አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የ11ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ፡፡
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የ11ኛውን መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ታህሳስ 19ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል አከናውኗል፡፡
የኅብረት ሥራ ማህበሩን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴው በአራዳ ክፍለ ከተማ ህብረት ስራ ፅ/ቤት ኦዲተሮች ኦዲት ተደርጎ የኦዲት ሪፖርቱ ለጠቅላላ ጉባኤ ቀርቧል፡፡
የኅብረት ሥራ ማህበሩ ሂሳብ እንቅስቃሴው ትክክለኛ የሂሳብ አያያዝን ተከትሎ የተከናወነ መሆኑን በኦዲተሮች የተረጋገጠ ሲሆን በበጀት አመቱ 145 ሚሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ለጉባኤው ተገልጿል። ጉባኤውም የቀረበውን የኦዲት ሪፖርት ገምግሞ በሙሉ ድምጽ ያጸደቀ ሲሆን አባላት የሚኖራቸው የትርፍ ክፍፍል ድርሻ 53% መሆኑን ተገልጿል።
በጠቅላላ ጉባኤውም የኅብረት ስራ ማህበሩን ጠቅላላ ጉባኤ ተወካዮች የመረጠ ሲሆን በቀጣይ ያቀዳቸው ሰፋፊ ስራዎች ቀርቧል።
ተደራሽነትን እና የአባላት የአገልግሎት አሰጣጥ እርካታን ለመጨመር እዲቻል አሚጎስ የቅርንጫፍ ቢሮዎችን በማብዛት ለአባላት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንዲቻል ጥናቶችን እያካሄደ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ኅብረት ሥራ ማህበሩ በተለያዩ ሀገራት እያደረጋቸው ያሉ የልምድ ልውውጦች እና የስራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ላይም ገለፃ ተደርጓል፡፡
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage

በአጭር ጊዜ የመኪና ባለቤት መሆን አስበሃል/ሻል?
አሚጎስ ልዩ የገና ስጦታ በ29 የስራ ቀናት እስከ 6ሚሊዮን ብር ድረስ ለመኪና ብድር አመቻችቶ ይጠብቃችኳል። እንዳያመልጦ ይሄ ላንቺ፣ ላንተ፣ ለናንተ፣ ለሁላችሁም የገና ስጦታ ነው!

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንሎ ይመኛል!
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba

የገና በዓል አከባበር በአሚጎስ
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage
በ29 የስራ ቀናት እስከ 6ሚሊዮን ብር ይበደሩ፣ የዘመናዊ ተሽከርካሪ ባለቤት ይሁኑ።
ለገና በዓል የቀረበው ልዩ የብድር አማራጭ እስከ ጥር 10ቀን2017ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል።
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
ለገና በዓል የቀረበው ልዩ የብድር አማራጭ እስከ ጥር 10ቀን2017ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል።
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህስማ በሽረ እንዳስላሰ አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ።
አሚጎስ በመላው የሀገሪቷ የክልል ከተሞች ቅርንጫፎችን ቢሮዎችን መክፈት የሚያስችል ጥናቶችን በማጥናት በሽረ እንዳስላሴ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮውን ዛሬ ጥር 6 ቀን 2017ዓ.ም ከፍቷል።
በቅርንጫፍ ቢሮው የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የሽረ እንደስላሴ ከንቲባ አቶ ገብረመድህን ዮሃንስ ፣ የኅብረት ስራ ማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም አብርሃ፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በቅርንጫፍ ቢሮ አከፋፈት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሽረ እንደስላሴ ከንቲባ አቶ ገብረመድህን ዩሃንስ አሚጎስ በሽረ ከተማ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮውን በመክፈት ለከተማው ነዋሪዎች የተሻለ የቁጠባና ብድር አገልግሎት እንደሚሰጥ በማመን የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል ።
በመጨረሻም በከተማው የሚገኙ የተደራጁ ማህበራት እንዲሁም ወጣቶች ወደ አሚጎስ በመምጣት እና ቆጥበው በመበደር የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ኑሮ መቀየር እንዲችሉ ጥሪ ያቀረቡት አቶ ፍፁም አብርሃ አያይዘውም በመተባበር አቅም መፍጠር እንደሚቻል ገልፀዋል።

መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል
አሚጎስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል ይመኛል!

