ አንድ ሕጻንና አንድ መምህር አለምን ሊለውጡ እንደሚችሉ ልናስተውል ይገባል
——— ማላላ ዩሳዛል
#OneBook #Book #Children #EthioVerse
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በጦርነት ከማሸነፍ የበለጠ ራስን ድል ማድረግ ትልቅ ድል ነው።
---- ደላይ ላማ
#Ethioverse #DalaiLama