62ኛው የግራሚ ሽልማት ታላንት ሌሊት ተካሂዷል፡፡
ዲጄ ካሊድ እና ጆን ሌጀንድ ከወራት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየውን ራፐሩን ኒፕሲ ሀስል በሙዚቃ ዘክረውታል፡፡
የራፐሩን ሀበሻዊ መሰረት ለማስታወስ ሲሉም በመድረኩ ላይ የነበሩ ተወዛዋዦች ሀበሻ ቀሚስ እና ኩታ ለብሰዋል፡፡
@AccessAddis

ቴዲ አፍሮ እና አስጌ ሊጣመሩ ነው!
ተወዳጁ ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና አስገኝው አሽኮ (አስጌ ዴንዴሾ) ተጣምረው አዲስ ሙዚቃ እንደሰሩ አስጌ ለወዝወዝ አዲስ ራዲዬ ፕሮግራም ተናግሯል።
የቴዲ አፍሮ ድርሰት የሆነው አዲስ ዜማ የደቡብ ምት ያለው ሲሆን ወጣቱ የሙዚቃ አቀናባሪ ማሩ አለማየሁ (ማርቨን) ነው ያቀናበረው::
ለወጣት ሙዚቀኞች ዕድል በመስጠት የሚታወቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከአስጌ ጋር ተጣምሮ ማቀንቀኑ የተለየ ቀለም ያለው ሙዚቃ ይዞ ይመጣል የሚል እምነት ከወዲሁ አሳድሯል::

ድምፃዊ ሙሉአለም ታከለ የኩላሊት ንቅለ ተከላውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ።
ድምፃዊው በማህበራዊ ትስስር ገፁ "ሠላም የምወዳቹ በሀገርም ሆነ በውጪ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን እንኴን ደስ አላቹ እኛ በጣም ደስ ብሎናል ቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቌል እኔም እህቴም በጥሩ ሁኔታ ላይ እንገኛለን እንደ ፈጣሪ ፍቃድ የህክምና ክትትሉ ሲያበቃ ወደ ሀገራችን እንመለሥለን ፀሎታችሁ አይለየን እወዳቹሀለው" በማለት መልክቱን አስተላልፏል።

ተወዳጇ አርቲስት ፍርያት የማነ ልትሞሸር ነው::
ፍርያት በበርካታ ፊልሞች ላይ በመተወን እና በኢቢኤስ ቴቪ እሁድን በኢቢኤስ በተሰኝ ፕሮግራም ላይ አቅራቢነት በመሆን መስራቷ ይታወቃል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ድር እና ማግ የተሰኘ ድርጅት ከፍታ የሃገር ባህል ልብስ በመሸጥ ላይ ትገኛለች።
ፍርያት የማነ ከ አቶ ፍስሃ ግርማ ጋር ጥር 24 ቀን 2012 ዓ/ም የጋብቻ ስነ-ስርዓት የጋብቻ በዓላቸውን በሸራተን አዲስ ሆቴል ሊፈፅሙ መሆኑ ታውቋል።

ድምፃዊት ሰላማዊት ዮሀንስ እና ሀሁ ቢትስ የፍቅር ግንኙነታቸውን ይፋ አደረጉ።
ቴድሮስ ብርሃነ (ሀሁ ቢትስ) ራፐር እና ዳይሬክተር ሲሆን ሰላማዊት ዮሀንስ በተለያዩ ነጠላ ዜማዎች ተወዳጅ እና ተቀባይነት ማግኝት የቻለች ድምፃዊ ናት። እስከ አሁን የሰራቻቸው ዘፈኖች በአጠቃላ እስከ 70 ሚልዮን ጊዜ በላይ ታይቶላታል።
ከ3 ዓመት በፊት በጋራ የተጫወቱት 'ዞማዬ' በሰኝው ዘፈን ጥንዶቹ የስራ ግኑኝነት እና ትውውቃቸው የጀመረው።
የስራ ግንኙነታቸው ወደ ፍቅር ግንኙነት አድጎ በቅርቡም ጋብቻ እንደሚፈፅሙ ኢትዮፒካሊንክ ዘግቧል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተናጠል ከሚሆነው ይልቅ በጋራ ሁላችንም ያለንን እያዋጣን ከተጓዝን ጥሩ ውጤት ላይ መድረሳችን አይቀርም፡፡
እገታ፣ ጦርነት፣ ስቃይ፣ የንፁኃን ደም መፍሰስ፣ መከፋፈል፣ መወነጃጀል ወ.ዘ.ተ የሚጎዱንና የሚያጎሉን እንጂ አይጠቅሙንም፡፡
ካወቅንበትና ከተባበርን ግን ብዙ እርቀት የሚያፈናጥር ሀይል አለን፡፡
@AccessAddis
#sami_dan #Amanuel #accessaddis
#BringBackOurStudents

