Ethio Verse
87 subscribers
57 photos
1 link
Read Design Share
@ethioverse
Download Telegram
ጉዞህን እስካላቋረጥክ ድረስ በቀስታ መሄድህ ችግር የለውም፡፡
ዋናው ነገር ከጉዞህ አለመቆምህ ነው፡፡
#Ethiopia @ethioverse @nikodimos
ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ፡፡
#Ethioverse #Ethiopia #AlbertEinstein
ተፈጥሮን ከመታዘዝ ውጪ ልናዝዛት አንችልም
#ethioverse #ethiopia #neture
ተስፋችን እንዲቀጥል እና የተሻለ እንድንሠራ ጥረት ማድረግ አለብን፡፡
#Ethioverse #Ethiopia #kofiannan
የሰላም ቀን
#Ethiopia #Pagume #Ethioverse
ጳጉሜ ፪ የፍቅር ቀን
#Pagume #Ethiopia #Land_of_Origin @Ethioverse
ጳጉሜ ፫
የይቅርታ ቀን
#Ethiopia #Land_of_origin #Pagume3 @ethioverse
ጳጉሜ ፬
የመደመር ቀን

እኔ + አንተ + አንቺ = እኛ
#Ethiopia #Pagume #Land_of_origin @ethioverse
ጳጉሜ ፭
የአንድነት ቀን
ሠላም + ፍቅር + ይቅርታ = አንድነት
@ethioverse #Pagume #Ethiopia #Land_of_origin
🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻
🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼
በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር
#Ethiopia #NewYear #Land_of_origin @ethioverse
ሁሌም ቢሆን ፈገግ በል
ለሰዎች ሀዘንህን አታሳይ
ምክንያቱም ያንተ ህመም ማንም አያመውም፡፡
#Ethiopia #smile @Ethioverse
ልብህ እሳተ ገሞራ ከሆነ ስለምን ብለህ እጆችህ ላይ አበቦች እንዲያብቡ ተጠብቃለህ
#ethiopia @ethioverse
ደስተኛ ሆነህ መኖር ከፈለግክ ልብህን ከጥላቻ እንዲሁም አእምሮህን ከጭንቀት ነፃ አድርግ።

@ethioverse #ethiopia #happy
መውደቅን የሚፈሩ ሰዎች የስኬትን ጣፋጭ ደስታ አይቀምሱም
@ethioverse #ethiopia #success
የምትሄድበትን ካላወቅክ ሁሉም መንገድ የትም ያደርስሃል
@ethiovesre #ethiopia
ሰዎች ስለአንተ መጥፎነት ቢያወሩ አይድቅህ ምክንያቱም ውሾች የሚጮሁት በማያውቁት ሰው ላይ ነው።
#ethioverse #ethiopia
ወርውር
የእጅህን ዘገር
በትን !
ያሻራህን ዘር
ይዘኸው እንዳትቀበር።

#Ethiopia #ደበበሰይፉ @ethioverse
አንዲት የውሃ ጠብታ
ገባች ከባህር ውስጥ ገብታ
ግን ያቺው ጠብታ ነች
ባህሩን ሙሉ ያደረገች
@ethioverse #Ethiopia #Tagor
በያንዳንዱ ሕፃን ልጅ ውስጥ አንድ ገና ያልተገለጸ ትልቅ ሰው አለ፡፡ ይህም ጊዜን የሚጠብቅ ነው፡፡ እኔ ግን ምንጩን መርምሬ በቅጡ ያልደረስኩበት ፤ በሄድሁበት ሁሉ የሚያጋጥመኝ በያንዳንዱ ትልቅ ሰው ውስጥ የሚወራጭ ሕፃን ልጅ ነው፡፡በተለይ “ሕፃናት” ወላጆችን እና የሀገር መሪዎችን ማየት በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ በያንዳንዱ ሕጻን ውስጥ የተሰወረውን ትልቅ ሰው በትክክል ካላሳደግነው ውሎ አድሮ በትልቅ ሰውነት ውስጥ የሚንፈራገጥ እንጭጭ ሕጻንን ማግኘታችን አይቀርም፡፡ በሕጻን ውስጥ የተሰወረውን ትልቅ ሰው ማሳደግ ደስታ ነው፡፡ በአዋቂ ሰውነት ውስጥ ከተደበቀ ሕጻን ጋር መኖር ግን ከሁሉ የከፋ መከራ ይመስለኛል፡፡

ዶ/ር ምህረት ደበበ (የተቆለፈበት ቁልፍ)

@ethioverse #ethiopia #DrMihret #Attitude
በእኔ ልቅደም ትርክት የዘር ደዌ አያጥቃን፣
ከጎጥ ቀንበር ፍቱን ጠቦ መሞት በቃን።
የጸደይ ወይን ሆኖ የሀቅ እንባ ቢጥም፣
በድሎ መጀገን ጀብድ ሆኖ ቢረግጥም፣
የትግላችን ልኩ ያሳር ደም ቢያስምጥም፣
በሰፋ ሀገር ጠበን ኢትዮጵያን አንሰጥም!!!
@ethioverse #Pome #Ethiopia