እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!! አዲሱ ዓመት
የሰላም ፣ የጤና  ፣ የፍቅር ፣የእድገት ፣የአብሮነት እና የስኬት   ዓመት  እንዲሆን እንመኛለን!

በአዲሱ ዓመት  እቅዶ እንዲሰምር አሚጎስን ምርጫዎ ያድርጉ ! ይምጡ ፦
ይቆጥቡ፣ ይበደሩ፣  አክስዮን  ያሳድጉ
፣ ቤት እና መኪና ይግዙ

መልካም አዲስ ዓመት

አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                                                                                  
☎️አጭር ስልክ ቁጥር: 8511
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
የአዕማድ  የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር  በአሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ ብድር መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር በመገኘት የልምድ ልውውጥ አደረጉ።                                                 
   አሚጎስ( መስከረም 4 ቀን2017ዓ.ም)

የአዕማድ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር ቦርድና የኮሚቴ አባላት በአሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ ብድር  መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር ቢሮ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ የልምድ ልውውጡ ዋና ትኩረት አሚጎስ  በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ፤ የህብረት ስራ ማህበሩ አባላት የአገልግሎት እርካታ፤ በህብረት ስራ ማህበሩ እድገት ላይ የስራ አመራር እና ሌሎች ንዑሳን ኮሚቴዎች ፣ በቅጥር ሰራተኞች እና የህብረት ሥራ ማህበሩ አባላት አስተዋፅዖ ምን ይመስላል በሚለው እና በሌሎች የህብረት ስራ ማህበሩ አሰራሮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ በመጨረሻም አዲስ እየተመሰረቱ ላሉ  እና የአሚጎስ ልምድ ለሚያስፈልጋቸው ኅብረት ስራ ማህበራት በዚህ አይነት አቀባበል ተቀብሎ ባለሙያዎች መድቦ ልምዱን ስላካፈለ የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።                                 
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።

    መልካም በዓል

አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                                                                                  
☎️አጭር ስልክ ቁጥር: 8511
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
                                                       
  አሚጎስ ከአራዳ ክ/ከ የሰራተኞች ኅብረት ስራ ማህበር  ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን  አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረገ።

አሚጎስ( መስከረም 8 ቀን2017ዓ.ም

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ስራ ማህበር ከ አራዳ ክፍለ ከተማ የሰራተኞች ኅብረት ስራ ማህበር  ጋር በጋራ አብሮ መስራት በሚያስችላቸው አሰራሮች ዙሪያ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን አሚጎስ ላለፉት አስራ አንድ አመታት ለአባላቶቹ እየሰጠ ስላለው አገልግሎት ዙሪያ፤ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም፤ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ዙሪያ በህብረት ስራ ማህበሩ የኮርፖሬት ሴልስ ባለሙያ የሆኑት በአቶ ሚኪያስ ሰለሞን አማካኝነት ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
                                  
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
አሚጎስ ከወለድ ነፃ የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ መስጠት በሚያስችለው አሰራር ላይ ከማክስ ብሪጅ የትምህርትና  ስልጠና ተቋም ጋር ሰፊ ውይይት አደረገ።

(አሚጎስ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም)

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ  ከወለድ ነፃ  አገልግሎቱን አጠናክሮ ለማስቀጠል የሸርዓ የፋይናንስ መርሆችን በመከተል ምንም አይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ  ያልተመሠረተና በተፈቀዱ ሥራዎች ላይ ብቻ የሚሳተፍ የራሱ የሆነ አሠራር የሚከተል  አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችለው አሰራር ዙሪያ ከብሪጅ የስልጠናና ማማከር ተቋም ጋር ሰፊ ውይይት አካሂዷል፡፡ አገልግሎቱም የተቀማጭ ሂሳብ አገልግሎት እና የብድር አገልግሎት ላይ በስፋት ለመስራት እንደሚያስችል ለማወቅ ተችሏል።

አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                                                                  
☎️አጭር ስልክ ቁጥር: 8511
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
ህብረት ስራ ማህበራት የፋይናንስ ትስስር መፍጠር በሚያስችላቸው አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።

(አሚጎስ መስከረም 21 ቀን 2017ዓ.ም)

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር  እና በአራዳ ክፍለ ከተማ  ስር ተደራጅተው የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት  ከፍተኛ አመራሮች የፋይናንስ ጥምረት በመፍጠር አብሮ መስራት በሚያስችላቸው አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።

በውይይታቸውም ከተነሱ አበይት ጉዳዮች  መካከል አባላቶቻቸው የተሻለ የብድር አማራጮችን ማግኘት የሚያስችላቸው እና በጥምረት በህብረት ስራ ማህበራቸው ውስጥ የሚገኙ  አባላቶቻቸውን የኑሮ ሁኔታ ወደተሻለ ከፍ ለማድረግ  በሚያስችሉ አሰራሮች ዙሪያ በሶራምባ ሆቴል በመገኘት አበይት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ውይይት  አድርገዋል፡፡

በውይይታቸውም ላይ አሚጎስ ችግር ፈቺ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እና የተለያዩ የብድር አገልግሎቶች ላይ ለመስራት  የሚያስችሉ ጥናቶችን ያቀረበ ሲሆን በተለይም  በቀጣይ የህብረት ሥራ ማህበራት ህብረት  ለመፍጠር  የሚያስችሉ ሀሳቦች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል።
                              
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #11years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር  ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንሎ ይመኛል!