ሱፐር ኤግል ድራይ ጅን
በአዲስ መልክ ከላቀ ጣዕም፣ ጥንካሬ፣ መዓዛ ጋር።
ይገባዎታል!
ማሳሰቢያ:- ከ 21 ዓመት በላይ ለሆኑ ብቻ
#Supereaglenewdrygin #gin #supereagle
በአዲስ መልክ ከላቀ ጣዕም፣ ጥንካሬ፣ መዓዛ ጋር።
ይገባዎታል!
ማሳሰቢያ:- ከ 21 ዓመት በላይ ለሆኑ ብቻ
#Supereaglenewdrygin #gin #supereagle
የግርማ ይፍራ ሸዋ አዲስ አልበም
እውቁ የፒያኖ ተጫዋች ግርማ ይፍራሸዋ ዘ ባንጆ የሚል ስያሜ የሰጠውን 8ኛ የሙዚቃ አልበሙን ሰርቶ ማጠናቀቁን ሰምተናል፡፡
9 ሙዚቃዎች የተካተቱበት አልበሙ በ18ኛው ክፍለ ዘመን ታዋቂ ከነበረ አሜሪካዊ የፒያኖ ተጫዋች ስራዎች ጋር ቁርኝት እንዳለውም ድምፃዊው ተናግሯል፡፡
ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው አልበሙ ለባህል ልውውጥ አላማም ታቅዶ የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡
አርቲስት ግርማ ይፍራ ሸዋ በዚህ ሳምንት በስካይ ላይት ሆቴል የመጀመሪያ ነው የተባለና ብዙ ሰዎች የታደሙበትን የፒያኖ ኮንሰርት አቅርቧል።
ምንጭ:- ኢቢኤስ አዲስ ነገር

የተዋናይት ፍያት የማነ ገዓት ባህላዊ ስነ-ስርዓት!
በትግራይ ባህል መሰረት ገዓት ማለት ከሰርግ በፊት ለሙሽሪት የሚደረግ ባህላዊ ስርዓት ነው። ፍርያት ነገ በሸራተን አዲስ ሆቴል ጋብቻ ስነ-ስርዓት ትፈፅማለች።

አሜሪካዊት የሆሊውድ ተዋናይትና የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ልጇን ‹‹ምኒልክ›› ብላ ስም አውጥታለች
የአፍሪካ ልጅ በሆነው የኢትዮጵያ ንጉሥ ዳግማዊ ምኒልክ ልጇን ስትሰይም መልእክቱ ...
"የጥበበኛ ልጅ እንዲሁም ታላቅ"
አሻራን ለማመላከት ነውም ብላለች።
ምንጭ፡ ጌቱ ተመስገን
@AccessAddis
የአፍሪካ ልጅ በሆነው የኢትዮጵያ ንጉሥ ዳግማዊ ምኒልክ ልጇን ስትሰይም መልእክቱ ...
"የጥበበኛ ልጅ እንዲሁም ታላቅ"
አሻራን ለማመላከት ነውም ብላለች።
ምንጭ፡ ጌቱ ተመስገን
@AccessAddis
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርቲስት ሔኖክ ድንቁ ለፍቅረኛው ሜላት ነብዩ የጋብቻ ጥያቄ አቀረበላት።
@AccessAddis
@AccessAddis