ልዩ የብድር አማራጭ ለናንተ
ልዩ የበዓል ቅናሹ እንደቀጠለ ነው በአጭር ቀናት እስከ 6ሚሊዮን ብር ብድር ይውሰዱ ፈልሰስ ብለው የሚያሽከረክሩት መኪና ይግዙ!

ሳምንቱን በትጋት እሰራለሁ ምርጫዬ አሚጎስ ነው!

መሓዙት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ስራ ማህበር በአሚጎስ የልምድ ልውውጥ አደረገ።
መሓዙት የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር የቦርድ አባላት እና የስራ አመራር ኮሚቴዎች በአሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ዋናው ቢሮ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። መሓዙት በመቀሌ ከተማ ካሉ የኅብረት ስራ ማህበራት መካከል ሲሆን አሚጎስ ለ12 ዓመታት ለአባላቶቹ እየሰጠ ስላለው የቁጠባና ብድር እንዲሁም የስልጠና አገልግሎት ዙሪያ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። ከልምድ ልውውጡ በኋላ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠትና ውይይት በማድረግ መርሃ ግብሩ ተጠናቋል።
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisababa

አሚጎስ ለሠራተኞቹ የክህሎት ስልጠና ሰጠ!
(አሚጎስ የካቲት 10 ቀን 2017ዓ.ም)
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ለሠራተኞቹ የአባላት አያያዝ ዙሪያ በባለሙያዎች ታግዞ ስልጠና የሰጠ ሲሆን ስልጠናው ከአባላት ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ለማጠናከር እንዲሁም በሰራተኞች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ በማድረግ የተሻለ የአባላት አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
(አሚጎስ የካቲት 10 ቀን 2017ዓ.ም)
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ለሠራተኞቹ የአባላት አያያዝ ዙሪያ በባለሙያዎች ታግዞ ስልጠና የሰጠ ሲሆን ስልጠናው ከአባላት ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ለማጠናከር እንዲሁም በሰራተኞች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ በማድረግ የተሻለ የአባላት አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
በ45 የስራ ቀናት የመኪና ባለቤት ይሁኑ።
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisababa
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisababa
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ ቢሮውን በይፋ አስመርቆ ስራ ጀመረ!!!
(አሚጎስ የካቲት 15ቀን 2017ዓ.ም)
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር የበለጠ ለአባላቱ በቅርበትና በስፋት አገልግሎቱን ለመስጠት እንዲያስችለው በአዲሱ ገበያ ተጨማሪ ቅርንጫፍ ቢሮ ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017ዓ.ም ተከፍቶ በይፋ ስራ ጀምሯል።
ለአባላቶቹ በቅርበት ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተጋ ያለው አሚጎስ በቀጣይ በሁሉም የክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ቢሮውን ለመክፈት የሚያስችል ጥናቶችን በባለሙያዎች ታግዞ እያስጠና መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth
#አሚጎስ #12years #anniversary #amigos #microfinance #amigosofficalpage #fintech #cooperative #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisabeba
አሚጎስ ሁለተኛ ዙር ለሠራተኞቹ የክህሎት ስልጠና ሰጠ።
(አሚጎስ የካቲት 17 ቀን 2017ዓ.ም)
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ለሠራተኞቹ የአባላት አያያዝ ዙሪያ በባለሙያዎች ታግዞ ስልጠና ለሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ ሰራተኞቹ እየሰጠ ይገኛል።
ስልጠናው ከአባላት ጋር ያለውን ቅሬታ በመፍታት፣አሰራሩን በማዘመን ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ያስችለው ዘንድ እንዲሁም ሰራተኞች ከአባላት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ለማጠናከር እንዲሁም በሰራተኞች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ በማድረግ የተሻለ የአባላት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስልጠና መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።