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
በ29 የስራ ቀናት እስከ 6ሚሊዮን ብር ይበደሩ፣ የዘመናዊ ተሽከርካሪ ባለቤት ይሁኑ።
ለገና በዓል የቀረበው ልዩ የብድር አማራጭ እስከ ጥር 10ቀን2017ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል።

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህስማ በሽረ እንዳስላሰ አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ

አሚጎስ በመላው የሀገሪቷ የክልል ከተሞች  ቅርንጫፎችን ቢሮዎችን መክፈት  የሚያስችል ጥናቶችን በማጥናት በሽረ እንዳስላሴ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮውን ዛሬ ጥር 6 ቀን 2017ዓ.ም ከፍቷል።

በቅርንጫፍ ቢሮው የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ  የሽረ እንደስላሴ ከንቲባ አቶ ገብረመድህን ዮሃንስ ፣ የኅብረት ስራ ማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም አብርሃ፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በቅርንጫፍ ቢሮ አከፋፈት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሽረ እንደስላሴ ከንቲባ አቶ ገብረመድህን ዩሃንስ  አሚጎስ በሽረ ከተማ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮውን በመክፈት ለከተማው ነዋሪዎች የተሻለ የቁጠባና ብድር አገልግሎት እንደሚሰጥ በማመን የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል ።

በመጨረሻም በከተማው የሚገኙ የተደራጁ ማህበራት እንዲሁም ወጣቶች ወደ አሚጎስ በመምጣት እና ቆጥበው በመበደር  የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ኑሮ መቀየር እንዲችሉ ጥሪ ያቀረቡት አቶ ፍፁም አብርሃ አያይዘውም በመተባበር አቅም መፍጠር እንደሚቻል ገልፀዋል። 

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል

አሚጎስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል ይመኛል!

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
ልዩ የብድር አማራጭ ለናንተ

ልዩ የበዓል ቅናሹ እንደቀጠለ ነው በአጭር ቀናት እስከ 6ሚሊዮን ብር ብድር ይውሰዱ ፈልሰስ ብለው የሚያሽከረክሩት መኪና ይግዙ!

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
መሓዙት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ስራ ማህበር በአሚጎስ የልምድ ልውውጥ አደረገ።

መሓዙት የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር  የቦርድ አባላት እና የስራ አመራር ኮሚቴዎች በአሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር  የኅብረት ስራ ማህበር  ዋናው ቢሮ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። መሓዙት በመቀሌ ከተማ ካሉ የኅብረት ስራ ማህበራት መካከል ሲሆን አሚጎስ ለ12 ዓመታት ለአባላቶቹ እየሰጠ ስላለው የቁጠባና ብድር እንዲሁም የስልጠና አገልግሎት ዙሪያ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። ከልምድ ልውውጡ በኋላ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠትና ውይይት በማድረግ መርሃ ግብሩ ተጠናቋል።  

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisababa
አሚጎስ ለሠራተኞቹ የክህሎት ስልጠና ሰጠ!      
                                                                                                                                 (አሚጎስ የካቲት 10 ቀን 2017ዓ.ም)

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ለሠራተኞቹ የአባላት አያያዝ ዙሪያ በባለሙያዎች ታግዞ ስልጠና የሰጠ ሲሆን ስልጠናው ከአባላት ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ለማጠናከር እንዲሁም በሰራተኞች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ በማድረግ የተሻለ የአባላት አገልግሎት መስጠት  እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡                                                                       
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
            
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ ቢሮውን በይፋ አስመርቆ ስራ ጀመረ!!!

(አሚጎስ የካቲት 15ቀን 2017ዓ.ም)

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር የበለጠ ለአባላቱ በቅርበትና በስፋት  አገልግሎቱን ለመስጠት እንዲያስችለው በአዲሱ ገበያ ተጨማሪ ቅርንጫፍ ቢሮ ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017ዓ.ም ተከፍቶ በይፋ ስራ ጀምሯል።

ለአባላቶቹ በቅርበት ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተጋ ያለው አሚጎስ በቀጣይ በሁሉም የክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ቢሮውን ለመክፈት የሚያስችል ጥናቶችን በባለሙያዎች ታግዞ እያስጠና መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance  #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
አሚጎስ ሁለተኛ ዙር ለሠራተኞቹ የክህሎት ስልጠና ሰጠ።    
                                                                                                                                      (አሚጎስ የካቲት 17 ቀን 2017ዓ.ም)

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ለሠራተኞቹ የአባላት አያያዝ ዙሪያ በባለሙያዎች ታግዞ ስልጠና ለሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ ሰራተኞቹ እየሰጠ ይገኛል።

ስልጠናው ከአባላት ጋር ያለውን ቅሬታ በመፍታት፣አሰራሩን በማዘመን ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ያስችለው ዘንድ እንዲሁም ሰራተኞች ከአባላት ጋር ያላቸውን  ግንኙነት ይበልጥ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ለማጠናከር እንዲሁም በሰራተኞች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ በማድረግ የተሻለ የአባላት አገልግሎት መስጠት  የሚያስችል ስልጠና መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።                 