Ethio Verse
87 subscribers
57 photos
1 link
Read Design Share
@ethioverse
Download Telegram
ሁሉም ሠው ብሩህ ጭንቅላት አለው
ነገር ግን አሳን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሳ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ፡፡

#AlbertEinstein #Ethioverse
እብደት ማለት አንድን ነገር በተመሳሳይ ዘዴ ደጋግሞ በመስራት የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው::
#AlbertEinstein #Ethioverse
ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ፡፡
#Ethioverse #Ethiopia #AlbertEinstein